en
Feedback
Makanisa deaf school info

Makanisa deaf school info

Open in Telegram
208
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-430 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
January '25
January '250
in 0 channels
December '24
+1
in 0 channels
Get PRO
November '24
+2
in 0 channels
Get PRO
October '24
+4
in 0 channels
Get PRO
September '24
+10
in 0 channels
Get PRO
August '24
+2
in 0 channels
Get PRO
July '24
+20
in 0 channels
Get PRO
June '24
+5
in 0 channels
Get PRO
May '24
+17
in 0 channels
Get PRO
April '24
+7
in 0 channels
Get PRO
March '24
+12
in 0 channels
Get PRO
February '24
+171
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
11 January0
10 January0
09 January0
08 January0
07 January0
06 January0
05 January0
04 January0
03 January0
02 January0
01 January0
Channel Posts
1.ከ4-12ኛ ክፍል  የማጠቃለያ ፈተና(6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ሞዴልን ጨምሮ) ወጥ በሆነ table of specification የሚዘጋጅ ይሆናል 2.የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) ይሆናል 3.የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት  ነው (10ኛ ክፍል አይካተትም) 4.የ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በክፍለ ከተማ ደረጃ የሚዘጋጅ ይሆናል!!

2
👉የመጀመሪያ ሴሚስተር ለ6ኛ ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ሞዴል ማዘጋጀ ቢጋር ተዘጋጅቷል 👉የ6ኛ ክፍል የሚሸፍነው ከ5ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር እና ከ6ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር ነው 👉የ8ኛ የሚሸፍነው 7ኛክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር እና ከ8ኛ የመጀመሪያ ሴሚስተር ነው 👉ሁሉም ጥያቄዎች በምርጫ የፈተና ጥያቄ አይነት የሚዘጋጁ ናቸው 👉ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል በየትምህርት አይነቱ የጥያቄ ብዛት ከተማ አቀፍ ፈተና በሚወጣው ልክ ነው 👉የ12ኛ ክፍል ጥያቄ ብዛት ሀገር አቀፍ በሚወጣው ልክ ነው
172
3
ሰላም  እንደት ናችሁ ! የነገው  ፈተና ማለት 15/2/2017 ዓ.ምየሂሳብ እና እንግልዘኛ እስትራቴጂ አቅደን ወደ ትግበራ  እየገባን   መሆኑ ይታወቃል ። ስለሆነም የተማሪዎች performance placement test ለ6ኛ:8ኛ እና 12ኛ ክፍል  ነገ  እንደ ልደታ ክ/ከተማ ት/ቤት በሁሉም በመንግስትም በግል ት/ቤት ይሰጣል ። ስለሆነም  1ፈተናው  በጥብቅ ድስፒልን እንድሰጥ ማድረግ 2.አንድ ወንበር ላይ አንድ ተማሪ   እንድፈተን 3. ተማሪዎች ያሉበትን  ደረጃ ለማወቅ   እያንዳንዱ  ተማሪ  በራሱ እንድሰራ ጥረት ማድረግ 4.ፈተናው  በየክፍል ደረጃ ታርሞ ተተንትኖ   ሰኞ 2:30 ወረዳ እና ክ/ከተማ  በሀረድ እና በሶፍት ኮፒ  ገቢ  ይደረጋል 5.ወረዳ ት/ጽ/ቤት  እና ክላስተር ሱፐርሸይዘር በስሩ ላሉ ለመንግሥትም ሆነ ለግል ት/ቤት  ጥብቅ ክትትል ይደረግ 6.የክፍል እጥረት ካለ  ባሉ አማራጭ  ክፍሎች(በተመጽሐፍት:ቤተሙከራ :አዳራሽ : አይሲቲ  ላብ እና ወዘተ ) መጠቀም። 7.ፈተናው  በተቀመጠው  ፕሮግራም  መሰረት  መስጠቱን  ክትትል ይደረግ
229
4
No text...
222
5
ነገ መንገድ ስለሚዘጋጋ ትምህርት እስከ 6:30 ነው
384
6
ነገ የደመራ በአል ሰለሆነ እና የኛ ተማሪዎች ከርቀት ስለሚመጡ ሙሉ ቀን ትምህርት አይኖርም አርብ የመስቀል በአል ነው ትምህርት የለም
481
7
ትምህርት የሚጀመረው ማክሰኞ ነው ከማክሰኞ ጀምሮ እሰከ አርብ ትምህርት እስከ 6:40 ነው
725
8
እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱን ዓመት የሠላም፣የፍቅር እና የጤና ያድርግላችሁ። ሰኞ መስከረም 6 ቀን የመውሊድ በዓል ማግስት በመሆኑ ትምህርት የምንጀምረው ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደረጉ እናሳውቃለን።
676
9
ለሁሉም ነባር ተማሪ ወላጆች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ሰኞ ጳጉሜ 4 2016 መሆኑን ተረድታችሁ እንድታሰመዘግቡ እናሳሰባለን
654
10
No text...
656
11
No text...
565
12
No text...
522
13
ሰላም የ2017አም ምዝገባ አርብ ነሀሴ 24 2016 ይጀምራል የምዝገባ ሰአት 3:00-6:30
616
14
No text...
812
15
እንኳን ደስ ያላችሁ የት/ቤታችን የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ በጥሩ ውጤት ሚኒስትሪ አልፈዋል
770
16
እንኳን ደስ ያላችሁ የት/ቤታችን የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ በጥሩ ውጤት ሚኒስትሪ አልፈዋል
949
17
Share 'Gr -6 Sciense.pdf'
1 025
18
Share 'GRADE 8 AMHARIC (2015 MINISTRY EXAM).pdf'
1 083
19
+3
No text...
1 166
20
Citizenship MSLCE 2015EC (2).pdf
683