en
Feedback
Chamaxy®

Chamaxy®

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel Chamaxy®

Channel Chamaxy® (@chamaxy) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 739 subscribers, ranking 5 431 in the Religion & Spirituality category and 2 135 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 739 subscribers.

According to the latest data from 18 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -419 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 19 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 739
Subscribers
No data24 hours
-787 days
-41930 days
Posts Archive
Chamaxy®
15 739
Repost from N/a
🎁🏆🚨 ገናን ምክንያት በማድረግ የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN በሉ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Chamaxy®
15 739
Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

Chamaxy®
15 739
🎄የቲኛዉን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

Chamaxy®
15 739
✝️ የድጋፍ ጥሪ✝️ እህታችን ኖላዊት መለሰ ባጋጠማት የልብ ሕመም ምክንያት ዶክተሮች ቀዶ ጥገና እንድታደርግ አዘዋታል፡፡ ለዚህም ከፍተኛ ወጪ ተጠይቃለች ይህም በሷ አቅም ሊደረግ ስለማይችል ስለዚህ
✝️ የድጋፍ ጥሪ✝️ እህታችን ኖላዊት መለሰ ባጋጠማት የልብ ሕመም ምክንያት ዶክተሮች ቀዶ ጥገና እንድታደርግ አዘዋታል፡፡ ለዚህም ከፍተኛ ወጪ ተጠይቃለች ይህም በሷ አቅም ሊደረግ ስለማይችል ስለዚህ ሁላችንም ተረባርበን እናድትድንና አብራን በሙሉ ጤንነት እንድታገለግል እንድናግዛት በመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ስም በትህትና እንጠይቃለን፡፡   ▶️ መደገፍ ለምትፈልጉ          - አቢሲኒያ ባንክ - 143265048          - ቴ-ሌ ብር - 0991667840     - ንግድ ባንክ - 1000450190792 ‹‹ እውነት እላችኋለሁ ከሁሉ ከሚያንሱ ከነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል፡፡›› ማቴ.25፡40

Chamaxy®
15 739
🎄የቲኛዉን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

Chamaxy®
15 739
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Chamaxy®
15 739
💐ንብ ዲኮር 💐 ለሰርግ ለብራይዳል ለመልስ ለቤቢ ሻወር ለልደት ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ዲኮር እንሰራለን ያናግሩን @pilupadier በስልክ መስመር 0927334801 071727330
💐ንብ ዲኮር 💐 ለሰርግ ለብራይዳል ለመልስ ለቤቢ ሻወር ለልደት ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራም ዲኮር እንሰራለን ያናግሩን @pilupadier በስልክ መስመር 0927334801 0717273301 ለመቀላቀል👇👇 https://t.me/nib_decor

Chamaxy®
15 739
​​ሽማግሌው አባታችሁ ደህና ነው? + ዮሴፍ በግፍ የሸጡት ወንድሞቹን ለሁለተኛ ጊዜ ሲያገኛቸው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው ‘የነገራችሁኝ ሽማግሌው አባታችሁ ደህና ነው? ገና በሕይወት አለን?’ እነርሱ መለሱ ፦ አባታችን ደህና ነው ገና በሕይወት አለ አሉት፡፡ (ዘፍ 43:27) ዮሴፍ የጠየቀው የአረጋዊውን አባቱን የያዕቆብን ደህንነት ነበር፡፡ እነርሀሱ ወንድማቸው መሆኑን ገና ስላላወቁ ‘አባቴ ደህና ነው?’ በማለት ፈንታ  ‘ሽማግሌው አባታችሁ’ አለው፡፡ እርግጥም ያዕቆብ መቶ ሠላሳ ዓመቱ ነበር፡፡ ዮሴፍ እንደፈራው አልሞተም፡፡ ገና በሕይወት ነበረ፡፡ ይህንን ዮሴፍ ለወንድሞቹ የጠየቀውን ጥያቄ ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ጻድቁን አቡነ አረጋዊን ለመጠየቅ በሔደ ጊዜ ዳግም ተናግሮታል፡፡ ቅዱስ ያሬድ ወደ ደብረ ሃሌሉያ ዳሞ ተራራ በደረሰ ጊዜ ከተራራው ግርጌ ዮሴፍና ማትያስ የተባሉ ሁለት የአቡነ አረጋዊ ደቀ መዛሙርትን አገኘ፡፡ ‘ዳኅንኑ ዝስኩ አረጋዊ አቡክሙ’ ሽማግሌው አባታችሁ ደህና ነውን ብሎም ጠየቃቸው፡፡ ይህ ንግግሩ መልስ አግኝቶ ሳያበቃ ምስጋና ሆኖ በአቡነ አረጋዊ ማሕሌት ይዜማል፡፡ ሽማግሌው አባታችሁ አረጋዊ አቡክሙ የተባለለት ጻድቁ አቡነ ዘሚካኤል አረጋዊ ተብሎ ለመጠራት እንደ ያዕቆብ 130 ዓመታት መቆየት አላስፈለገውም፡፡ ገና በዐሥራ አራት ዓመቱ መንኖ ለብዙዎች መመነን ምክንያት የሆነ በዕድሜው ሳይሆን በቅድስናው አረጋዊ ለመባል የደረሰ ጻድቅ ነበር፡፡ ዛሬም ላይ ሆነን የዮሴፍንና የቅዱስ ያሬድን ጥያቄ ደግመን እንመልስ፡፡  ‘’ሽማግሌው አባታችሁ ደህና ነው? ገና በሕይወት አለን?’’ ለሚለን ሁሉ መልሳችን ‘አረጋዊው አባታችን አቡነ አረጋዊ ደህና ነው፡፡ አሁንም ድረስ በሕይወት አለ ፤ እግዚአብሔር ሰወረው እንጂ አልሞተም፡፡ የሚል ነው፡፡ ጻድቁ አባታችን አረጋዊ ሆይ ዮሴፍ ስለ አባቱ ደህንነት እንደጠየቀ እኛ ስለ አንተ ደህንነት አንጠይቅም፡፡ እግዚአብሔር ያከበረህ ሆይ ባይሆን እኛ ልጆችህ ግን ደህና አይደለንም፡፡ ነፍሳችን ዛሬ በፊትህ የከበረች ትሁንና ልጆችህን በምልጃህ አስበን፡፡ ዮሴፍ ሽማግሌ አባቱን በፈርኦን ፊት እንዳቀረበ እኛም አረጋዊ አባታችንን በእግዚአብሔር ፊት ትማለድልን ዘንድ በጸሎታችን እናቀርብሃለን፡፡ ከዳሞ ተራራ ላይ ሆነህ ከችግር መውጫ ቸግሮአት ሰማይ ሰማዩን ለምታይ ሀገራችን የምልጃህን ገመድ ወርውርላት፡፡ ሊተናኮሏት የተጠመጠሙባትን ዘንዶዎችም ወደ መልካም ዘመን መወጣጫ መሰላሎችዋ አድርግላት፡፡ ካለችበት ውድቀት ወደ ከፍታ መወጣጫ ወደ መልካም መሸጋገሪያ ገመድ ትፈልጋለችና የጸሎት ገመድህን ላክላት። ያን ጊዜ እንዲህ ትላለች ፦ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ ርስቴም ተዋበችልኝ’ መዝ 16፡6 ወስብሐት ለእግዚአብሔር @menefesawinet

Chamaxy®
15 739
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Chamaxy®
15 739
📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?      

Chamaxy®
15 739
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Chamaxy®
15 739
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓ አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ                  👇👇

Chamaxy®
15 739
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Chamaxy®
15 739
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓ አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ                  👇👇

Chamaxy®
15 739
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ 👍 በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ! መሸጥ የምፈልጉ  2019  2020 2021 2022 በብዛት ሲሆን BOUNS አለዉ! ለመሸጥ ምትፈልጉ Inbox 📥 @Yene_mareyam