en
Feedback
Chamaxy®

Chamaxy®

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel Chamaxy®

Channel Chamaxy® (@chamaxy) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 739 subscribers, ranking 5 431 in the Religion & Spirituality category and 2 135 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 739 subscribers.

According to the latest data from 18 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -419 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 19 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 739
Subscribers
No data24 hours
-787 days
-41930 days
Posts Archive
Chamaxy®
15 739
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Chamaxy®
15 739
እንኩዋን ወደ ሻጭ እና ገዢ ግሩፕ በሰላም መጡ😊😊 ማንኛውንም የሶሻል ሚዲያ አካውንቶችን 🎥👤📸🎵✈️መግዛት እና መሸጥ ምትፈልጉ በዚህ ግሩፕ አማካኝ ማግኘት ይችላሉ ᴊᴏɪɴ @gezi_ena_s
እንኩዋን ወደ ሻጭ እና ገዢ ግሩፕ በሰላም መጡ😊😊 ማንኛውንም የሶሻል ሚዲያ አካውንቶችን 🎥👤📸🎵✈️መግዛት እና መሸጥ ምትፈልጉ በዚህ ግሩፕ አማካኝ ማግኘት ይችላሉ ᴊᴏɪɴ @gezi_ena_shach_group ᴊᴏɪɴ @gezi_ena_shach_group ᴊᴏɪɴ @gezi_ena_shach_channel

Chamaxy®
15 739
ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች ኃጢአት ካደገች በኋላ____ትወልዳለች?

Chamaxy®
15 739
☘ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ

Chamaxy®
15 739
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓ አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ                  👇👇

Chamaxy®
15 739
📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?      

Chamaxy®
15 739
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓ አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ                  👇👇

Chamaxy®
15 739
☘ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ

Chamaxy®
15 739
🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

Chamaxy®
15 739
☘ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ

Chamaxy®
15 739
📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ«እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....READ MORE

Chamaxy®
15 739
☘ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ

Chamaxy®
15 739
እግዚአብሔር ቋንቋን የደበላለቀባቸው ህዝቡ ምን በማድረጋቸው ነው?

Chamaxy®
15 739
እንዳያመልጣቹ  የኦሮምኛ መዝሙር መገኛ ቻናል ነው https://t.me/tawahiidoo

Chamaxy®
15 739
ይቺ ዕለት …………………!! 【valantines day 】እውነት የፍቅር ቀን ♥♥♥ ከልደተ ክርስቶስ በኋላ በአለም ላይ የሠለጠኑት ሮማውያንና ግሪካውያን አምልኮተ እግዚአብሔርን ጠልተወ ሐዋርያትንና ተከታዮቻቸውን እያሳደዱና እየገደሉ በምትኩ ፍጡራን የሆኑ ምድራውያን ነገስታትንና የተለያዩ ጣኦታትን ለአምልኮ ይጠቀሙ ነበር። ከፍ ሲልም ለእነዚህ ጣኦታቶቻቸው ክብር ሲሉ የተመረጡ እለታትንና ወራትን በስማቸው ይስይሙላቸው ነበር።እንደምሳሌ ዛሬ sunday, የፀሀይ ቀን/ monday, የጨረቃ ቀን.......እያልን እለታቱን የምንጠራበት ምክንያት ይሄው ነወ። በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ የተነሱ ጣኦት አምላኪያን ደግሞ (february ·15) ቀንን የተኩላ አዳኙ«ሉፐርካልያ (Lupercalia)» ቀን ብለው ሰይመውት ነበር። በአደኑ የሚፈሰውን ደምም በቀይ ቀለም መስለው ለነገራቸው ሁሉ ምልክት በማድረግ እለቷን በየአመቱ በቀይ ነገር እየሰሸበረቁ ያከብሯት ነበር። በ 323 ዓ·ም አካባቢ በቁስጥንጥንያ የነገሠው ክርስቲያኑ ንጉሥ ታላቁ "ቆስጠንጢኖስ"ይህ አይነቱ የባዕድ አምልኮ ሥርዓት እንዲቀር አዘዘ። በዚህ ጊዜ እነርሱ በተለየ መልኩ (february ·15) የሚያከብሯትን የተኩላ አዳኙ« ሉፐርካልያ (Lupercalia)» ቀን በአንድ እለት ወደ ኋላ ስበው (february ·14)ን የፍቅር ቀን በማለት በሽፋን በ valantines ስም ሰይመው ባዕድ አምልኳቸውን ቀጠሉ። ነገረ valantine ንን ከየት አመጡት ከተባለ በ2ኛው መ·ከ·ዘ ማብቂያ ላይ "ክላውዴዎስ 2ኛ" በሮም በነገሰበት ወቅት የሰራዊቱን ቁጥር ለማብዛት ሲል ትዳር የሚመሰርቱ ወጣቶች እንዳይኖሩ ከለከለ ምክንያቱ ደግሞ ቤተሰብ ያፈራ ሰው ቤተሰቡን ትቶ ወደ ውትድርናው አለም እንዲገባ ስለማይገደድ ወጣቶቹ ይህን ሳይፈፅሙ በእነሱ ለመጠቀም በማሰቡ ነበር። ታዲያ ይህንን አዋጅ ብዙ ሰው ስላልደገፈው ልጆቹን በድብቅ ያጋባ ነበር። አቶ valantine ም ይህን ሀሳብ ከሚቃወሙት መካከል ስለሆነ ብዙ ወጣቶቹን በድብቅ እየሞሸሩ ያጋቡ ጀመር።ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን ይህ ድርጊታቸው በንጉሱ ክላውዴዎስ ዘንድ በመታወቁ አቶ valantine መጀመሪያ የእስር ቀጥሎ የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው። ይህኔ በሮም ግዛት ሁሉ ስማቸው ገነነ ሥራቸውም በሁሉ ዘንድ ተሰማ ለወጣቶች ፍቅር ሲሉም እራሳቸውን ለአደጋ እንዳጋለጡ በማሰብ የፍቅር አባት እስከመባል ደረሱ።ይህ ከሆነ ከብዙ ዓመታት በኋላ የተነሳው ቆስጠንጢኖስ ደግሞ የተኩላ አዳኙን ቀን እንዳይከበር ሲከለክል ሕዝቡ እለቷን ሳያስቡ እንዳያልፉ የቆየውንና በህዝቡም ዘንድ በፊት ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝቶ የነበረውን የvalantine ን ታሪክ ስቦ በማምጣት ለባዕድ አምልኳቸው ሰበብ እንዲሆናቸው የፍቅር ቀን ብለው ተጠቀሙበት።እንግዲህ valantines day ከዚህ ጊዜ አንስቶ በፍቅር ቀን ስም መከበር የተጀመረ ሲሆን ከዘመናት በኋላ ደግሞ የካቶሊክ ቤ/ክ ለሰውየው ቅድስና ስለሰጠቻቸው እለቱ በአለም ዙሪያ የቅዱስ ቫላንታይን ቀን ተብሎ እንዲታሰብ ምክንያት ሆነች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሰው በዘር ፣ በቀለምና በሃይማኖት ሳይለያይ መያዝ የማይገባውን ስያሜ ሰጥቶ ሲያከብረው እያየን እንገኛለን።በሀገራችንም እየሆነ ያለው ይሄው ነው።እኛን በቅጡ ለማይወክለን ባህል ሆቴሎችና መዝናኛ ቦታወቻችን በዚህ ቀን ጥንድ ካልሆናችሁና ቀይ ካለበሳችሁ አናስተናግድም እያሉ ነው።ሰውን የፍቅር "ቀን"ብለው ጠርተውት "ሌሊቱን" እያሳበዱ ያሳድሩታል።የመገናኛ ብዙኃኖቻችን ፍቅር በሀገራችን አልፎ እንደማያውቅ ፣ስለ ፍቅር የተከፈለ መስዋዕትነት በታሪካችን እንደሌለ፣ አብሮነት መዋደድ በማህበረሰባችን እንደማይታወቅና ሃይማኖታችንም ስለፍቅር እንዳልሰበከች ያህል አድርገው የፍቅር ማስተማሪያ ምሳሌዎቻቸውን ሁሉ የሚያመጡልን የኛ ካልሆኑ የምዕራባውያን ታሪኮች ነው። ነጮች ለዚህ ሁሉ ነገር መነሻ የሆነውን ቫላንታይንን ከሰብዓዊነት የተነሳ ለወጣት ፍቅረኛሞች ህልማቸውን አሳክቶ ጥሩ ነገር ስላደረገላቸው የፍቅር አባት ብለውት ይሆናል።ነገር ግን ስለ እውነት እንነጋገር ከተባለ ለእኛ ትክክለኛ የፍቅር አባት እርሱ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም እኛ ከሰማያዊ መንበሩ በፍቅር ተስቦ የወረደ እዛው ባለበት ሆኖ የወደደውን ማድረግ ሲቻለው ፍፁም ፍቅሩን እንድንረዳ ለአይሁዳውያን ተላልፎ በመሰጠት በሞቱ ሕይወትን ያደለን ክርስቶስ ስላለን valantine ለእኛ የፍቅር አባት መታሰቢያ ቀኑም የፍቅር ቀን ሊሆን አይችልም።እንደው የአምላካችንን ነገር ማንሳት ከከበደንና valantine ን ከእርሱ ጋር አናወዳድረው ካልንም ወደ ሀገራችን ታሪክ ተመልሰን ከቫላላንታይን በላይ ለፍቅር ብዙ የሆኑት ሰዎች አስበን አላከበርናቸውም።በእኛው ታሪክ በ15ኛው መ·ከ·ዘ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ካህናት አባቶቻችን መጠጊያ መጠለያቸው የሆነች ቤተ ክርስቲያን በእሳት ስትፈተን ሥርዓተ ጋብቻን በየምዕመኑ ቤት በድብቅ ነበር የሚፈጽሙት ግን እኛ የፍቅር አባት አላልናቸውም። እነ አፄ በካፋ የወደዷትን ለማግባት በንግስናቸው እንደፈለጉ አዘው ማግኘት የሚችሉበት አጋጣሚ እያለ እንደ ተራ ሰው መናኛ ልብስ ለብሰው የሰው ቤት ደጅ መጥናታቸውን አይተን የፍቅር ምሳሌ አላደረግናቸውም። ከማህበረሰቡ የቆየ የመረዳዳትና የመተዛዘን ባህል ለፍቅር ኑሮ ማስተማሪያ ታሪክ አልመዘዝንም። እናም እኛ ኢትዮጵያውያን ይህ ሁሉ እያለን ምንም አለማድረጋችን የባዶነታችንን ክፍተት የአላዋቂነታችንን ጥግ ያሳያልና ቆም ብለን እናስብ የእምነት መግለጫ ማህተባችንን ማሰር ከብዶን ለጣኦት የተገበረን ደም ማሳያ የሆነን ቀይ ልብስ ለብሰን እንዞራለን ፣የቤተ ክርስቲያናችንን ቅዱሳኖች አመታዊ በዓል በዳቦ ዘክሮ ለማሰብ እጅ የሚያጥረን የካቶሊክን ቅዱስ ለማክበር ድንጋይ እንፈነቅላለን።በዚህ ወር የተፈፀሙትን የነ አብርሃም ደቦጭ ገድል የታላቁን የአድዋን ድል ታሪክ ለማስታወስ ደንታ የሌለን የ valanine ንን ቀን እንዳንረሳ ማስታሻ እንይዛለን።ማን ያውቃል በዚሁ ከቀጠልን ደግሞ ወደፊት ዋና ዋና በዓላቶቻችንን ትተን የነሱን X-MASS ብቻ እናክብር እንላለን።ነገር ግን ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት እንዲህ እንደ valanine አይነት ያሉ የምዕራባውያን ባህሎችን በመቃወም ለነገ ዛሬን የማስተካከያ እድል አለን። ይህን ካላደረግን ግን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ደም የለንም ማለት ነው። ምክንያቱም እነ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕትነት የተቀበሉት ኢትዮጵያ በዚህ አይነቱ የእጅ አዙር ቅኝ ተገዥነት እንዳትያዝ ህዝቦቿም መልካም አላማ የያዙ መስለው ሃይማኖታዊ ሕፀፅንና ሥርዓት የለሽነትን በሚያራምዱ በሽፋን ከሚንቀሳቀሱ የባህል ቅሰጣወችና ማንነት ከሚያጠፉ ነገሮች እንድንጠበቅ ነውና የቆምንበትን እናስተውል።በተለይ ደግሞ ሕዝቧ የሚያከብረው ሃይማኖት የራሱ የሆነ ማንነት አለው በሚባልላት ኢትዮጵያ እንዲህ ሲሆን ማየት ያሳምማልና ከሌላ ወገን የምናመጣቸውን በአላት ከሃይማኖታችን እንደማይጋጭ ከባህል ማንነታችን ጋር እንደማይጣረስ የመጨረሻ አላማና ግባቸው ምን እንደሆነ እንመርምር። ወስበሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር። በማስተላለፍ ይተባበሩን በእግዚአብሔር ስም ። @menefesawinet

Chamaxy®
15 739
💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?