cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ህይወታችን

ህይወታችን ይህ ቲኦሎጂ የምንማርበት ነው በተጨማሪ የተለያዪ መረጃዎችን worker tube YouTube subscribe አርጉ https://www.youtube.com/@workertube-ik7ij

Show more
Advertising posts
218
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከሞቀ ቤታችሁ ወጥታችሁ ለመከራየት ላሰባችሁ ምክር ከእህታችን ሎል
Show all...
🥰 2
አንድ ሙስሊም ልጅ ስሜን ጠቅሶ ድምጼንም አስገብቶ ለመመለስ ጥረት አደረገ😁😁 ያው እኔስ "የልጅ ነገር" ብዬ ላልፈው ነበር ግን ምነው እቺን ምክኒያት አድርገን እኛ ብንማማርባት ብዬ አሰብኩ😉😉 @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...
😁 2
አንድ ሙስሊም ልጅ ስሜን ጠቅሶ ድምጼንም አስገብቶ ለመመለስ ጥረት አደረገ😁😁 ያው እኔስ "የልጅ ነገር" ብዬ ላልፈው ነበር ግን ምነው እቺን ምክኒያት አድርገን እኛ ብንማማርባት ብዬ አሰብኩ😉😉 @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...
1
መሃመድ ሂጃብ እና ዴቪድ ዉድ ካደረጉት ውይይት የታዘብኩት ነገር..
Show all...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
እዚህ ላይ ደግሞ ውይይቱ ላይ ዴቪድ የተባለው ሰው ጭራሽ ያላነሳውን ነገር አንስቶ እንደተናገረ በማስመሰል መልስ ለመስጠት ሞክሯል መልሱም ግን አስቂኝ ሆኖ አግኝቼዋለው.. "አማኑኤል ተብሏል ምናምን ሌላም.. አምላክ ከእኛ ጋር..(ብለሃል) ኤሊያስ ማለትም በእብራይስጥ አምላክ ከእኛ ጋር ማለት ነው.. ስለዛ ኢየሱስ አማኑኤል መባሉ አምላክ ካደረገው ኤሊያስም አምላክ ነው ማለት ነው..??" በመጀምሪያ እንዳልኳቹ ስለ አማኑኤል ዴቪድ ዉድ ጭራሽ አላነሳም😁😁 ግን የገረመኝ ያልተባለ ነገር ማንሳቱ ብቻ ሳይሆን የሌለ ተረት ማውራቱ ነው.. እሱም ደግሞ ኤሊያስ ማለት በእብራይስጥ "አምላክ ከእኛ ጋር" ማለት ነው በማለቱ ነው። እቺ የማያውቋትን ቋንቋ ይዞ መጃጃል ውጪም ያሉት ጋር አለች እንዴ ለካስ.. ኧረ እኔ የሙስሊም ተሟጋጅ አውቃለው ዶር ሻቢር አሊ የሚባል.. ለኔ እሱ ጎበዝ ነው.. ቢያንስ በማያውቀው ቋንቋ ሲዋሽ አጋጥሞኝ ስለማያውቅ😁😁 እና የኤሊያስ ትርጉም ምንድነው..??ያው ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነውና ኢንተርኔቱ አለም ላይ በቀላሉ ታገኙታላችሁ፡ ኤሊያስ ማለት "ያህዌ አምላኬ ነው" ማለት ነው። ማስረጃ https://www.ancient-hebrew.org/names/Elijah.htm @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...
😁 1
00:38
Video unavailableShow in Telegram
ወንድማችን ስለ ሥላሴ ትምሕርትም አንስቶ እንዲህ አለ😁😁 "በማቴ 28፡ 19 ላይ ታገኙታላችሁ የጥምቀት ፎርሙላ ይባላል እናም እናም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተጠቅሰዋል እናም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ ይላል.. ክርስቲያኖችም እንደ ማስረጃ ይጠቀሙበታል.. እሺ ይሁን አሁን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተጽፏል.. አዎ አሁን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እናገኘዋለን.. ግን ደግሞ ለምን ሉቃስ 9፡26 ላይ ያለውንስ አያዩትም..?? ምክኒያቱም ሉቃ 9፡26 የተለየ የሦስትነት ፎርሙላን ያመጣል.. አብ ወልድ እና መላእክት ብሎ.." ኧረ እዩልኝ.. ሥላሴ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንዳለ አምኗል.. ግን ደግሞ ጥያቄው ምንድነው ማቴ 28፡19ን ለሥላሴ ከወሰድን ሉቃ 9፡26 ላይ ያለውንም ለምን አንወስድም ታድያ ነው..🙈🙈 እንግዲህ ሉቃስ ላይ ያለው ጌታ ቅዱሳን መላእክቱን አስከትሎ እንደሚመጣ የተናገረበት ክፍል መሆኑ ነው.. ኧረ መልስም አልሰጥም ለዚህ.. በተናገረ ቁጥር እንዲህ የምናገኝ ከሆነማ ከባድ ነው.. ያው እንዲሁ ሙሉውን ረከርድ ማድረጌ ነው.. በሉ በጣም ሃሪፍ የምለው ነገር ሳገኝ ነው ማካፍላችሁ.. @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
ደፋርም ነው ደግሞ.. ከኒቂያው ጉባኤ በፊት የሥላሴ ትምሕርት የለም እያለን ነው.. "የኢየሱስ ክርስቶስና የመንፈስ ቅዱስ አምላክ ያለመሆን የእስልምና አቋም በጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲገኝ የኒቂያውና ቁስጥንጥንያው(Niceno-Constantinopolitan) የሥላሴ ትምሕርት ግን ሊገኝ አልቻለም.. በል ስህተት መሆኔን አረጋግጥልኝ.. ስህተት መሆኔን አሳየኝ.." እውነት ከኒቂያው ጉባኤ በፊት ከሥላሴ ጋር በተያያዘ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የነበረው እስላማዊ አቋም ነው..?? ሰውዬው የጠየቀው አንድ ሰው ነው.. እኛ ከነ ምርቃቱ ለናሙና ያህል እስቲ እንይ.. [ምንም እንኳን ቤተ ክርስቲያን በአለም ሁሉ ብትስፋፋ.. እስከ ምድርም ጥቅ ብትደርስ ከሃዋርያትና ከደቀ መዛሙርቶቻቸው ይህንን እምነት ተቀብላለች እንዲህም ታምናለች.. ሰማይና ምድሩን፤ ባህሩንም በእርሱ ውስጥ ያሉትንም ሁሉ በፈጠረ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ፤ የእግዚአብሔር ልጅ በሚሆን እኛን ስለማዳን ሰው በሆነው በአንድ ክርስቶስ ኢየሱስ እንዲሁም በነቢያት በተናገረ በመንፈስ ቅዱስ] (ሄራኒዮስ፡ against heresies 1:10:1) 190ዓም [በክብር፣ በዘላለማዊነት፣ በአገዛዝ ፍጹም የሆነ ሥላሴ አለ.. በሥላሴ ውስጥ የተፈጠረ ወይም የበታች የለም] (ጎርጎርዮስ ገባሬ ተአምራት፡ declaration on faith) 260 ዓም [በአምላካችን በክርስቶስ ኢየሱስ የተትረፈረፈ ደስታን ያለነቀፌታ እመኝላችኋለው] (አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ፡ መልእክት ወደ ሮሜ) 110ዓም [ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ የማያምን ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ መቅደሱ ሊሆን አይችልም] (ቆጵርያኖስ፡ letter 73:12) 250ዓም ይሄ አቋም የኢስላም እንደሆነ አላውቅም ነበር.. @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
መሃመድ ሂጃብ የሚባል ሙስሊም ተሟጋች ዴቪድ ዉድ ከሚባል በእስልምና ላይ ከሚሰራ ሰው ጋር ስለ ሥላሴ የተወያዩበትን አሁን እያየሁ ነው እና ሙስሊሙ ንግግሩን ጀምሯል.. ገና ከመጀመሩ የተናገረው ነገር አስገረመኝና ለእናንተ አካፈልኳችሁ.. እንዲህ አለ.. "ጳውሎስ የተጋነነ ነገረ ክርስቶስ ነበረው.. ጥርጥር የለውም ኢየሱስ አምላክ እንደሆነ ያምን ነበረ.. ለዚህም ጥሩ ማሳያ ፊሊጵስዩስ 2 ነው" ስለዛ ይሄ ልጅ የኢየሱስን አምላክነት መጽሐፍ ቅዱስ በፊሊ 2 ላይ እንደሚናገር አምኗል.. እስቲ ውይይቱን እስከምጨርሻው ደግሞ አየውና እንዲህ አካፍላችኋለው.. @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...
00:11
Video unavailableShow in Telegram
ኧረ ጉድ ነው.. ጳውሎስ የክርስቶስን አምላክነት እንደሚያምን ተናግሮ ካስገረመኝ በኋላ ወደ ዮሐንስ ደግሞ ሄዷል እንዲህም ብሏል.. "ዮሐንስ በሥጋዌ ትምሕርት(የአምላክ ሰው መሆን ት/ት) ያምናል በመጀመሪያ ቃል ነበር ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር.. ሁሉም ሰው ያውቀዋል መግቢያውን.. ዮሐንስ 1" በዚሁ ከቀጠለ ክርስቶስም ራሱ አምላክ መሆኑን ተናግሯል ሲል እንዳላገኘው ነው ምፈራው😁😁 @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...
መልስ ለተወዳጅ ወንድማችን #ወሂድ (ኡስታዝ) Genesis 2:18 DRA And the Lord God said: It is not good for man to be alone: #let_us_make him a help like unto himself. Genesis 2:18 WYC And the Lord God said, It is not good that a man be alone; #let_us_make for him a helper like himself. Genesis 2:18 (Brenton's English translation of the Septuagint) And the Lord God said, It is not good that the man should be alone, #let_us_make for him a help suitable to him. #ποιήσωμεν αυτώ βοηθόν κατ΄ αυτόν (II: XVIII) ዘፍጥረት 2፡18 ግእዙ ወይቤ እግዚአብሔር ኢኮነ ሠናየ ለእጓለ እመሕያው ይንበር ባሕቲቱ፤ አላ #ንግበር ቢጸ ዘይረድኦ @orthodoxAPOLOGETICS
Show all...