cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ባለራዕይ ወጣት

፤ ራእይ ባይኖር ሕዝብ መረን ይሆናል፤ ሕግን የሚጠብቅ ግን የተመሰገነ ነው። " (መጽሐፈ ምሳሌ 29:) @Blssed3 ለምክር, ለፀሎት እና ለማንኛውም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ☞ +251913129945 አጋር ቻናልች ➭ @yedestaye_elilta YOUTUBE CHANNEL https://youtu.be/UZMRCkiVgFI

Show more
Advertising posts
5 885
Subscribers
-224 hours
-217 days
-7530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔥👉 DAY 14 👈🔥 የተቀጠረውም ሰአትም ሲደርስ ከሴት የተወለደውን አንድ ልጁን ላከው። ስለዚህም ነገር መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ”በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚኣብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና” ይላል። በዚህም መሰረት እግዚኣብሔር አለምን ከጥፋት የሚያድነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንደሆነ አስተማረን። ስለዚህ ማንም ሰው የሃጢያቱ ዉጤት በሚያመጣው በእግዚኣብሔር ቁጣ ላለመጥፋት ከፈለገ የሃጢያቱን ዉጤት ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ላይ እንደተሸከመ ማመን አለበት። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SALIVATION_FULFILLED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
🔥👉 DAY 14 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SALIVATION_FULFILLED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
🔥👉 DAY 13 👈🔥 ሰውንና እግዚአብሔር አምላክን ሊያስታርቅ በመካከላችን ያለውን የጥልን ግድግዳ አፍርሶ ሰው በመሆን በቀራንዮ መስቀል ለይ ደሙን በማፍሰስ የቀድሞ ህብረታችንን መልሶልናል።ይህም የሆነው በታሪክ አጋጣሚ ተስማምተው ማያውቁትንና ወደፊትም በፍርድ ምክንያት ሊስማሙ የሚችሉትን እውነትና ምህረትን በልጁ በክርስቶስ ደም አስማምቶ ለሰው ልጆች ሁሉ የዘላለም ህይወትን በር ከፍቶልናል።እናም በልጁ በክርስቶስ የሚያምን፤ከእግዚአብሔር አብ ጋር ያለውን ህብረት እንድያድስና የዘላለም ህይወትን እንድያገኝ ኢየሱስ ክርስቶስ መካከለኛ ሆኖልናል። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_TRUTH_AND_MERCY_ARE_AGREED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
🔥👉 DAY 13 👈🔥 ሰውንና እግዚአብሔር አምላክን ሊያስታርቅ በመካከላችን ያለውን የጥልን ግድግዳ አፍርሶ ሰው በመሆን በቀራንዮ መስቀል ለይ ደሙን በማፍሰስ የቀድሞ ህብረታችንን መልሶልናል።ይህም የሆነው በታሪክ አጋጣሚ ተስማምተው ማያውቁትንና ወደፊትም በፍርድ ምክንያት ሊስማሙ የሚችሉትን እውነትና ምህረትን በልጁ በክርስቶስ ደም አስማምቶ ለሰው ልጆች ሁሉ የዘላለም ህይወትን በር ከፍቶልናል።እናም በልጁ በክርስቶስ የሚያምን፤ከእግዚአብሔር አብ ጋር ያለውን ህብረት እንድያድስና የዘላለም ህይወትን እንድያገኝ ኢየሱስ ክርስቶስ መካከለኛ ሆኖልናል። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_TRUTH_AND_MERCY_ARE_AGREED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
ትንቢተ ኢሳይያስ 53:1 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ትንቢተ ኢሳይያስ 53:2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:6 እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:7 ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:8 በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ትንቢተ ኢሳይያስ 53:9 ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገንበትም ነበር። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:10 እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈከደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:11 ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሰከማል።
Show all...
🔥👉 DAY 12 👈🔥 በእርግጥም ሞት ጠላታችን ነው። ነገር ግን መልካሙ ዜና፣ ይህ አስፈሪ የሆነው ሞት ተሸንፏል። ቅዱሳት መጸሐፍት እንደሚሉት ኢየሱስ በሞቱ፣ ሞትን አሸንፏል። ይህ አስደናቅ ክስተት ነው፤ ይህ እውነት በጣም ጥልቅና የሰውን የማሰብ ችሎታ የሚያልፍ ነው። ሆኖም፣ ቅዱሳት መጸሐፍት ደጋግመው ይህን እውነት በምስጋና ያውጃሉ። በሞቱ፣ ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎአል። በዚህም ምክንያት፣ ከእግዚአብሔር ርቀው ለነበሩት፣ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የዘላለም ሕይወት በር ተከፍቷል። ሞት ጠላታችን ነው፣ ነገር ግን ሞት ተሸንፏል። መጽሐፍ ቅዱስ የሚመሰክረው ኢየሱስ ከሞተ በኋላ ስለ ነበረው ትውስታ ብቻ ሳይሆን፣ ነገር ግን ባዶውን ስለቀረው መቃብርም ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_DEATH_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
🔥👉 DAY 11 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
🔥👉 DAY 11 👈🔥 ኃጥዓት የሰው ልጆች ባህርይና የኑሮ ስርአት በመሆን ብዙወችን ወደዘላለም ሞት ሲሸኝ ኖሮአል። ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ ከሀይማኖት የለሽ እስከ ሀይማኖተኛው ፣ ከደካማው እስከ ብርቱው በዚህ ምድር ያልገዛው የሰው ዘር የለም ፣ ከአንዱ ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር። የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 3:23 እንደሚናገር “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” ይላል። ታዲያ ይህንን አገዛዝ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ ሆኖ ተገለጠ ፤ ስለሰወችም ሁሉ ኃጢአት በመስቀል ለይ በመሰቀል ተጨነቀ ተሰቃየ ደሙንም አፈሰሰ ሞተም፤ ነገር ግን በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ ከሞት በመነሳት ኃጢአትን አሸነፈ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
Repost from EECSF
🔥👉 DAY 10 👈🔥 በመሰቀሉ ታላቅ ገድል ተፈጸመ። ሰይጣንም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ተሸነፈ። እርግማን ሆኖልን እርግማናችንን ኢየሱስ ወሰደው። የተወሰደውም ጸጋ በደሙ ተመለሰ። ሰውም ከወጣበት ከተባረረበት ከዚያ በክርስቶስ ድፍረት በቀኝ ተቀመጠ። በመስቀሉ ስራ ሰይጣን ተሸነፈ። አዎን ሰይጣን ተሸነፈ። ክብር ድፍረታችን ለሆነው ለክርስቶስ ይሁን። አሜን 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #DY_CRUCIFICATION_SATAN_DEFEATED #IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
Connect to Mentor