en
Feedback
EsmaTech1™Software'🇪🇹

EsmaTech1™Software'🇪🇹

Open in Telegram

ይህ ቻናል ላይ የሁሉም የReceiver (ዲኮደሮች) እና ፋይንደሮች Latest Software's ተረጋግጦ ማለትም Check ተደርጎ ለናንተ የሚለቀቅበት ነው! Server እና IPTV ሲፈልጉ በ📥 @EsmaTechBuy የTelegram አድራሻ መልክት ይላኩልን! የተለያዩ መረጃ ሲፈልጉ @EsmaTech1 ን ይጠቀሙ!

Show more
1 159
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
https://vm.tiktok.com/ZM6LErLry/ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Super Sport.  bein Sport እና የሀገር ውስጥ የውጭ ቻናሎችን በ Etv Pro IPTV እንዴት በቀላሉ መጥቀም እንችላለን? በ EsmaTech የቀረበ ዛሬ Man_United🆚Chelsea የሚፋለሙትን ጨዋታ በምን ሊ ብልው አይጨነቁ ሁሉንም ጨዋታዎች በ Etv Pro IPTV አጠቃቀሙን ለማወቅ ይሄንን Video ይመልከቱ::

Man_United🆚Chelsea LIVE Sport 2HD & Sport 2SD Amos LIVE Super Sport Etv Pro IPTV LIVE Bein Sport English Etv pro IPTV 5:15 E
Man_United🆚Chelsea LIVE Sport 2HD & Sport 2SD Amos LIVE Super Sport Etv Pro IPTV LIVE Bein Sport English Etv pro IPTV 5:15 ETH Local

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ዛሬ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package ቻናሎች የ
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ዛሬ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ቀን 12:00 ETH Local🇪🇹 ⚽️ Arsenal🆚Wolves 🖥 Sport 1 🖥 ETV ENT በ ኢትዮ ሳት ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ማታ 2:30 ETH Local🇪🇹 ⚽️Nottingham🆚Everton 🖥 Sport 1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ማታ 5:00 ETH Local🇪🇹 ⚽️Newcastle🆚Man_United 🖥 SPORT 1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Forever Funcam apollo G-Share MY HD ETV Pro ሁሉንም IKS በላችሁበት ሁናችሁ ማስሞላት አሊያም መግዛት ትችላላችሁ እኛን ለማግኘት እነዚህን ሊንክ ይጫኑ @EsmaTechA ወይንም @EsmaTechB ኢስማ ዲሽ መረጃ @EsmaTech1

ይሔ🖕 የSUPERMAX F-18 HD Supertech V2.56 የመጨረሻ Software ነው What’s New SN Burn እያለ የሚያስቸግረውን ነገር ቀርፏል YouTube failed የሚለውን ነገር ቀርፏል ምንም እንኳን ጥቅም ባይኖረውም የ Signal Quality 20% ጭማሪ አሳይቷል ለምሳሌTV_Varzish ከ48 እስካ 50 ድረስ የሚመጣውን ወደ 72 ድረስ አሳድጓል ለዲሽ ሰሪዎች Qualityው ስንት ነው ብሎ ከሚጨቃጨቅ ሰው ያድነናል @Esma_dish_bot

👆👆👆ይሔ የSuper Max F18 Power Plus HD ረሲቨር ሶፍትዌር ነው። @Esma_dish_bot

ይህ👆👆👆 የ Supermax f18 Super plus HD ሪሲቨር ሶፍትዌር ነዉ። @Esma_dish_bot

ስንቶቻችን ነን ስለነዚህ ሪሲቨር function የምናቀው በጣም በርካታ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ ነገር ግን ጥቅማቸውን የምናቀው በጣም ውስን ሰዎች ነን Super Max F18 HD Super Tech Super Max F18 HD Super Plus Super Max F18 HD ሪሲቨሮች ምን ምን ጥቅሞች አሉት? 1ኛ በጣም ተፈላጊው Server Funcam የሆነው የ1 አመት አላቸው በዚህም Server አማካኝነት Amos 4’W ላይ ያሉ የኳስ ቻናሎች በምሉ ይከፍትሉናል ለምሳሌ Sport 1 Sport 2HD Sport 3HD Sport 4HD NG Wild$ በነዚህ አማካኝነት የ እንግሊዝ ፕሪየመር ሊግ 🇪🇸 Spain La Liga Bundes Liga 🇫🇷 France league Europe league champions League እና NileSat4’W ላይ ያሉ OSN Package በሙሉ መክፈት ይችላሉ 2 ተኛ በApollo ያለምንም ዲሽ Network Application ውስጥ በመግባት Apollo የሚለውን አማራጭ በመምረጥ bein Sport እና በጣም በርካታ ቻናሎችን ይከፍትልናል 3ተኛ YouTube በጥራት ይሰራልናን YouTubeን ለማግኛት MENU Network Setting Network Application YouTube YouTube ውስጥ ስትገቡ Failed ካላችሁ ከታች👇 የምለቀውን Software በ ፍላሽ በመጫን ችግሩን መቅረፍ ትችላላችሁ 4ተኛ ሶፍትዌር እየጫናችሁ ድንገት መብራት ጠፍቶ ሪሲቨሩ Boot ቢልብን የሶፍትዌሩን ስም Rename አድረገን ወደ Rom.bin ቀይረን ፍላሻችንን ሪሲቨር ላይ ሰክተን የ ሪሲቨሩን Powe Button ጫን አርገን ይዘን ከኃላ ያለውን በለው Swich Button አሊያም መብራ መጥፊያ ሪሲቨሩን ማብራት ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲደርስ ፍላሹን መንቀል 5 ተኛ ለዲሽ ሰሪዎች ሚጠቅም ነገር አለው እሱም Server ነው ሪሲቨሮች ከገባያ ከጠፉ አንድ 3 አመት ይሆናቸዋል ነገር ግን Software ጭናችሁ factory reset ብታደርጉትም ችግር የለውም Serveru መቁጠር አይጀምርም WiFi Antenna ሰክታችሁ Connect እስካልተደረገ ድረስ 1 አመት Funcam Server አለው Apollo 1 ወር So that የሰርቨሩ 950 ብር ከጃችሁ ውጪ............. እነዚህ ሪሲቨሮች ገበያ ላይ የሉም ነገር ግን በጣም ብዙ ቤት አሉ እነዚህ ሪሲቨረ‍ኦች ያላችሁ ጥቅማቸውን ሳታቁ በpromotion ብቻ ሪሲቨር ለምትቀይሩ ሰውች ይጠቅማል ብለን ስለሰብን ነው ይህንን ፁፍ ያቀረብነላችሁ For More Info. @Esma_Dish_Bot

👆👆👆 ይሔ የ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌴LIFESTAR 9200HD GOLD 🌼LIFESTAR 9300HD GOLD 🌾LIFESTAR 1000HD GOLD 🌿LIFESTAR 2000HD GOLD 🍄LIFESTAR 3000HD GOLD 🌲LIFESTAR 4000HD GOLD 🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini 🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል 👁What's New👁 🔥 Add ETV PRO IPTቪ @Esma_Dish_Bot 26_11_2023 VF3455

👆👆👆 ይሔ አዲሱ ETV PRO apk አፕሊኬሽን ነው በ ውስጡም Súper Sport Skay Sport Bein Sport Canal Sport ብቻ ከ 2000 በላይ የተላያዩ ቻናሎችን ይዟል ከዚህ በፊት በAndroid Receiver ብቻ ሲሰራ የነበራ ቢሆንም አሁን ግን በ አዲስ Software ባብዛኞችሁ ሪሲቨር መስራት ጀምሯል ለAndroid TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በውስጡም መሞከሪያ 1 ቀን ኮድ አለው ከተመቻቹህ 1Year 700 Birr ያ 1 አመት ከ3 ወር 800 ብር ከኔ ማግኘት ትችላላችሁ ለመግዛት @EsmaTechA ላይ ያነጋግሩን

እኛን አምናችሁ ለምታስሞሉ ደምበኞቻችን በምሉ እያመሰገንን ሌሎቻችሁም Server ማስሞላት ከፈለጋችሁ በዚህ 🖕መልኩ ባካል በመመጣት አሊያም ያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ About STB ውስጥ ገብታችሁ የ
+1
እኛን አምናችሁ ለምታስሞሉ ደምበኞቻችን በምሉ እያመሰገንን ሌሎቻችሁም Server ማስሞላት ከፈለጋችሁ በዚህ 🖕መልኩ ባካል በመመጣት አሊያም ያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ About STB ውስጥ ገብታችሁ የ ሪሲቨር S.No Photo አንስታችሁ በመላክ ማስሞላት አሊያም Code መግዛት ትችላላችሁ ዛሬ የተላያዩ Server የሞላነላችሁ ደምበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን ማንኛውንም አስተያየት ለመስጠት @Esma_Dish_Bot ላይ ገብታች አስተያየት ለመስጠት በሚል ያስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ማስቀመጥ ትችላላችሁ @EsmaTech1

Super G-Share Plus1 year 750 Birr Forever + Apollo 1 year 1900 Birr Funcam + Apollo 1 year 950 Birr MYHD 15 Month 600 Birr ተወ
Super G-Share Plus1 year 750 Birr Forever + Apollo 1 year 1900 Birr Funcam + Apollo 1 year 950 Birr MYHD 15 Month 600 Birr ተወዳጇ ETV pro Super Sport bein Sport Sky Sport Canal Sport ብቻ ከ 2 ሺ በላይ የተላያዩ የ Sport የ ፊልም እንዲሁም የልጆችን ቻናል ጨምሮ ሁሉንም በ1 አቅፎ የያዘውን ETV Pro IPTV Or app 1 year 800 ብር ብቻ ከዚህ በፊት በ Android Receiver ብቻ ሲሰራ የነበረውን ETV Pro በሁን ሳት በ አዲስ Software በLifestar Goldstar Súper Starሪሲቨርኦች ላይ መስራት ጀምሯል። Software ለማግኘት በቀላሉ @Esma_Dish_Bot ን Star በማለት ከስጀመሩ በኋላ የርሶን ሪሲቨር ስም እና Model እስከ መጨረሻ ድረስ በማስተያየት ቢጓዙ በቀላሉ ማግኛት ይችላሉ ምን አልባትም የርሶን ሪሲቨር ስምና Model ካጡ @EsmaTchA ላይ ያሳውቁን እዛ ላይም እናካትትሎታን 1000330882607 Esmael Mohamud CBE In box Us @EsmaTechA @EsmaTechB @EsmaTech1

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ዛሬ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package PTV Sp
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ዛሬ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package PTV Sport ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ቀን 9:30 ETH Local🇪🇹 ⚽️ Wolves🆚Tottenham 🖥 Sport 1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ቀን 12:00 ETH Local🇪🇹 ⚽️Arsenal🆚Burnley 🖥 Sport 1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ቀን 12:00 ETH Local🇪🇹 ⚽️Man_United🆚Luton Town 🖥 Sport 1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿England:Premier League ⏰ማታ 2:30 ETH Local🇪🇹 ⚽️Bournemouth🆚Newcastle 🖥 SPORT 1 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ETV Pro 1ኛ IPTV ነው ባሁን ሳት የ Server ጣራ መውጣቱን ተከትሎ ብዙዎቻችሁ ሳታስሞሉ ቀርታችኃል እንደኔ Apollo E-Vision My HD ወዘተ ከምታስሞሉ በትንሽዬ ኮኔክሽን የሚሰራውን ETV Proን ተመራጭ ብታደርጉ ባይ ነኝ በሁኑ ሳት ETV Pro በሪሲቨሮች እንዲሰራ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው ETV Pro በቅርብ ቀን አብዛኞች ሪሲቨር ላይ ይጠብቁ የ ETV Pro Software Coming Soon Application ለማግኘት @Esma_Dish_Bot ላይ ገብታችሁ Application & Server የሚለውን 1 ግዜ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ ነፃ የ1 ቀን መሞከሪያ Code ኣለው Chek አድርጋችሁ ከተመቻችሁ የ 1አመት 700 ብር ሲሆን 1 አመት ከ3 ወር 800 ብር ነው ለመግዛት @EsmaTechA ወይንም @EsmaTechB

👆👆👆 ይሔ የ XCRUISER 5500D ሳተላይት ፋይንደር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix Auto Sleep Function (ቦርሳችን ውስጥ ሆኖ ወይም በማንኛውም ምክንያት ሳናውቅ ፋይንደራችን ቢበራ በራሱ Automatically እንዲዘጋ ተደርጓል ይሔንንም ለማስተካከል የ Setting በተኑን አንዴ ተጭነን ሲመጣልን ደቂቃውን በራሳችን መርጠን ማስተካከል እንችላለን by default 10 ደቂቃ ጠብቆ ይጠፋል።) 🔥 Remove factory testing mode function (ሳታውቁት ፋብሪካ ላይ ሲመረት ስክሪኑ በስነስርአት መስራቱን ቼክ ማድረጊያ ሲስተሙን ስትጫኑ ሙሉ የስክሪን ኢንዲኬተሮች በርተው ይቀሩ ነበር እና አንዴ OKን ስትጫኑ ስክሪናችሁ ነጭ ይበራ ነበር አሁን ግን ለናንተ ይሔ ሲስተም ስለማይጠቅም እንዲጠፋ ተደርጓል ለጠቅላላ እውቀት ይሔንን Function Active ለማድረግ የላይኛውን በተን ጫን አድርገን ይዘን የታችኛውን በተን ጫንጫን አድርገን ስንለቀው ይሔንን Function ማግኘት እንችል ነበር ይሔንን ለማስተካከል ደግሞ ከታች የ Reset በተኑን መንካት ይጠበቅብን ነበር ይሔም የሚሆነው በድሮው Version ሶፍትዌር ላይ ብቻ ነው። ፋይንደራችሁ ያለበትን ሶፍትዌር Version ስንት ላይ እንደሆነ ለማወቅ የ Light በተኑን ጫን አድርገን ስንይዝ ማወቅ እንችላለን ሶፍትዌር አጫጫኑን ለማየት ቀጥሎ የሚመጣውን ሊንክ ይጫኑ @Esma_Dish_Bot 30_10_2023 V 2.00