en
Feedback
ፊደል ኮምፒውተር - Fidel Computer Official

ፊደል ኮምፒውተር - Fidel Computer Official

Open in Telegram

መልካም ዜና ለቻናላችን ቤተሰቦች😍ሱቅ ይዘን ስራ መጀመራችንን ስንገልፀ በታላቅ ደስታ ነው🙏 👉ያገለገሉ ላፕቶፖችን እንገዛለን እንሽጣለን 👉እንዲሁም የተበላሹ ላፕቶፖችን እንገዛለን 👉የላፕቶፕ መለዋወጫ ከሙሉ ጥገና ጋር 👉ማንኛውም የኦንላይን ሽያጭ እና ግዢ 📌አድራሻችን ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2 ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 219/1 @MKblack +251919362491

Show more
2 367
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👏🤜BRAND NEW🤛👏 🌐laptop charge 🔥Toshiba local 🔥out put 19v/3.24A 💧price 6⃣0⃣0⃣fixed 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 +251919362491
👏🤜BRAND NEW🤛👏 🌐laptop charge 🔥Toshiba local 🔥out put 19v/3.24A 💧price 6⃣0⃣0⃣fixed 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 +251919362491

👏🤜BRAND NEW🤛👏 🌐laptop charge 🔥dell local 🔥out put 19v/4.62A 💧price 6⃣0⃣0⃣fixed 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 +251919362491
👏🤜BRAND NEW🤛👏 🌐laptop charge 🔥dell local 🔥out put 19v/4.62A 💧price 6⃣0⃣0⃣fixed 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 +251919362491

#Laptop_screen #size_15.6inch #40pin #price 2⃣3⃣0⃣0⃣fixed

Used #laptop #toshiba Core i3 hard disk 320gb #ram 4gb 2.30 GHz #battery 1.30+ Price 6⃣5⃣0⃣0⃣fixed 🔛🔛🔛🔛🔛🔛🔛🔛🔛 +251919
Used #laptop #toshiba Core i3 hard disk 320gb #ram 4gb 2.30 GHz #battery 1.30+ Price 6⃣5⃣0⃣0⃣fixed 🔛🔛🔛🔛🔛🔛🔛🔛🔛 +251919362491

any one with brand new #transend hard disk. 5 #Pic

Desktop used Core i3 Optiplex 790 hard disk 320GB ram 2GB price 6⃣8⃣0⃣0⃣ fixed
Desktop used Core i3 Optiplex 790 hard disk 320GB ram 2GB price 6⃣8⃣0⃣0⃣ fixed

Desktop used Core i3 Optiplex 790 hard disk 320GB ram 2GB price 6⃣8⃣0⃣0⃣ fixed

CodeAddis Start up! Code! Share opportunities! Contacts @abukya @Natinomus for your comments and if you need to share any thing on the channel www.codeaddis.com Write, speak and share your videos by registering https://t.me/CodeAddis21

#ከማኅበረ_ሥላሴ_አንድነት_ገዳም_የተላከ_መልዕክት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቢያንስ ለ 15 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ። #በኢትዮጵያና_በመላው_ዓለም_ለምትገኙ_ኦርቶዶክስ _ክርስቲያኖች_በሙሉ_ከጥቅምት_24_እስከ_30_ከ ህፃናት_እስከ_ሽማግሌ_ማንም_ሳይቀር_በማህበረ_መ ነኮሳቱ_አማካኝነት_ፆም_ታውጇል:: በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱአምላክ አሜን በክርስቶስ ክርስቲያን ለተሰኛችሁና በደሙ የዋጃችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ በቤታችሁም ያላችሁ በህመም ምክንያት በሆስፒታል ያላችሁ በማረሚያ ቤት ያላችሁ በጦር ሜዳም ያለችሁ እንዲሁም በተለያየ ስፍራ የምትገኙ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የከበረ ሰላምታችንን በያላችሁበት ይድረሳችሁ፡፡ እኛ ማኅበረ ስላሴ እንድነት ገዳም የምንገኝ ማኅበረ መነኩሳት በሀገራችን ሰላም መታጣት ምክንያት ከሀዘናችን ጋር አምላክ አበው ክብር ምስጋና ይግባዉ ደኅና ነን፡፡ እግዚአብሔር ገና ሃያ ሁለቱን ስነ-ፍጥረት ፈጥሮ ሳያበቃ ሳጥናኤል በዓለተ ረቡዕ በሶስተኛዉ ሰማይ በጌታ ላይ በማመጽ በጀመረዉ ጸብ ምክንያት ከመላዕክቱ ጋር ተዋግቶ ተሸንፎ ወደ ምድር ተጥሎ እነሆ ያለ እረፍት ለሰባ ሺ አምስት መቶ አመታት በመላዉ ዓለም ደም ሲያፈስ ቆይቷል፡፡ ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ፡፡ ጌታ የተሰጠዉ የቀጠሮ ቀን እስኪፈጸም ድረስ ታግሶታል፡፡ አሁን ግን ከወትሮዉ ለየት ያለዉ ነገር የእግዚአብሔር ቤተ - መቅደስ በሆነችዉና የቅዱሳን የአስራት ሀገር በተሰኘችው በኢትዮጵያ ሀገራችን የሳጥናኤል ጭፍሮች ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት ብለዉ ዘምተዉ በታሪክም ያልሰማነዉ በዘመናችንማ አይተን የማናቀዉ የአርስ በአርስ እልቂት እንኳን ከክርስቲያን ከሰብአዊ ፍጡር የማይጠበቅ ድርጊት ተፈጽሟል እየተፈጸመም ነዉ፡፡ ሰይጣን ብቻዉን ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ ከሰዉ ጋር ሆኖ በሰዉ ልብ አድሮ ግን ምንም የሚቀረዉ የሀጢያት ሥራ የለም፡፡ በዮሐንስ ወንጌል ምዕ ፲፭፡፲፭ ላይ ብትወዱኝስ ትዕዛዜን ጠብቁ ያለዉ የጌታ ቃል ተጥሷል፡፡ ቀድሞ አንድ ሰዉ ለሥራም ሆነ ለንግድ ወይም ለተለያየ ጉዳይ ወደ ማያዉቀዉ ወደ ሚያዉቀዉም በኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገር ወይም ክልል ሲዘዋወር ለሀገሩ እንግዳ ለሰዉ ባዳ ነኝ ብሎ አይጨነቅም፡፡ የእግዚአብሔር እንግዳ ተብሎ ከመሸበት ገብቶ እግሩን ታጥቦ ቤት ያፈራውን በልቶ ጠጥቶ ከመልካም ምንጣፍ ተኝቶ አድሮ ሲነጋ ተነስቶ መርቆ ቀሪዉን ምንገድ ይጓዛል፡፡ ዛሬ ግን ያ ቀረና የእግዚአብሔር እንግዳ እራቱ ጥይትና ገጀራ መጠጡ ደም ሆኗል፡፡ በማቴዎስ ወንጌል ምዕ ፳፭፥፵፪ ላይ የተጠቀሰዉ እንግዳ ሆኜ ብመጣ አልተቀበላችሁኝም ብራብ አላበላችሁኝም የሚለዉ የጌታ ቃል ትዉልዱን እየተዋቀሰዉ ነዉ፡፡ በእርግጥም በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነዉ ብሎ ዮሐንስ ወንጌላዊ እንደተናገረዉ እንግዶች የሰላም ተጓዦች መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ነገር ግን የሰላም ሰዎችም አብረዉ ተጨፍልቀዉ የጥፋት ሰለባ ሆነዋል፡፡ ሁሉን ቻይ የሆነ እግዚአብሔር አሁንም ታግሶናል፡፡እኛ አሁን ከሞት የተረፍነዉ ከጥላ ያረፍነዉ በጽድቃችን አይደለም በቸርነቱ ለንስሐ ጊዜ ተሰጥቶን ነዉ እንጅ፡፡ ነቢያት ስለ ጥፋት ሲተነብዩ በሰዉ ልጅ ሐጥያት ከእግዚአብሔር የሚታዘዘዉን መቅሰፍት ማስገንዘባቸዉን እንጅ ጥፋት ዝም ብሎ ደርሶ የሚታዘዝ አይደለም፡፡ አሁን በኃጢያታችን ምክንያት እየተጎነጨነዉ ያለዉ መከራ ከዚህ በፊት ብዙ የተነገረ ቢሆንም በትንቢተ ዮናስ ታሪካቸዉ እንደተጠቀሰዉ እንደ ሰብዓዊ ነነዌ ወደ እግዚአብሔር በጾም በጸሎት ሆኖ በመለመን በማልቀስ መከራዉን ማስቀረት እንዲቻል ቅዱሳን በመጽሐፍት አስተምረዉናል፡፡ በኖህ ዘመን ምድር በዉሃ ሙላት የጠፋችዉ በኃጢያት ምክንያት ነዉ፡፡ በሎጥ ዘመን በሰዶም ሀገር የተቃጠለችዉና ከምድረ ገጽ የጠፋችዉ በኃጢያት ምክንያት ነዉ፡፡ ዛሬስ እየተሰራ ያለዉ ኃጢያት በዚያ ዘመን ከነበረዉ ያንሳልን ? ያን ጊዜስ በንስሀ ላልተመለሱ ሰዎች ፈርዶ ያጠፋቸዉ አምላክ ዛሬስ ፈርዶ ማጥፋቱ ይሳነዋል ወይ ? አይሳነዉም እንዲያዉም እንደ ዘመናችን ኃጢያት ብዛትና ክብደት ላልፈረደብን እግዚብሔር እያመሰገንን ይህን መልዕክት በያላችሁበት ሲነበብላችሁ ከሰማችሁት በኋላ ወደ ልባችሁ ተመለሱ ከእንግዲህ ወዲህ በዘር ፣ በጎሳ ፣ በቋንቋ ፣ በሀገር ፣ በብሔር መለያየት ይብቃ ፣ መገዳደል ይብቃ ፣ መዘራረፍ ይብቃ ፣መሰደድም ይብቃ አጠቃላይ የጥፋት ዘመቻ ይብቃ፡፡ ወደ ቀድሞ ኢትዮጵያዊ አንድነታቸን እንመለስ በኅብረት ተቻችለን እንኑር፡፡ የኃጢያታችንን ካባ አዉልቀን በነብስም በሥጋም የሚያድነንን የንስሐ ካባ እንልበስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕ ፲፭፥፲፪ ላይ እኔ እንደወደድኳችሁ እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ ብሎ ጌታችን ባዘዘብ መሰረት ጥላቻን አስወግደን የዘር ፣የጎሳ፣ የቋንቋ ፣ የክልል ልዩነት ሳይኖረን እርረ በእርሳችን እንዋደድ፡፡ በዮሐንስ ወንጌል ምዕ ፲፬፥፳፯ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ ያለዉ ጌታ ቃሉ አይለወጥም እና ይህ ከሆነ ብቻ እዉነተኛዉን ሰላም ማግኘት ይቻላል፡፡ የተከበራችሁ ሕዝበ ክርስቲያን ሆይ ነብዩ ኢሳያስ በትንቢቱ ምዕ ፩፥፲፱ ላይ ‹‹ እሺ ብትሉና ብትሰሙኝ የምድርን በረከት ትበላላችሁ እምቢ ብትሉና ባትሰሙኝ ግን ሰይፍ ትበላችኃለች የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና›› የሚለዉን የትንቢት ቃል ዛሬም በእኛ ኢትዮጵዊያን ላይ እንዳይደርስብን ለእግዚአብሔር ቃል እንታዘዝ እና ክፋትን ሁሉ ትተን ንስሀ ገብተን የምድርና በረከት እንብላ፡፡ አለበዚያ ግን ምሕረት በእጁ የሆነ አምላክ መዓተም በእጁ ነዉና ምርጫዉ ግን የእናንተ ነዉ፡፡ በሀገራችን ሰላም ይሰፍን ዘንድ ማንኛዉም ክርስቲያን የተጣላ ታርቆ ፣ የበደለ ክሶ ፣ ይቅር ተባብሎ ፤ ከጥቅምት ፳፬ እስከ ጥቅምት ፴ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም ድረስ ልጅ አዋቂ ሳይለይ እስከ ዘጠኝ ሰዓት እየጾማችሁ በሀዘን በለቅሶ ምህላ በመያዝ ከእግዚአብሔር ምህረትና ይቅርታ በጋራ እንድንለምን እኛ የማኅበረ ሥላሴ አንድነት ገዳም ማኅበረ መነኮሳት ሁሉን በፈጠሩ በቅድስት ሥላሴ ስም አምላክን በወለደች በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በታላቅ አክብሮት መልዕክታችንን ለመላዉ ሕዝበ ክርስቲያን አስተላልፈናል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልኝ የሞቱትን ሁሉ ነብስ ይማርልን የጠፋዉን የተቃጠለዉን የወደመዉን ንብረት ሆሉ ይተካላችሁ አሜን ይሁን ይደረግልን መምህር አባ ወልደ ሰንበት ነጋሽ የማኅበረ ሥላሴ አንድነት ገዳም አበመኔት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Share share share share share share 1 ሰው ለ 15 ምዕመን

ባንክ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ከዚህ መግዛት ወይም መሸጥ የምትፈልጉ ሞባይል፡ 0919362491 መደወል ትችላላችሁ

Brand new Tv🖥 ⚡️curve ⚡️55 inch ⚡️4k series ⚡️ ultra HD ⚡️price 3⃣7⃣0⃣0⃣0⃣fixed
Brand new Tv🖥 ⚡️curve ⚡️55 inch ⚡️4k series ⚡️ ultra HD ⚡️price 3⃣7⃣0⃣0⃣0⃣fixed

. 💚💛❤️#መደመር 💚💛❤️ 💚💛❤️#ዐቢይ_አሕመድ💚💛❤️ 💚💛❤️ ዋጋ_3⃣0⃣0⃣_ብር 💚💛❤️ 📞+251919362491
. 💚💛❤️#መደመር 💚💛❤️ 💚💛❤️#ዐቢይ_አሕመድ💚💛❤️ 💚💛❤️ ዋጋ_3⃣0⃣0⃣_ብር 💚💛❤️ 📞+251919362491

💚💛❤️ ፊደል ኮምፒውተር💚 💛❤️ 👉ያገለገሉ ላፕቶፖችን እንገዛለን እንሽጣለን፡፡ 👉እንዲሁም የተበላሹ ላፕቶፕች አንገዛለን፡፡ 👉የላፕቶፖ መለዋወጫ ከሙሉ ጥገና ጋራ፡፡

የተበላሸ ላፕቶፕ አንገዛለን፡፡

8 gb flash used yalaw inbox

Brand nw samsung model galaxy M10 infinity display Real camera 13MP, 5MP wide Front camera 5MP 7.7 mm slim design 3400 mAh ba
Brand nw samsung model galaxy M10 infinity display Real camera 13MP, 5MP wide Front camera 5MP 7.7 mm slim design 3400 mAh battery Octa core 1.6GHz 32GB memory / 3GB Ram Price 6⃣0⃣0⃣0⃣ fixed

Used #laptop yalaw #inbox

Hp Pavilio Gaming lap Core i5 Hdd 1tb Ssd 128gb Ram 8gb GTX 960..4GB Processor speed 2.6 ghrz Silver and black color 💯% orgi
Hp Pavilio Gaming lap Core i5 Hdd 1tb Ssd 128gb Ram 8gb GTX 960..4GB Processor speed 2.6 ghrz Silver and black color 💯% orginal 💯% 🏷️ Price: 24000 birr ✄〰〰〰〰〰〰〰〰 📩 INFO: @dawawin Phone 0912351662