en
Feedback
ፊደል ኮምፒውተር - Fidel Computer Official

ፊደል ኮምፒውተር - Fidel Computer Official

Open in Telegram

መልካም ዜና ለቻናላችን ቤተሰቦች😍ሱቅ ይዘን ስራ መጀመራችንን ስንገልፀ በታላቅ ደስታ ነው🙏 👉ያገለገሉ ላፕቶፖችን እንገዛለን እንሽጣለን 👉እንዲሁም የተበላሹ ላፕቶፖችን እንገዛለን 👉የላፕቶፕ መለዋወጫ ከሙሉ ጥገና ጋር 👉ማንኛውም የኦንላይን ሽያጭ እና ግዢ 📌አድራሻችን ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2 ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 219/1 @MKblack +251919362491

Show more
2 367
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የሚኒሊክ ሀውልት እና የአድዋ 0 ኪሎ ሜትር ሙዚየም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/4G_LrLPVaTI

‼️❌❌❌‼️ ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ ፈርማለች። 😭 ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯 ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ። 🇪🇹Say NO!! ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!! 🛑Petition ለመፈረም https://keap.page/gq193/.html 🛑Tiktok https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/ 🛑Telegram Group join ለማድረግ https://t.me/+ZtUngZzXFUIzOTZk

🌼 Yes POS 4509 🌼 X Print 12500 🌼 Primax 14000 🌼 scanner 5300