የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!
Open in Telegram
Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 350
Subscribers
No data24 hours
-187 days
-6930 days
Posts Archive
ሙሉ ክፍያ አጠናቅቃችሁ እስካሁን ወደ ትምህርት መስጫ ግሩፕ ያልገባችሁ በፍጥነት ከስር ባለው በተመዘገባቹበት ሊንክ አናግሩን
@Qallbdoctor
2 ሳምንት ቀረው!
የሩቅያህ ትምህርት የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ሊያልቅ ነው!
👉 https://t.me/illmurawhaniya 👈
🌟ከዚህ ቀደም ተመዝግበው ትምህርት ላይ ያሉ ኡስታዞችን በእውቀት እየጠገነ ያሉ የሩቅያህ ኡስታዞች እነሆ በሶስተኛ ዙር ከበቂ በላይ ተማሪዎችን መዝግበው ወደ ትምህርት ለማምራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል!
👉ይህ እድል አምልጧቸው ከተቆጩት እንዳይሆኑ አሁኑኑ ቻናሉን በመቀላቀል ያናግሩን!
👇👇ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን👇👇
@Qallbdoctor
አሏሁ አክበር!
እንኳን ደስ ያላችሁ!
የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ተጀመረ!
ትምህርቱ ብቁ የሩቅያህ ኡስታዞችን ለማፍራት የታሰበ ድንቅ አጋጣሚ ነው!
አሰጣጥ!
1.የአጭር ግዜ ኮርስ ለ 6 ወር የሚቆይ
ስልጠና!
2.ብቁ የሩቅያህ ምሩቅ ኡስታዝ ለመሆን የ 2 ከ6 ወር አመት የኦንላይን አስተምህሮትና ስልጠና
አስተምህሮቶቹ (ኮርሶቹ) የሚያተኩሩት
A. ጂኖችን እና ሲህር ከአንድ ሰው ላይ ማስወገድ ጥበብ።
B. ስነ አእምሮ ጥበብ (ሳይኮሎጂ) አስተምህሮት እና ስልጠና
C. ቁርአናዊ ምርምርና ጥናት
D. የመንፈሱ አለማት ምስጢራዊ ትምህርቶች
... እነኚህንና የመሳሰሉትን ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ኡስታዞችን ለማፍራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል!
ትምህርቱን ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች!
= ተማሪው / ዋ ቁርአን ያኸተመ/ያኸተመች መሆን አለባቸው
-_ምዝገባው ለሁለቱም ፆታ ነው🤲
=ለመግቢያ የፈተና ጥያቄዎች ሲኖሩት ትምህርቱን ለማግኘት ፈተናውንም ከ 60 በላይ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
ሌሎችንም መስፈርቶች ለማግኘት እና
ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
ይፍጠኑ 🤲
👇👇👇👇
https://t.me/illmurawhaniya
👆👆👆👆
ኑ ለኡማው አፊያነት እንረባረብ የሲህርን ጥፋት እንከላከል🤲
የሩቅያህ ትምህርት የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ!
👉 https://t.me/illmurawhaniya 👈
🌟ከዚህ ቀደም ተመዝግበው ትምህርት ላይ ያሉ ኡስታዞችን 300 የ6 ወር አጭር ኮርስ ተማሪዎችን በሁለት ዙር በሰርተፍኬት ያስመረቅን ሲሆን
በተጨማሪም ሙሉ የሩቅያህ ኡስታዞችን በ2 አመት ከ 6ወር አስተምህሮ በእውቀት እየጠገኑ ያሉ የሩቅያህ ዶክተሮች እነሆ ለሶስተኛ ዙር ምዝገባ ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል!
ውስን ቦታዎች አሉንና ፈጥነው ይመዝገቡ
👉ይህ እድል አምልጧቸው ከተቆጩት እንዳይሆኑ አሁኑኑ ከስር ባለው ሊንክ ለምዝገባ ያናግሩን!
👇👇ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን👇👇
@Qallbdoctor
ሁለተኛ ዙር የተመዘገባችሁ ክፍያ ያጠናቀቃችሁ በሙሉ አናግሩን🤲 ለትምህርት ወደተዘጋጁ ሩሞች እንድትገቡ!
🌟አዲስ መመዝገብ ለምትመጡ ከላይ ያለውን መርህ ሙሉ ለሙሉ አሟልታችሁ ስማችሁን በመግለፅ የስንት ግዜውን ኮርስ መውሰድ እንደምትፈልጉ ነግራችሁ ክፍያ በመፈፀም ሪሲት ለመላክና ለመጀመር በ 👉 @Qallbdoctor ያናግሩን!
@Qallbdoctor
@Qallbdoctor
ይህ የሩቅያ ትምህርት የሚሰጠው ኦንላይን ነው!
አላማውም ትልቅ የሩቅያ ሴንተር መገንባት ነው!
አላማው የሴት ታካሚዎች በሴት ኡስታዞች እንዲታከሙ ማስቻል ነው!
አላማው ቀድሞ ግንዛቤን በኡማው ዘንድ ለማስጨበጥና ታሪክ መስራትን የሚችሉ ድንቅ ኡስታዞችን መፍጠር ነው!
ከረጅም ግዜ ሹራወች ኋላም ተመዝጋቢዎች ማሟላት ያለባቸውን ነገሮች ይፋ አድርገናል።
በመመዝገብ ሂደት ውስጥ ጥያቄ የመለሳችሁ ሰዎች ወዲያው እርማት ስለማይደርስልንና ከተመዝጋቢው አንፃር በፍጥነት ለማረም ስለምንቸገር ሰብር እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን💡
እንዲያሟሉ የሚጠበቀው!
1.ቁርአን በንባብ ብቻያኸተሙ
2..ኮርሱ የሚሰጠው
ለ6 ወር እና ለ 2 አመት ነው!! ሁለት አመት ሰልጥነው ያስመረቅናቸው ኡስታዞች ብቻ ናቸው አሏህ ብሎ በምንመሰርተው ማህበር ውስጥ ታቅፈው የሩቅያህ ሴንተሮች አገልጋይ ኡስታዞች የሚሆኑት!
4. የ 6 ወር ኮርስ ለመማር ና ለምዝገባ
:-ለመመዝገብ 2500 ብር
:-ወራዊ 2,000 ብር
የ 2 አመት ኮርስ ለመማርና ለመመዝገብ
:-ለመመዝገብ 2500 ብር
:-ወራዊ ክፍያ 1000 ብር
5.የሚሰጡ ኮርሶች
ለ 6 ወር ኮርስ 5 የትምህርት አይነቶች ሲኖሩ
ለ 2አመት የሚሰጡ ኮርሶች 15 የትምህርት አይነቶች ይሰጣሉ
6.በመጀመርያው ምዝገባ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እና ክፍያ ያጠናቀቃችሁ ሙሉ ለሙሉ ትምህርቱን የምንጀምረው በቅርብ ግዜ ስለሆነ በትእግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን!
👇👇ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን👇👇
@Qallbdoctor
የሩቅያህ ትምህርት የሁለተኛ ዙር ምዝገባ ሊጀመር ነው!
👉 https://t.me/illmurawhaniya 👈
🌟ከዚህ ቀደም ተመዝግበው ትምህርት ላይ ያሉ ኡስታዞችን በእውቀት እየጠገነ ያሉ የሩቅያህ ኡስታዞች እነሆ ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል!
👉ይህ እድል አምልጧቸው ከተቆጩት እንዳይሆኑ አሁኑኑ ቻናሉን በመቀላቀል ያናግሩን!
👇👇ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን👇👇
@Qallbdoctor
የሩቅያህ ትምህርት ተማሪ ኡስታዞች በሙሉ የሚድ ፈተናችሁ ዛሬ ተጀምሯል! ሁላችሁም ትኩረታችሁን ወደ ፈተናው እንድታደርጉ ስንል እንጠይቃለን ። የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችም መልካም ፈተናን ተመኘን 🤲 እስክትቀላቀሉን ጓጉተናል🤲
ብዙወቻችሁ ተመዝጋቢዎች የምዝገባ ክፍያ ግዜ ማጠሩን ተከትሎ ባነሳችሁት ቅሬታ አማካኝነት የክፍያ ግዜውን እስከ ጁምአ የምናደርግ ሲሆን ከዚያ ውጭ የቀን ጭማሪ እንደማይኖር ግን ልናሳውቃችሁ ወደድን። አሏህም ሀሉን አዋቂ ነው🤲
የመግቢያ ፈተና አልፋችሁ
የመመዝገብያ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ የመጨረሻው ክፍያ ማጠናቀቅያ ወቅት ሰኞ 7/10/13 ነው!!
ከዛን ቀን ባሉት ሳምንቶች የተማሪዎች ኦንላይን የትምህርት አሰጣጥ መዋቅር ተጠናቆ በቀጥታ የሩቅያህ ትምህርት የሚጀመር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን!!
እውቀት የመገንቢያ ግዝው አሁን ነው!!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!!
መግቢያ ፈተና አልፋችሁ ለመማር የተመረጣችሁ በሙሉ!
የመመዝገብያ ሰአት የሚያልቀው በቀጣይ ሳምንት ሰኞ ነው🤲
ከወዲሁ ምዝገባችሁን አጠናቃችሁ ለሩቅያህ ትምህርት ተዘጋጁ።
የሩቅያህ ትምህርት ስልጠና ማእከል!
https://t.me/illmurawhaniya
👇👇ለመመዝገብ እና መልሱን ለመስጠት በዚህ ያናግሩን👇👇
@Qallbdoctor
👉ፈተና እርማት ቅዳሜ ይጀምራል👈
የመጨረሻ ዙር ጁምአ💡
መጨረሻ ዙር የሩቅያህ ትምህርት የምዝገባ ፈተና ጁምአ 20/9/13 ነው !!
ይህ የሩቅያ ትምህርት የሚሰጠው ኦንላይን ነው!
አላማውም ትልቅ የሩቅያ ሴንተር መገንባት ነው!
አላማው
1. የሴት ታካሚዎች በሴት ኡስታዞች እንዲታከሙ ማስቻል ነው!
አላማው
2.ስለሩቅያህ ጥቅም ቀድሞ ግንዛቤን በኡማው ዘንድ ለማስጨበጥና ታሪክ መስራትን የሚችሉ ድንቅ ኡስታዞችን መፍጠር ነው!
💡ለሩቅያ ትምህርት መሟላት ያለባቸው
መርሆች💡
ከርሶ እንዲያሟሉ የሚጠበቀው!
1.ቁርአን በንባብ ብቻ ያኸተሙ !
2. የመግቢያ ፈተናውን ውጤት ከሶስቱ አንዱን ዙር ብቻ ስልሳ እና ከ60 በላይ ማምጣት አለቦት
3. ኮርሱ የሚሰጠው
ለ6 ወር እና ለ 2 አመት ነው!! ሁለት አመት ሰልጥነው ያስመረቅናቸው ኡስታዞች ብቻ ናቸው አሏህ ብሎ በምንመሰርተው ኢንስቲትዩት ውስጥ ታቅፈው የሩቅያህ ሴንተሮች አገልጋይ ኡስታዞች ና ተመራማሪዎች የሚሆኑት መሆንም የሚችሉት! 4. የ 6 ወር ኮርስ ለመማር ና ለምዝገባ
👉 :-ለመመዝገብ 2500 ብር
:-ወራዊ 2,000 ብር
👉 የ 2 አመት ኮርስ ለመማርና ለመመዝገብ
:-ለመመዝገብ 2500 ብር
:-ወራዊ ክፍያ 1000 ብር
💡የነፃ ትምህርት የለንም!
💡አላማው የግንባታ ነው ! በነፃ አንገነባም!
5.የሚሰጡ ኮርሶች
💡ለ 6 ወር ኮርስ 5 የትምህርት አይነቶች ሲኖሩ
💡ለ 2አመት የሚሰጡ ኮርሶች 15 የትምህርት አይነቶች ይሰጣሉ።
6.በመጀመርያው ምዝገባ የተመዘገባችሁ እና ክፍያ ያጠናቀቃችሁ ሙሉ ለሙሉ ትምህርቱን የምንጀምረው ቅርብ ግዜ ስለሆነ በትእግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን! ክፍያ ያልፈፀማችሁ ቀጣይ ሳምንት የመጨረሻ ምዝገባውን የማጠናቀቅያ ሰአት ነው!
💡💡💡አላማችን ትልቅ ነውና አሏህም ግባችንን ያግዝፍልን አሚን!💡💡
👇👇ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን👇👇
@Qallbdoctor
እነሆ የመጨረሻው ዙር የመግብያ ፈተና ጁምአ ይለቀቃል። ያልተመዘገባችሁ ሰዎች አሁኑኑ መርሁን በማሟላት በርሱ መሰረት መማር የምትሹ በሙሉ ለወደፊት ብቁ የሩቅያህ ኡስታዞችን ለማፍራት የጀመርነው ጥረት የመግቢያና የመማርያ እድል የመጨረሻው ዙር ፈተና ጁምአ ይለቀቃል። እናም ከዚህ በፊት ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ስንጠይቅ ምዝገባችሁንም ያጠናቀቃችሁ የሩቅያህ ትምህርት ተመዝጋቢዎችም ለትምህርቱ እንድትዘጋጁ ትምህርት የሚጀመርበትንም ግዜ ይፋ የምናደርግ ሲሆን። አልሰማንም አምልጦኛል ምክንያቶችን አንቀበልም። ምዝገባውም ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ላልተወሰነ ግዜ አይኖርም!
ከስር ባለው ሊንክ ግሩፑን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/illmurawhaniya
👇👇👇
@Qallbdoctor
ሁለተኛ ዙር ፈተና ተገባደደ !
ፈተናውን ያለፋችሁ ሰዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!
ሶስተኛው ዙር ፈተና እና የመጨረሻው ፈተና አሏህ ካለ ቀጣይ ሳምንት ይደረጋል! አልሰማንም አመለጠን የሚሉ ክሶች እንዳይመጡ ሼር አድርጉ!
