1 474
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2130 days
Posts Archive
ማህበረሰቡ ፅዳትን ባህሉ በማድረግ አካባቢውን ያለማንም ቀስቃሽነት ሊያፀዳና ሊንከባከብ እንደሚገባ ተገለፀ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 01 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት አስተባባሪነት "የአካባቢዬን ፅዳት በሃላፊነት እጠብቃለሁ!!! " በሚል መሪ ቃል የአንድ ማዕከል የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል።
በፅዳት ዘመቻው የክፍለ ከተማዉ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዉበት ዮሐንስ፣ የክ/ከተማዉ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ማናዬ ጫኔ፣ የክ/ከተማና የወረዳ አመራሮች እና ሰራተኞች ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ውቢት ዮሐንስ በፅዳት ዘመቻው ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት የከተማ አስተዳደሩ ከተማዋን ውብ ጽዱና ተወዳዳሪ ለማድረግ በርካታ የልማት ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ በመጥቀስ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ያለማንም ቀስቃሽነት በማፅዳት ፅዳትን ባህሉ ሊያደርግ እንደሚገባ እና አካባቢን ካለማፅዳትና ቆሻሻን አላግባብ በመጣል ከሚመጣ ቅጣት ራስን መጠበቅ እንደሚገባ አሳስበዋል።
የክ/ከተማው ዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ
ማናዬ ጫኔ ፅዳት ከራስና ከአካባቢው የሚጀምርና እስከ በሀገር ደረጃ የሚሰፋ በመሆኑ አካባቢን ማፅዳት ጤናማና አምራች ዜጋ ከማፍራት ባለፈ ሰላምን ለማረጋገጥ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን በማንሳት ቆሻሻ ውድ ሀብት እንደሆነ ተገንዝበን ለበርካታ ነዋሪዎች የስራ ዕድል ስለሚፈጥር ቆሻሻዎችን ለይቶ ማስቀመጥ እንደሚገባ ገልፀዋል ።
የወረዳ 01 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አክሊሉ ወልዴ ማህበረሰቡ ከተማዋን ጽዱና ውብ ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ሊያደርግ እንደሚገባ በመጥቀስ የከተማ አስተዳደሩ ለፅዳት ልዩ ትኩረት በመስጠት በመመሪያ ጭምር በመደገፍ አካባቢን የማፅዳት ስራ እየተሰራ እንደሚገኝና በመመሪያው መሰረት አካባቢያቸውን በማያፀዱ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ተናግረዋል።
መጋቢት 6/2017
Akaki Kality Communication-አቃቂ ቃሊቲ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
መጋቢት 1 ቀን 2017 “በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና በሌሎች አምራች ዘርፎች ያሏችሁን ጥያቄዎች እና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን ይላኩልን” በማለት ባሳወቅነው መሰረት የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች የሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ በዚህ ሳምንት እናቀርባለን።
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ምሽት ተከስቷል
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ 3 ሰዓት ከ53 ደቂቃ ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ተቋም አስታውቋል።
ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ በስተሰሜን 50 ኪሜ ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ በመዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል።
AMN-Addis Media Network
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
ድንገት የመሬት መንቀጥቀጥ ቢከሰት ምን ያደርጋሉ?
******
ከአስፈሪ የተፈጥሮ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ርዕደ መሬት ነው፡፡ በእርግጥ በመሬት ከመከዳት በላይ ምን ሊያስፈራ ይችላል፡፡
ዓለማችን በርዕደ መሬት መለኪያ የተለያየ መጠን ያላቸው የመሬት መንቀጥቀጦችን በየጊዜው ታስተናግዳለች፡፡
የመሬት መንቀጥቀጥ ባለንበት ሥፍራ ቢከሰት ድንጋጤን ውጦ እኚህን ነገሮች ለማድረግ መሞከር የራስንም ሆነ የወዳጅን ህይወት ለመታደግ ያግዛል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ የሚሰጥ አደጋ ባለመሆኑ እራስን ለማዳን ከቦታ ቦታ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ባሉበት ቦታ ከታች ያሉትን የአደጋ መከላከያ ነጥቦች ይተግብሩ፡፡
• የመሬት መንቀጥቀጡ እንደተሰማዎ አንገትዎን በሁለት እጅዎ አጥብቀው በመያዝ በጉልበትዎ ይንበርከኩ
• በቀላሉ የማይንቀሳቀሱ ጠንካራ ነገሮችን አጥብቀው ይያዙ
• እንደ ጠረጴዛ ያሉ ከላይ መከለያ ያላቸው ዕቃዎች ሥር መግባት በሚወድቅ ዕቃ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት ይቀንሳል፡፡
- የሚይዙት ዕቃ እንዳይንቀሳቀስ ከጠንካራ ነገር ጋር በደምብ ያስጠጉት (ለምሳሌ ከቤት ምሰሶ ጋር)
• እንደ መስታውት ያሉ በቀላሉ ረግፈው ጉዳት ሊያስከትሉ ከሚችሉ ነገሮች ይራቁ
• ቤት ውስጥ ከሆኑ ሲሊንደር ጋዝ፣ የተለኮሰ ሻማ አሊያም ሌላ እሳት ሊፈጥር የሚችል ነገር ካለ ያጥፉ
• አሳንሰር ከመጠቀም ይቆጠቡ
• ወጪ ከሆኑ ኤሌክትሪክ የተሸከሙ ፖሎች፣ ዛፎች አሊያም ሌሎች የተተከሉ ነገሮች እንዳይወድቁብዎ መራቅ እና በተቻለ መጠን ሜዳማ በሆነ ግልጽ ቦታ ላይ መገኘት እራስን ከአደጋው ለመጠበቅ ያግዛሉ፡
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
በአቃቂ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ከ16500 በላይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ነዋሪዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ (DPO) ከመንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በክ/ከተማው ሁሉም ወረዳዎች የሚተገበረው የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተካሄደ።
በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ፣ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አለማየሁ ሚጀና ፣ የክ/ከተማው ምክትል ስራ አስፈፃሚና ስራና ክህሎት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ዉቢት ዮሐንስ፣ የክ/ከተማና የወረዳ አመራሮች ፣ የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች ፣ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍል የተውጣጣጡ ነዋሪዎች እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በዛሬው ዕለት የሚጀመረው ፕሮግራም መንግስት በሀገሪቱ ያስጀመረው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና ካሉበት የኑሮ ደረጃ ሰርተው እንዲለወጡ ለማስቻል ያለመ መሆኑን በመግለፅ ሁሉም የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች የሀገሪቱ ብልፅግና ዕውን ለማድረግ ተግቶ በመስራት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ሊሸጋገሩ እንደሚገባ ተናግረዋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አለማየሁ ሚጀና ከዚህ በፊት የነበሩ ፕሮግራሞች በውጭ ሀገራት ድጋፍ ሲደረጉ የነበሩ መሆኑን በማንሳት በዛሬው ዕለት የሚጀመረው ፕሮግራም በዓይነቱ ልዩና በመንግስት አቅም ብቻ የሚተገበርና በርካታ ዜጎች የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያሰጋሰጠለ የሚያስችልና የስራ ዕድል የሚፈጥር ከድህነት አረንቋ በመውጣት ወደ ብልፅግና ጉዞን የሚያሳካ መሆኑን በማንሳት የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች በዕድሉ በመጠቀም በሀገሪቱ እድገት ላይ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ገልፀዋል ።
የክ/ከተማው ምክትል ስራ አስፈፃሚና ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዉቢት ዮሐንስ በዛሬው ዕለት የተጀመረው ፕሮግራም ከዚህ ቀደም ከነበሩት በጥራት በብዛትም የተለየ መሆኑንና በከተማ ደረጃ ለ154 ሺ ዜጎችን በክ/ከተማው ደግሞ ከ16500 በላይ ዜጎችን በአካባቢ ልማት ፣ በደረቅ ቆሻሻ ፣ በአረንጓዴ ልማትና በተፉሰስ ልማት ዘርፎች ተጠቃሚ የሚያደርግና መሆኑን በመጥቀስ ዜጎች የተፈጠረላቸው ዕድል በአግባቡ በመጠቀም ራሳቸውንና ሀገራቸውን ሊጠብቁ እንደሚገባ ተናግረዋል።
Akaki Kality Communication-አቃቂ ቃሊቲ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተደረገው ሁለተኛው የኢፍጣር ምሽት ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሁለት መቶ የሚሆኑ ስደተኞች ተስተናግደዋል። የኢፍጣሩ ተሳታፊዎችም የታደሰውን ብሔራዊ ቤተመንግሥት ጎብኝተዋል።
ፅዳት የሥልጡን ማህበረሰብ መገለጫ በመሆኑ ባህል ሊሇን እንደሚገባ ተገለፀ።
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 የአንድ ማዕከል የፅዳት ንቅናቄ የተካሔደ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ የአራዳ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አማካሪ ወ/ሮ እፀገነት እዮብ እንዳሉት ጽዳት የስልጡን ማህበረሰብ መገለጫ በመሆኑ ባህል ልናደርገው ይገባል ብለዋል።
የወረዳው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ እንዳለ ተሰማ አካባቢውን ለማፅዳት ማልዶ የተገኘውን ነዋሪ አመስግነው በወረዳው በሚገኙ በሁሉም ብሎኮች የፅዳት ስራ ባህል እየሆነ መሆኑን ገልፀው በራስ አገዝ የጀመርነውን የኮሪደር ልማት ስራ አጠናክረን በመቀጠል ውጤታማ እናደርጋለን ብለዋል አያይዘው የወንዞቻችንን ውበት እና ፅዳት እንዲጠበቅ ሁላችንም የወጣውን ደንብ ማክበርና ማስከበር ይኖርብናል ብለዋል።
በእለቱ የክ/ከተማው የጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እንየው ዘላለምን ጨምሮ የክ/ከተማ እና የወረዳ አመራሮች ተገኝተው ተሳታፊ ሆነዋል።
Arada communcation/አራዳ ኮሙኒኬሽን
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
ማህበረሰቡ ፅዳትን ባህሉ በማድረግ አካባቢውን ያለማንም ቀስቃሽነት ሊያፀዳና ሊንከባከብ እንደሚገባ ተገለፀ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 01 ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት አስተባባሪነት "የአካባቢዬን ፅዳት በሃላፊነት እጠብቃለሁ!!! " በሚል መሪ ቃል የአንድ ማዕከል የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል።
በፅዳት ዘመቻው የክፍለ ከተማዉ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዉበት ዮሐንስ፣ የክ/ከተማዉ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ማናዬ ጫኔ፣ የክ/ከተማና የወረዳ አመራሮች እና ሰራተኞች ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ውቢት ዮሐንስ በፅዳት ዘመቻው ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት የከተማ አስተዳደሩ ከተማዋን ውብ ጽዱና ተወዳዳሪ ለማድረግ በርካታ የልማት ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ በመጥቀስ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ያለማንም ቀስቃሽነት በማፅዳት ፅዳትን ባህሉ ሊያደርግ እንደሚገባ እና አካባቢን ካለማፅዳትና ቆሻሻን አላግባብ በመጣል ከሚመጣ ቅጣት ራስን መጠበቅ እንደሚገባ አሳስበዋል።
የክ/ከተማው ዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ
ማናዬ ጫኔ ፅዳት ከራስና ከአካባቢው የሚጀምርና እስከ በሀገር ደረጃ የሚሰፋ በመሆኑ አካባቢን ማፅዳት ጤናማና አምራች ዜጋ ከማፍራት ባለፈ ሰላምን ለማረጋገጥ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን በማንሳት ቆሻሻ ውድ ሀብት እንደሆነ ተገንዝበን ለበርካታ ነዋሪዎች የስራ ዕድል ስለሚፈጥር ቆሻሻዎችን ለይቶ ማስቀመጥ እንደሚገባ ገልፀዋል ።
የወረዳ 01 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አክሊሉ ወልዴ ማህበረሰቡ ከተማዋን ጽዱና ውብ ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ በሚደረገው እንቅስቃሴ ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ሊያደርግ እንደሚገባ በመጥቀስ የከተማ አስተዳደሩ ለፅዳት ልዩ ትኩረት በመስጠት በመመሪያ ጭምር በመደገፍ አካባቢን የማፅዳት ስራ እየተሰራ እንደሚገኝና በመመሪያው መሰረት አካባቢያቸውን በማያፀዱ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ተናግረዋል።
መጋቢት 6/2017
Akaki Kality Communication-አቃቂ ቃሊቲ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
ለሁለት ቀናት ከሁሉም የኮሪደር ልማት አስተባባሪዎች ጋር በመሆን የ2ኛውን ምዕራፍ 8ቱንም ኮሪደሮች የስራ አፈጻጸም ተዘዋውረን ገምግመናል።
ህዝባችን ስራዉ የደረሰበትን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ቪዲዮ መመልከት ይችላል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባ… See more
የአዲስ አበባ ከተማ 2ኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት የመስክ ግምገማ
የአዲስ አበባ ከተማ 2ኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት የመስክ ግምገማ …
