cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✍✍✍ብዕር ያለው ያውጋ/bir yalew yawga✍✍✍

"ከሺ ጦረኛ አንድ ጥበበኛ ያስፈራኛል" ሃሳብ አስተያየት እንዲሁም የተለያዩ የጥበብ ስራዎች ካሏቹ @etyael @sisyop @samipics ልታደርሱን ትችላላቹ እናመሰግናለን

Show more
Ethiopia8 268The language is not specifiedHealthy Lifestyle8 503
Advertising posts
463
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Ticketun lemagignet 📞📲 0911763542
Show all...
🥹የእርዳታ ጥሪ 🙏 👆ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችንገነት ጫፍ የአንጀት ካንሰር ታማሚ ስትሆን በደረሰባት ህመም ምክንያት በከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች 🤥😢👨‍⚕ዶክተሮች እንዳሉት ወደ ህንድ ሀገር ሄዳ ለመታከም   2°5 ሚሊዮን ብር ተጠይቃለች ቶሎ ሄዳ የማትታከም ከሆነ ሁኔታው አሁን ካለበት የበለጠ እንደሚከፍ  ተናግረዋል 😓 🙏😥እባካቹ  ሼር በማረግም እንኳን  ተባበሩን >>>>>>>> 👥በቤተሰቦቿ ለትዳር ስትጠበቅ የነበረች ልጅ በዚ ህመም እየተሰቃየች ትገኛለች እባካቹ 🙏እንተባበራት[ ገነት ጨፍ ] ||ንግድ ባንክ👇 1000382642205 👈 ° ጫፍ ሄዳቶ {አባት} ||አዋሽ ባንክ👇 013200055831900   🫲🏽 📞 0913818652 👈የቤተሰቦቿ ስልክ >> 😒ማንኛውም #የእርዳታ_ጥሪዎች የአፍልጉኘ ማስታወቂያዎች #ካሏቹ 👇በነዚ ዮዘርኔሞች በኩል#ላኩልን በቅንነት እንለቅላቹሀለን👇🙏 @Fast995  @Laday_33   ☎️ 0941546755                
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👨‍🔬🧎‍♀🏃‍♀ክብደት ለመቀነስ ከፈለግሽ የሰውነትሽን ቅርፅ ለመጠበቅና ውብ ለማረግ  የሚረዱሽ መንገዶች ተጠቀሚባቸው 👩‍⚕👆 ✅SHARE ||ሼር tena join us👇 @alemnaewnetawoch @alemnaewnetawoch 👩‍🔬ጠቃሚ #የጤና ምክሮችን #ሼር  ያድርጉ🙏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Recruitment information template: CMV recruits quantitative trading robot employees, who can work with mobile phones. 1. Job content: use robots for quantitative transactions 2. Working at home, you can easily earn 3000-21000 birr a day 3. Free time, only need to work 20 minutes a day 4. Funds can be withdrawn at any time, safe and secure, add WhatsApp: +251..... 5. Registration link: https://cmv.top/#/reg?code=9DJ3J9 CMV የእለት ገቢዮ ለማሳደግ የመጣ ፕላት ፎርም ነው ይህን ሊንክ በመንካት መሳተፍ መስራት ይችላሉ ስለ ጎበኙን እናመሰግናለን ለበለጠ መረጃ 0922536674 ላይ በመደወል ሙሉ መረጃ ያግኙ
Show all...
ትኬቱን ለማግኘት 0973254965 ይደውሉልን
Show all...
Show all...
የኔ አድዋ - አዛሪያ × ቅምሻ YENE ADWA - AZARIA X KEMSHA

ድምፃዊያን -ፀጋሰጠኝ ሰይፉ -እስካድማስ ፀሐይ -የአብሥራ ካሳሁን -ቃልኪዳን ልጃለም -ማህሌት ጎሳ ቅንብር - አዛሪያ FOLLOW AZARIA: ● Instagram:

https://instagram.com/azariamusicc?igshid=NmQ2ZmYxZjA=

● TikTok:

https://www.tiktok.com/@azaria_mm?_t=8a2St1sn6EH&_r=1

ግጥም ቆራጥ ነኝ ባባቴ ጀግንነት በደሜ ጠንካራ ልብ ያለኝ ዥንጉርጉር ቀለሜ ከላይ በፈቀደ አድዋ ሲሰራ ለእኔም ክብር ሆነ ላንተም የሚያበራ አድዋ አድዋ ዋ(4) ከጀግኖቹ ጎራ ለመደመር ከሰላሙ ተርታ ለመቆጠር ለእኔም እንዲደርሰኝ ክብር ጽዋ ዛሬም እሰራለው ለኔ አድዋ የመጣብን ችግር እንዲወገድ እንቁም ስለ ሀገር ባንድ መንገድ መሀልዋን ገነት ዳርዳርዋን እሳት እንደከበበ እሱ ይጠብቃት በዚኛው ዘመን እንደመኖሬ እደግመዋለው አድዋን ዛሬ ባገራችን ይሁን ሰላም ሰላም በቀያችን ይሁን ፍቅር ጤና ሁሉም ነገር ለኛ ተደላድሎ የናቃት ያያታል ገናገና አድዋ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ /2 ተነሳ በለው ተነሳ ዛሬ የሀያቱ ልጅ የአባቱ ፍሬ ነገሩ ቀሏል በል ሁን አርበኛ ባህልክን መልስ ከዛ ቀማኛ በመኖሪያም ሆነ በስራም ቦታ ሰላምን ዝራ ፍቅርን አበርታአበርታ በአፈቀላጤው እንዳትታለል በቀስታ ነው ሀገር የሚገል ኧረ ካካታ ኧረ ካካታ በአንድ እጁ ጥይት በአንድ እጁ ቃታ የጦሩ መሪ የጦሩ ጌታ ቶሎ ጨርሰው እንዳሰጥ ፋታ በአንዱ ባንዲራ አትደራደር ጠላት ሲመጣ ያሳጣል ክብር ተቅለስልሶ ነው ሲጠጋህማ ሁሉን ሲጨርስ ሆነሀል ሻማ ተነሳ ዛሬ ንቃ ብያለው ከሞትክ በኋላ አፈር አፈር ነው እትትትትትት አድዋ ድገም አድዋ ድገም እኔም ልካፈል አድዋ ድገም ያባቶቹ ልጅ አድዋ ድገም ይበለኝ ሀገር አድዋ ድገም አድዋ አድዋ ዋ

00:19
Video unavailableShow in Telegram
Ehte bians le 10 sew yehn melekt lakiw eshi
Show all...
3.27 KB
Watch "Natnael Fikade | ናትናኤል ፍቃደ -Lemn Nafekshgn | ለምን ናፈቅሽኝ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)" on YouTube https://youtu.be/9N2yhxCwU0I
Show all...
Natnael Fikade | ናትናኤል ፍቃደ -Lemn Nafekshgn | ለምን ናፈቅሽኝ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Subscribe:https:

https://www.youtube.com/channel/UCbkD8aPnS0_J8CFSo0Oe3JA

Facebook :

https://www.facebook.com/profile.php?id=100066297235449

Instagram:

https://www.instagram.com/moisarecords/

TikTok :

https://www.tiktok.com/@moisarecords

Get The Latest Brand New Ethiopian Music's and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.