en
Feedback
Abditory🖤

Abditory🖤

Open in Telegram

My own brain is to me the most unaccountable of machinery,always buzzing,humming,soaring,roaring,diving and then buried in mud.🥀 For cross and ideas @chesed_29

Show more
887
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from Sost Kilo
photo content

ርዕስ :     ሁላችንም መልኩ ይለያይ እንጂ ሁላችንም ባዶነት እንዲሰማን  የሚያደርጉን ክፍተቶች አሉን ።ምናልባት በጤናችን ሁኔታ ፣ በቤተሰብ situation ፣ አሊያም በባህሪያችን ፣ አድርገናቸው እንደ እግር እሳት በሚለበልቡን ድርጊቶች ፣ ወይ ደግሞ እንዲ ቢሆን እንንዲያ ቢሆን ኖሮ በምንላቸው ምኞቶቻችን ውስጥ .........። ብቻ ስንኖር አለች የሆነች ስትነካ የምታመን ፣ትዝ ስትለን የምትሰቅዘን ፣ የዳነ እግራችን  የሚያነክስባት ፣  የመኖርን ትርጉም የምናጣባት SPOT.....   መኖር መተንፈስ ከሆነ አለሁ ብለን እጅ የምናወጣ እልፍ ሰዎች አለንኮ። የሚገርመው part ደግሞ ደስተኛ መስለን ለመታየት የምንጋጋጠው ነገርስ I think we are the  kind of people who smiles the most  when it hurts ተገልቦ አልታየልን እንጂ ስንቱ በፈገግታው ድንኳን ተከልሎ ታሞ ኖሯል። ለነገሩ ይዘቱ ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁሉም ሰው ከሰው ደብቆት ከህሊና ጓዳው ቀብሮት ያስቀመጠው  የብሶት ቀን መዞ የሚያለቅስበት ህመም አይጠፋውም ።   በሳቅ  እንደ ቄብ ዶሮ የሚያስካካበት ትዝታዎችም አሉት። አይገርምም ወደፊት እየኖሩ የኀሊት መጓዝ አሜን ብሎ መቀበል ነው። its like የመኪናን የኃላ መስታወት(ስፖኪዮ) እያዪ ወደፊት እንደመንዳት ማለት ነው። its dangerous ግን ደግሞ ደስ ይላልም። በምግብ ብንመስለው ከትናንት ማዕዶቻችን ላይ በያይነት አኑረን እንደመመገብ ማለት ነው። ከፍታው ይለያይ እንጂ ሁላችንም ከፍ ብለን የበረርንባቸው ፣ ዝቅ ብለን ከወለል ያደርንባቸው ቀናት አሉን። ሀ ሀ ሀ ብለን የሳቅንባቸው ቀናት እንዳሉ ሁሉ ፣ እህ ህ ህ ብለን ያለቀስንባቸው ግዜያትም ነበሩን።  ድሮ ልጅ እያለን ቀና ብለን በኩራት ያለፍናቸው መንገዶች የሉንም ፣ እሺ  በሰቀቀን የታጠፍናቸው የሰፈራችን ኩርባዎችስ የሉም??? አድገን ዛሬም ድረስ ኩርባዎቹ መልካቸውን ይቀይሩ  እንጂ ሁሌም ለመታጠፍ የምንፈራው መንገድ አለ። ለመሻገር ፈርተን  እጄን ያዙኝ የምንልበት ድልድዮችም አሉ ። ወደድንም ጠላንም ፍርሀቶቻችን የመኖር የፊት ገፆች ናቸው ። እነርሱን ገልጦ የማለፍ ወኔው ከሌለን ሁሌም ከድልድዪ ወዲህ እንደቆምን መቅረት፣ ከኩርባው ወዲያ ያለውን ፀዳል ለማየት  አለመታደል ፈንታችን ይሆናል። ዘግይቶም ቢሆን የገባኝ ነገር ቢኖር ይህ ነው። የታመመ ሁሉ አይድንም ፣ የተተከለ ሁሉም አይፀድቅም ፣ ጉዞ የጀመረ ሁሉም አይደርስም ፣ ሁሉም መድሀኒትም አያሽርም ። የምንኖረው 50 50 በሆነ አለም ነው። ማናችንም ብንሆን እርግጠኛ ሆነን የምንጠብቀው ነገ የለንም እርግጠኛ ሆኖ የሚጠብቀን" ነገ" ቢሆን እንጂ። ስለዚህ ደስታው መዳረሻው ሳይሆን መንገዱ ይሁን ።ከመንገድ መቅረትም አለና -by a subscriber

Its amazing how days go by fast. Standing today here i can't believe last year this day was a year ago. Stuck in what seemed like running on a treadmill waking up to the same life same routine exhausting yourself for something that wont even pay you back.....I relaize I should have noticed the random breakdowns as a red flag. ለነገ እያልኩኝ ያስቀመጥኳቸው ነገሮች አመት እንደሞላቸው ሳስብ "የት ነበርኩ?" ያስብለኛል.....ብዙ ቀናትን cease አድርጌ መቆየት እፈልግ ነበር....ብዙ የጓደኝነት ጊዜዎችን ማጣጣም....ብዙ ሰአታትን በፀጥታ ማሳለፍ.....ብዙ መፃፍ....ብዙ ታሪኮችን ማዳመጥ...long walks at night and just sitting and being present....ብዙ ጭንቅ ያላዳፈናቸው ሳቆች.....በመንገዴ ላይ ብወዳቸው ያልኳቸው ልቦች...ብዙ ለነገ የተቀመጡ ሳይኖሩ የቀሩ ትላንትናዎች......ማን የነገን ተስፋ ሰጥቶኝ ዛሬን ከራሴ እንደምነጥቅ አልገባኝም -የአብ ተ

A little truth that you need to remind yourself....
A little truth that you need to remind yourself....

This feels a lot like home.
This feels a lot like home.

Your monthly not so monthly reminder of a friend at hand. I hope all of you are ok. Its been little while since you got this huh? Classes made me busy. If you want anyone to talk to about your days or what you have veen dealing with.....someone to listen to you I am here. Sometimes its better when a stranger does አይደል? I am always here for you. The tiniest experiences you want to share to something you just want to get off your chest my dms are open. @Chesed_29

A year later this still feels the same.

Repost from Abditory🖤
photo content

Anxiety is a beast....its the beast that always resides in the silence eating away your life....each of your experiences. It thinks for you. It talks for you. More than that it makes your decisions. And each of that decision takes you 3 steps back from where you initially were.

Is there even such a thing as "why?" to love? Since when has it even needed a reason or a carefully picked argument. The heart chooses and it does so without the consent of the owner.

You leave fragments of yourself in everyone you meet just like trail of papers....that if in any way you don't find what you thought you would in the end.... tracing back will be possible.

"ሙት ቀኔን አስቧት ፣ በየቀኑም ትሁን ትንሽ ትንሽ ስሞት ፣ አልቄ ነው አሁን።"

ሀገር by osman khalifa
ሀገር by osman khalifa

Repost from Abditory🖤
A thing I heard Erik Menendez say is something that will live in my mind rent free. He said when asked "what is in front of you?" He replied,"My past."

photo content
+3

This!🖤