en
Feedback
Automotive Time 🚗 አውቶሞቲቭ ታይም ፋና ኤፍኤም 98.1 እና ፋና ቴሌቪዢን

Automotive Time 🚗 አውቶሞቲቭ ታይም ፋና ኤፍኤም 98.1 እና ፋና ቴሌቪዢን

Open in Telegram

አውቶሞቲቭ ታይም የሬዲዮ ፕሮግራም በፋና ኤፍኤም 98.1 እሁድ ከ7:00-8:00 ሰኞ ከ9:00-11:00 የሚተላለፍ የሬዲዮ እና እሁድ ከጠዋቱ 2:30-3:00 የሚተላለፍ የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው ።

Show more
2 982
Subscribers
-124 hours
-107 days
-4830 days
Posts Archive
ዛሬ ከቀኑ ዘጠኝ ስዓት ጀምሮ በፋና ኤፍኤም 98.1 ላይ በራዲዮ የቀጥታ ፕሮግራማችን ላይ ጥያቄዎቻችሁን አቅርቡ። 0115 509151 01115 536006 0115 536008 ወይም 8222 የጽሑፍ መልዕክት ጥያቄዎቻችሁን እንቀበላለን።በቴሌግራም ላይም ጻፉልን!!!!

ኒሳን ኳሽኳይ 2015 ስሪት ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ 100 ሺህ ኪሜ የተነዳ አስቸኳይ ገዢ ካለ አናግሩን::

#ታርጋቸውን አሳውቁ‼️ በ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ! 👉ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ እስከ 200 አሽከርካሪዎች በየቀኑ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አላግባብ ታሪፍ በሚጨምሩና መስመር በሚያሳጥሩ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺህ ብር ቅጣት ሊጥል ነው። ከ15 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርቶች ቢኖሩም፣ ጥቂት የማይባሉ ግን ህዝቡን እያማረሩ ይገኛሉ። መንግሥት ጥብቅ እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅቷል። 9417 ደውሉ፣ የታርጋ ቁጥራቸውን አሳውቁ!"

ኒሳን ኳሽኳይ 2015 ስሪት ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ 100 ሺህ ኪሜ የተነዳ አስቸኳይ ገዢ ካለ አናግሩን::

ዛሬ ከቀኑ ዘጠኝ ስዓት ጀምሮ በፋና ኤፍኤም 98.1 ላይ በራዲዮ የቀጥታ ፕሮግራማችን ላይ ጥያቄዎቻችሁን አቅርቡ። 0115 509151 01115 536006 0115 536008 ወይም 8222 የጽሑፍ መልዕክት ጥያቄዎቻችሁን እንቀበላለን።በቴሌግራም ላይም ጻፉልን!!!!

በቀጥታ ስርጭት ላይ ነን በፋና 98.1 ጠይቁን እንመልሳለን!!!!