All MENZUMA TUBE 3❤
Al fruq tube Menzuma tube Etiho nasheda and menzuma tube Madina tube All menzuma .... ..... አስተያየት ካላቹ👇 Allmenzumatube3
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
166
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
እንዴት ነሁ… እንዴት ነሁ…
እንዴት ነሁ…እንዴት ነሁ…
እንዴት ነው ሙሀመድ ውዴው
ቅንድቡን አዳምጠኝ ናፍቆቱ ያስጠማል
ማማሩ ጥቁረቱ ትዝታው ያደማል
ጉንጉኑ እንደ ሀር ሙሉ ነው ይገጥማል
ያየው ሁሉ መልኩን ዳዒም ይገረማል
ይሄን ጉድ ሲያሰማን እኛም ናፈቅንሁ
አሂሂሂ…
ካላየሁትማ ያንን ፊተ መልካም
በሌላ ጥማቴ በምንም አይረካም
በምድር ያለ ባህር ብጠጣ ተመልካም
ዝለቁና ልዮ ሳይመጣብኝ ድካም
የሀያት በረካ ጌታዬ አንቱ ነሁ
አላሁመሰሊ አሩሂል ውጁዲ
አላሁመሰሊ አሩሁል ዉጂዲ
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.