cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
263Subscribers
No data24 hours
-27 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዛሬ ምሽት ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ ይኖራል ተባለ‼️ ዛሬ ምሽት ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም የጨረቃ የተወሰነ ከፊል አካል የመሬት ጥላ ሲያርፍበት እንደሚሸፈን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህ ክስተት ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ ሲባል ግርዶሹ በሁሉም የአፍሪካ ክፍል የሚይታይ እንደሆነ ከስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ገልጿል። ከፊል ግርዶሹ ከምሽቱ 4:35 ጀምሮ ምሽት 5:53 ላይ የሚያበቃ እንደሆነ ሲገለፅ 6 በመቶ የሆነው ዋናው ግርዶሽ ምሽት 5:14 ላይ እንደሚታይና ግርዶሹን ያለ ምንም መሳርያ በዓይን ብቻ የሚታይ እንዲሁም ቴሌስኮፕ እና ባይኑክላር ተጠቅሞም ማየት እንደሚቻል ተገልጿል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በመጀመሪያ ጨረቃ በመሬት ድብዝዝ ጥላ ወይም ፔኑምብራ ውስጥ ትገባለች ያለ ሲሆን ይሄም በጣም የደበዘዘ ስለሚሆን በባዶ ዓይን እንዳማይታይ ገልጾ በመቀጠል ጸሊም ጥላ ወይም አምብራ በሚባለው ከፊል ግርዶሽ ውስጥ ትገባለች ብሏል። በዋናው ግርዶሽ ቅፅበት ወቅት የጨረቃ 12 ፐርሰንት አካሏ ብቻ የተጋረደ እንደሚሆንም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ገልጿል። t.me/nasserooooo
Show all...
🗣ታላቅ የፈታዋ ፕሮግራም በኢማሙ አህመድ መስጂድ 🕌❗️❗️❗️ በሸይኽ ኤልያስ አህመድ    እሁድ በ18/2/2016      ከ4:00 ሰዐት ጀምሮ - ዙሁር ሰላት ድረስ አድራሻ አለም ባንክ (አል-ጋዚ አደባባይ ጎን) ✍ ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ እሁድ እንገናኝ፡፡ 🧕ለሴት እህቶቻችንም በቂ ባታ አለ:: 🚙 ከበቂና ምቹ የመኪና ማቆሚያ ጋር 🔊የፓሮግራሙ አዘጋጅ፡-የኢማሙ አህመድ መስጂድ እና መድረሳ ወጣት ማህበር t.me/ImamuAhmedYouth
Show all...
በኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ ሊደረግ የነበረው የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የፈታዋ ፕሮግራም ሸይኹ በገጠማቸው ጉዳይ መገኘት ስላልቻሉ ለሌላ ጊዜ የተላለፈ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለመግለፅ እንወዳለን። 👉የኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ የዳዕዋ ፕሮግራም ሳዐቱን ጠብቆ የሚካሄድ ይሆናል። t.me/ImamuAhmedYouth
Show all...
ታላቅ የዳዕዋ እና የፈታዋ ፕሮግራም            በሽይኽ ኤልያስ አህመድ               እና   በኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ   በኢማሙ አህመድ መስጂድ ዑለማ ቦርድ የተዘጋጀ ድንቅ  ፕሮግራም እንዳያመልጦ 🗣 መች? እሁድ በ11-2-2016 ⏰ከ3:00-5:00 በኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ (የኢማን ጥፍጥና) ⏰ከ5:00 - ዙሁር ሰላት በሸይኽ ኤሊያስ አህመድ (የፈታዋ ፕሮግራም) 🤷‍♂ የት? - አለም ባንክ ኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ ( አል-ጋዚ አደባባይ ጎን) ❗️ማሳሰቢያ:-ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ እሁድ እንገናኝ ፡፡ ኢንሻአላህ ከመልሶቹ ጋር ትመለሳላቹ   በአካል የማትገኙ @abuwil በዚህ ሊንክ ገብተው ጥያቄዎን ይላኩ
Show all...
የፕሮግራም ማስተካከያ!! ታላቅ የዳዕዋ እና የፈታዋ ፕሮግራም            በሽይኽ ኤልያስ አህመድ               እና   በኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ   በኢማሙ አህመድ መስጂድ ወጣት ማህበር የተዘጋጀ ድንቅ  ፕሮግራም እንዳያመልጦ 🗣 መች? እሁድ በ11-2-2016 ከ3:00-5:00 ድረስ በኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ (የኢማን ጥፍጥና) ከ5:00 - ዙሁር ሰላት ድረስ በሸይኽ ኤሊያስ አህመድ (የፈታዋ ፕሮግራም) 🤷‍♂ የት? - በአለም ባንክ ኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ ( አል-ጋዚ አደባባይ ጎን) ❗️ማሳሰቢያ:-ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ እሁድ እንገናኝ ፡፡ ኢንሻአላህ ከመልሶቹ ጋር ትመለሳላቹ   በአካል የማትገኙ @abuwil በዚህ ሊንክ ገብተው ጥያቄዋን ይላኩ t.me/ImamuAhmedYouth
Show all...
የፓሮግራም ማስተካከያ ታላቅ የዳአዋ እና የፈቱዋ ፓሮግራም በሽይክ ኤልያስ አህመድ እና እስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ በኢማሙ አህመድ መስጂድ ወጣት ማህበር የተዘጋጀው ድንቅ የሆነው ፕሮግራም እዳያመልጦ 🗣 መች ነው? እሁድ በ11-2-2016 ልክ በ3:00-5:00 ድረስ በእዝታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ የኢማን ጥፍጥና ከ5:00 - ዙሁር ሰላት ድረስ በሼክ ኤሊያስ አህመድ ፈቱዋ ፓሮግራም 🤷‍♂ የት ነው? - በአለም ባንክ ኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ ( አል-ጋዚ አደባይ ጎን) ❗️ማሳሰቢያ:-ጥያቄዋቻችሁን ይዛችሁ እሁድ እንገናኝ ፡፡ ኢንሻአላህ ከመልሶቹ ጋር ትመለሳላቹ @abuwil በአካል የማትገኙ በእዚ ሊንክ ገብተው ጥያቄዋን ይላኩ t.me/ImeuAhmedYouth
Show all...
የፈትዋ ፓሮግራም!!!! በሽይክ ኤልያስ አህመድ በኢማሙ አህመድ መስጂድ ወጣት ማህበር የተዘጋጀው ድንቅ የሆነው ፓሮግራም እዳያመልጦ 🗣 መች ነው? እሁድ በ11-2-2016 ልክ በ3:00-6:00 ድረስ 🤷‍♂ የት ነው? - በአለም ባንክ ኢማሙ አህመድ መስጂድና መድረሳ ( አል-ጋዚ አደባይ ጎን) ❗️ማሳሰቢያ:-ጥያቄዋቻችሁን ይዛችሁ እሁድ እንገናኝ ፡፡ ኢንሻአላህ ከመልሶቹ ጋር ትመለሳላቹ @abuwil በአካል የማትገኙ በእዚ ሊንክ ገብተው ጥያቄዋን ይላኩ t.me/ImeuAhmedYouth
Show all...
" ባለቤት ለቤቱ ባዳ አይሆንም" ታላቅ እስላማዊ ጥሪ የመቃብሮች እንክብካቤ ፅዳት እና ጥበቃ አገልግሎት በአዲስ ንቅናቄ አስጀምሮ ዘላቂ ለማድረግ እነሆ ጥሪ ቀርቧል!!! የኢማሙ አህመድ ወጣት ጀማአ ከመጅሊስ አካላት ጋር በመተባበር የአለም ባንክ የሙስሊም መቃብር ስፍራ ለማፅዳት የፊታችን ሀሙስ መስከረም 17 ከጡዋቱ 1:00 - 3:00 የሁለተኝ ዙር የፅዳት ዘመቻ አዘጋጅቱዋል ፡፡ ''ኑ የሁለተኝው አለም መኖሪያ ስፍራ በጋራ እንከባከብ!!'' t.me/ImemuAhmedYouth
Show all...
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ   📣 📣ሁላቹሁም ተጋብዛችኋል 📢📢 መርከዝ ኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል ለ1ዓመት ቁርዓንን በመሀፈዝ እና መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ እውቀቶችን በመቅሰም የቆዩ እንቡጦቹንና ፍሬዎቹን ማክሰኞ መስከረም 1/1/2016 ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ  አለምባንክ ስልጤ ሰፈር በሚገኘው  አዒሻ መስጂድ  ውስጥ ያስመርቃል። 🔖በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች :– 💫ውብና ጣፋጭ የሆኑ የቁርአን ግብዣዎች ፣ 💫ማራኪ የሆኑ የሐዲስ ግብዣዎች፣ 💫 ነድዋ፣ 💫ኹጥባ፣ 💫 ግጥምና መጣጥፍ ፣ 💫ጥያቄና መልስ፣ 💫ለወላጆችና ለተማሪዎች ጠቃሚ ምክር  እና ሌሎችም……… 🕌 አለምባንክ ስልጤ ሰፈር አዒሻ መስጂድ 📌ማሳሰቢያ:–ለሴቶች የተዘጋጀ ቦታ አለ። ⏰ ከጠዋቱ 2፡30- 6:30 🔻እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል 💫ሁላችንም የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆንም ለወዳጆቻችን ሼር ማድረግን አንርሳ ፡፡ https://t.me/ibnukedir
Show all...