cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Grad e 12 Entranc Exame (2014-15)🇪🇹

ሰላም ለናንተ ይሁን የዚ ቻናል ቤተሰቦች👋 ID ቁጥራቹን Group ላይ ላኩልን ወጤታቹን Screenshot እያረግን እንልክላቹአለን እናንተ መረግ የሚገባቹ!! የYou tube Channel Subscribe እና Like በማረግ ScreenShot ከ Registration ID ጋ Group ላይ መላክ ብቻ👇👇 https://youtu.be/f4qt7VV-2iQ ማታለል ፈፅሞ ክልክል ነው🙅‍♂

Show more
Ethiopia6 196Amharic4 695The category is not specified
Advertising posts
2 320
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሀናን ናጂ አህመድ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት። ተማሪ ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡ ባስመዘገበችው ውጤት በጣም ደስተኛ መሆኗን የገለጸችው ተማሪ ሀናን፤ በቀጣይም ለበለጠ ውጤት እንደመትተጋ ተናግራለች፡፡ ክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የግል ትምህርት ቤት ነው፡፡ @Grade_12_Entranc_result_13_14 @Grade_12_Entranc_result_13_14
Show all...
" ምንም አይነት የሲስተም / ቴክኒካል ችግር የለም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል። ውጤት በዌብሳይት eaes.et ላይ ፣ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በ6284 ፣ በቴሌግራም ቦት @eaesbot ላይ " ሬጅስትሬሽን ቁጥር " በማስገባት ማየት እንደሚቻል ተገልጿል። ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ውጤት ለማየት መቸገራቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጠቁመዋል። ይህ በተመለከተ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትን አነጋግሯል። አገልግሎቱ ፤ በውጤት መመልከቻ አማራጮቹ ላይ ምንም አይነት ቴክኒካል / የሲስተም ችግር እንደሌለ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። " በአንድ ግዜ ተማሪዎችና ወላጆችን ጨምሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰው ውጤት ለማየት እየሞከረ ስለሆነ መጨናነቅ መፈጠሩን " ከፍተኛ የአገልግሎቱ አመራር ለቲክቫህ ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎች በትዕግስት በመሞከር ውጤታቸውን እንዲያዩ ኃላፊው መክረዋል፡፡ @Grade_12_Entranc_result_13_14
Show all...
❤ 5👍 3
መልእክት ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ! ውድ ውጤት ጠባቂ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንደሚታወሰው ትምህርት ሚኒስቴር የ12ተኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ውጤት ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል። በዚህም ተፈታኝ ለሆናችሁ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም እድልን እየተመኘን ውጤት በሚለቀቅበት ሰአት ውጤት የሚታይበት ዌብሳይት እጅጉን ስለሚጨናነቅ ጥሩ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ... የግዱኑ የሚጠይቅ በመሆኑ እኛ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ አድሚኖች ውጤታችሁን ሚስጥራችሁን በጠበቀ መልኩ አይተን ለእናንተ ለማጋራት ዝግጁ እንደሆንን ለማሳወቅ እንወዳለን ። እናም እናንተ የቻነላችን ቤተሰቦች ይህን መልእክት 12ተኛ ክፍል ለሆኑ ወዳጅ ፣ ዘመድ ፣ ጓደኛ በማጋራት ውጤታቸውን በቶሎ እንዲያዩ ይርዷቸው ። ውጤት ለመመልከት በ @Wakanda_Event1 መልእክት እና Id number ይላኩልን !! SHARE @Grade_12_Entranc_result_13_14 @Grade_12_Entranc_result_13_14
Show all...
👍 6❤ 4🥰 2🔥 1👏 1
መልእክት ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ! ውድ ውጤት ጠባቂ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንደሚታወሰው ትምህርት ሚኒስቴር የ12ተኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ውጤት ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል። በዚህም ተፈታኝ ለሆናችሁ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም እድልን እየተመኘን ውጤት በሚለቀቅበት ሰአት ውጤት የሚታይበት ዌብሳይት እጅጉን ስለሚጨናነቅ ጥሩ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ... የግዱኑ የሚጠይቅ በመሆኑ እኛ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ አድሚኖች ውጤታችሁን ሚስጥራችሁን በጠበቀ መልኩ አይተን ለእናንተ ለማጋራት ዝግጁ እንደሆንን ለማሳወቅ እንወዳለን ። እናም እናንተ የቻነላችን ቤተሰቦች ይህን መልእክት 12ተኛ ክፍል ለሆኑ ወዳጅ ፣ ዘመድ ፣ ጓደኛ በማጋራት ውጤታቸውን በቶሎ እንዲያዩ ይርዷቸው ። ውጤት ለመመልከት በ @Wakanda_Event1 መልእክት እና Id number ይላኩልን !! SHARE @Grade_12_Entranc_result_13_14 @Grade_12_Entranc_result_13_14
Show all...
#MoE ሚኒስትሩን ያስደናገጣቸው ቁጥር ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦ " ከዚህ ፈተና አንድ #ሊያስደነግጠን የሚገባ ነገር ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ ነው ያገኙት። ከ845 ሺህ ፤ 422,500 ሺህ ተማሪ ከ26 በታች ነው ያገኘው። እንደው ዝም ብሎ አንድ ተማሪ ፈተናውን በግምት ቢሞላ እንኳን ሊያገኘው የሚችለው ውጤት ነው። ለዚህ ነው ከታች ጀምሮ በደንብ አጥርተን መስራት አለብን የምንለው። " ስለ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ቁጥሮች ምን ይላሉ ? - በ2015 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 845,099 ፤ 50 በመቶና በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች (3.2%) ብቻ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ፦ • ከተፈጥሮ ሳይንስ ያለፉ 19,017 ተማሪዎች • ከማህበራዊ ሳይንስ ያለፉ 8,250 ተማሪዎች - በማታ የተፈቱ 16,541 ያለፉ 12 ተማሪዎች ብቻ - በግል የተፈተኑ 169,502 ያለፉ 498 ተማሪዎች ብቻ - በመደበኛ የተፈተኑ 659,056 ያለፉ 26,757 ተማሪዎች ብቻ - የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ት/ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች #አንድም_ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም / ምንም ተማሪ አላሳለፉም። - በሀገሪቱ ካሉትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑት ትምህርት ቤቶች 42.8 በመቶ የሚሆኑት አንድም እንኳን ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። - 27 ሺህ 267 ተማሪዎች በቀጥታ ፍሬሽ ማን ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ 160 ሺህ ገደማ ተማሪ በሬሜዲያል ይገባሉ።
Show all...
❤ 1
#ሙሉ_መግለጫ የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል። ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጥዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ።
Show all...
#MoE ሚኒስትሩን ያስደናገጣቸው ቁጥር ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፦ " ከዚህ ፈተና አንድ #ሊያስደነግጠን የሚገባ ነገር ከተፈተኑት ጠቅላላ ተማሪዎች ውስጥ 50 ከመቶ የሚሆኑት እና ከዛ በላይ 26 ከመቶ ነው ያገኙት። ከ845 ሺህ ፤ 422,500 ሺህ ተማሪ ከ26 በታች ነው ያገኘው። እንደው ዝም ብሎ አንድ ተማሪ ፈተናውን በግምት ቢሞላ እንኳን ሊያገኘው የሚችለው ውጤት ነው። ለዚህ ነው ከታች ጀምሮ በደንብ አጥርተን መስራት አለብን የምንለው። " ስለ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ቁጥሮች ምን ይላሉ ? - በ2015 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 845,099 ፤ 50 በመቶና በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች (3.2%) ብቻ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ፦ • ከተፈጥሮ ሳይንስ ያለፉ 19,017 ተማሪዎች • ከማህበራዊ ሳይንስ ያለፉ 8,250 ተማሪዎች - በማታ የተፈቱ 16,541 ያለፉ 12 ተማሪዎች ብቻ - በግል የተፈተኑ 169,502 ያለፉ 498 ተማሪዎች ብቻ - በመደበኛ የተፈተኑ 659,056 ያለፉ 26,757 ተማሪዎች ብቻ - የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ት/ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች #አንድም_ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም / ምንም ተማሪ አላሳለፉም። - በሀገሪቱ ካሉትና የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑት ትምህርት ቤቶች 42.8 በመቶ የሚሆኑን አንድ እንኳን ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። - 27 ሺህ 267 ተማሪዎች በቀጥታ ፍሬሽ ማን ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ 160 ሺህ ገደማ ተማሪ በሬሜዲያል ይገባሉ። @Grade_12_Entranc_result_13_14
Show all...
👍 1
ውጤት በምን ይታያል ? " ነገ ጥዋት 12 ሰዓት ላይ በዌብሳይት እና በSMS ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይቻላሉ። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
Show all...
ADD እያረጋቹ ስም እና id ላኩልን እንደገና ይሄን YouTube channel subscribe በማድረግ Id ላኩልን 👇👇👇👇 https://youtu.be/Ct4fsNKq14s?si=t3vsmRwRYQ3mfyjL Inbox Me @Wakanda_Event1 Send ID card and screenshot youtube subscribe You tube kenyaa subscribii fii like gochuun beetasab ta'aa🙏
Show all...
What’s up My family New Vlog Video በአዲስ Video ተመልሰናል 🔥#subscribe #vlog #vlogger #naole_channel

በትግራይ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ለአራት ቀናት ይወስዳሉ። ተማሪዎቹ በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ45 ቀናት በላይ የማጠናከሪያ ትምህርት ሲወስዱ ቆይተዋል። ተማሪዎቹ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ የነበሩና መልቀቂያ ፈተናውን ሳይወሰዱ የቀሩ ናቸው። ፈተናው ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።
Show all...
👍 3❤ 2