206
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+230 days
Posts Archive
ለተማሪዎቻችን፣ለምሩቃን፣12 ላጠናቀቃችሁ፣ለከፍተኛ ተቋም ለበቃችሁ፣ቀጣይ ምዕራፍ ለመጓዝ ላለማችሁ ለተገኛችሁም ላልተገኛችሁ
መልካም የስኬት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
አስቸኳይ ማስታወቂያ።
1.በ2016 ዓም ከተለያዩ ተቋማት የተመረቃችሁ፣
2. 2016 12ኛ ክፍል ላጠናቀቃችሁ፣
3.የዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎቻችን
4. በ2016 ዓም የሪሚዲያል ተማሪዎች
ሰኞ መስከረም 13/01/2017 የነበረው በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ወደ
ማክሰኞ መስከረም 14/2017 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን
ፕሮጀክቱ።
መቅረት ያስጠይቃል።
መረጃው የደረሳችሁ ለሚመለከታቸው ለጓደኞቻችሁ ለሁሉም መልዕክቱን አዳርሱልን።
አስቸኳይ ማስታወቂያ።
1.በ2016 ዓም ከተለያዩ ተቋማት የተመረቃችሁ፣
2. 2016 12ኛ ክፍል ላጠናቀቃችሁ፣
3.የዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎቻችን
4. በ2016 ዓም የሪሚዲያል ተማሪዎች
ሰኞ መስከረም 13/01/2017 የነበረው በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ወደ
ማክሰኞ መስከረም 14/2017 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን
ፕሮጀክቱ።
መቅረት ያስጠይቃል።
መረጃው የደረሳችሁ ለሚመለከታቸው ለጓደኞቻችሁ ለሁሉም መልዕክቱን አዳርሱልን።
ብሩክ ደበላ(ኢቲ 0112 00448)
አቤል አክሊሉ(ኢቲ 011200562)
ፀጋ መኪ (ኢቲ 011200564)
አሰቸኳይ መልዕክ ስላለው ዛሬ አርብ መስከረም 10/2017 ቢሮ በመምጣት ሪፖርት እንዲያደርግ
የመጨረሻ!!!
ለመደበኛ ተማሪዎች
1.ለኬጂ ተማሪዎች ወርሃዊ ክፍያ ተከፋይ የነበራችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ።
2.የልማት ክፍያ የከፈላችሁ ሕጋዊ ደረሰኝ ይዛችሁ በመቅረብ መጠየቅ ትችላላችሁ።
3.የሙዚቃ ፣ የእጅሥራ፣ የኮምፒውተር
ክህሎት መሠለጠን የምትፈልጉ
መምህራኖቹን አነጋግሯቸው
ለሙዚቃ ተመስን፣
ለእጅስራ ብርዝነሽ፣
ለኮምፒውተር ታደሰ።
አስቸኳይ ማስታወቂያ።
1.በ2016 ዓም ከተለያዩ ተቋማት የተመረቃችሁ፣
2. 2016 12ኛ ክፍል ላጠናቀቃችሁ፣
3.የዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎቻችን
4. በ2016 ዓም የሪሚዲያል ተማሪዎች
ሰኞ መስከረም 13/01/2017 የነበረው በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ወደ
ማክሰኞ መስከረም 14/2017 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን
ፕሮጀክቱ።
መቅረት ያስጠይቃል።
መረጃው የደረሳችሁ ለሚመለከታቸው ለጓደኞቻችሁ ለሁሉም መልዕክቱን አዳርሱልን።
ለነጋሽ ክፍል ተማሪዎች
ዛሬ በነበረው የሽልማት ፕሮግራም
ከመረጃ ክፍተት የተነሳ ሽልማት አለመሠጠቱን የአገልግሎቱ ኮሚቴ ይቅርታ ይጠይቃል ሽልማቱ ቢዘጋጅም ደረጃ አለመሠራቱን እየገለፅን አመቻችተን የምንሸልማችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።
አስቸኳይ ደብዳቤ የመጣላችሁ ልጆች ከዛሬ ሐሙስ 30/12/16 ጀምሮ እስከ ሰኞ04/13/16 በመጻፍ ግዴታችሁን እንድትወጡ ትጠየቃላችሁ።
00375
00381
00388
00434
00436
00476
00634
00439
00460
00464
00485
00490
00569
00577
00642
00647
00517
00674
00688
00690
00694
00695
00712
00715
00755
00757
00767
00823
ለኢቲ 112 ፕሮጀክት ቤተሰቦቻችን በሙሉ።
1. የ2016 የትምህር ዓመት ማጠቃለያ ሽልማ
2. የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህር ማጠቃለያ ሽልማት
ቅዳሜ ጳጉሜ 2/2016 ስለሆነ ሁላችሁም ጠዋት 3:00 ላይ እድትገኙ እናሳስባለን ።
አስቸኳይ ደብዳቤ ያላችሁ ሰኞ27/12/16 እንድትፅፉ በጥብ እናሳስባለን።
ወቅቱን ጠብቆ አለመፃፍ ቅጣት ያስከትላል!!!
00347
00371
00374
00387
00395
00404
00426
00448
00468
00475
00489
00537
00562
00564
00581
00585
00603
00607
00608
00617
00637
00655
00721
00739
00741
00760
00818
00711
00717
00825
ለጓደኞቻችሁ እና በአቅራቢያችሁ ላሉ ልጆችና ቤተሰቦች በማስታወስ ድጋፋችሁን እንድታደርጉ የኢቲ112 ቤተሰቦች የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን።
እንኳን አደረሳችሁ የእኛ ምርጦች
ኮንግራ
ኢቲ11200364
ኢቲ11200386
ኢቲ11200387
ኢቲ11200610
ዘመናችሁ የተድላ፣የተመስገን፣የአልማዝወርቅ፣የአማኑኤል ዓይነት ስኬት የምታስመዘግቡበት እንዲሆን ለፕሮጀክታችን ቤተሰቦች ተመኘን።
እንኳን ደስ አላችሁ የዚህ ስኬት ባለድርሻ አካላት ለሆናችሁ ሁሉ።
ዛሬ ከፕሮጀክታችን ለተመረቃችሁ።
1.ለተመስገን አሊ
2.ለተድላ ታምራት
3.ለአልማዝወርቅ ለማ
4.ለአቤል ሰይፉ እና
5.ለአማኑኤል ሳሙኤል
እንኳን ለምረቃ በዓላችሁ አደረሳችሁ።
በእናንተና በተመሳሳይ በዚህ ዓመት ለተመረቃችሁ እጅግ ኮርተንባችኋል ።
እንኳን አደረሳችሁ።
ፕሮጀክቱ።
ማሳሰቢያ የልጆች ስልጠና 20/12/16 የነበረው የተለወጠ በመሆኑ 23/12/16
3:00ሰዓት የሚጀመር ስለሆነ ቀድማች ተገኙ መልካም የስልጠና ጊዜ እንዳያመልጣችሁ ።
17/12/16 ያመለጣችሁ ።
ተመዝግባችሁ የሄዳችሁ
ዳግም ዕድል ተሰጥቷችኋል 23/12/16
