cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

For Christ

i Will Sing Song For Ma beloved Jesus,....

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
148Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሠላም ሠላም ውድ የፋሚሊ fellowship አባላት ፤ ቀደሞ የወጡ አባቶቻችን እና የቡሌ ሆራ ከተማ የሚትገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ለፋሚሊ አስረኛ ዓመት የክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ። ድንቅ የምሰጋና ከፊታችን ግንቦት ፤ 13---15/9/2013 ዓ.ም አለን በጊዜው ፦ የእግ/ር ቃል በሀይል እና በሥልጣን ይሰበካል ። ፦ጌታ በዝማሬ ይመለካል ፦ ድንቅ ለውጣቶች የፀሎት ጊዜ ይኖራል ፦ ከቀድሞው አባቶቻችን ትውውቅ ጊዜ። ስለዚህ ማንም የፈሎ አባቶቻችን እና ቀድሞው የውጡ ተማሪዎቻችን መቅረት አይፈቀድም Program Time አርብ 11:0 ---2:30 ሰዓት ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን
Show all...
. አምላኬ ምህረቱን ሱራፌል ደምሴ | Live Worship 🕑-7:19Min💾-6.9MB sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ △Join Us
Show all...
😆😆😆😆CONGRATS!🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂ #ተለቀቀ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው አዲሱ የቡሌሆራ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ፌሎሽፕ Video clip ተለቀቀ በaudio እና Video ለማግኘት ከታች Audio ወይንም Video የሚለዉን ይጫኑ
Show all...
በ Video📺
በAudio🔊
🔉🔉BHU family fellow song📣📣
#የንስሀ_ጸሎት "እግዚአብሔር ሆይ ስለወደድከኝ አመሰግንሃለሁ። ገና ሳልወለድ የመረጥከኝ፣ ሳላውቅህ ያወቅከኝ፣ ሳልወድህ የወደድከኝ አንተ ነህ። አንድ ልጅህን ለኃጢአቴ መስዋዕት እንዲሆን ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ። ጌታ ኢየሱስ ስለ እኔ ባፈሰስከው ደምህ እጠበኝ። ከኃጢአቴ፣ ካለማመኔ ሁሉ አጥበህ አንጻኝ። መንፈስ ቅዱስ አዲስ ሰው አድርገኝ። ዓለምን፣ ሥራዋን፣ ኃጢአትን፣ ሰይጣንን ክጃለሁ። አሁን የእግዚአብሔር ልጅ ስላደረግከኝ አመሰግንሃለሁ። በዘመኔ ሁሉ ልጅህ ኢየሱስ ክርስቶስ በእኔ ይገለጥ። በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጸልያለሁ። አሜን።
Show all...
የፍቅር ልጆች ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም (1ኛ ቆሮንቶስ 13፡4) መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሄር ፍቅር እንደሆነ ይነግረናል(1 ዮሀንስ 4:8) ፍቅር የእርሱ ተፈጥሮ ነው፤ ማንነቱም ነው፡፡ ስለ ፍቅር ባህሪያት ስንናገር ስለ እግዚአብሄር ባህሪያት እየተናገርን ነው፡፡ ይህንን በመግቢያ ጥቅሳችን ስንተካው እንዲህ ይነበባል፣ “እግዚአብሄር ይታገሳል፣ እግዚአብሄር ቸር ነው፣ እግዚአብሄር አይቀናም፣ እግዚአብሄር አይመካም፣ አይታበይም፣ እግዚአብሄር እራሱን በኩራት አይገልጽም”፡፡ ሃሌሉያ! ኢየሱስ በምድር ላይ ሳለ እንዴት እንደኖረ አስታውሱ፣ የፍቅር መገለጫ ነበር፡፡ ስራዎቹ የፍቅር ስራዎች ነበሩ፡፡ ቃላቱ የፍቅር ቃላት ነበሩ፡፡የሚንቀሳቀስ ፍቅር ነበር፣ ኢየሱስ በገሊላ ጎዳናዎች የሚንቀሳቀስ ፍቅር ነበር፣ ፍቅር ያንን ስፍራ ከቦት ነበር፣ አሁን እናንተ እንዴት ናችሁ?መጽሐፍ ሲናገር እናንተ የእግዚአብሄር ልጆች ናችሁ ይላል (1ኛ ጴጥሮስ 1፡23) ማለትም የፍቅር ፍሬዎች ናችሁ፡፡ የንስር ልጆች ንስር ናቸው፣ የሰው ልጆች ሰዎች ናቸው፣ የፍቅር (የእግዚሃብሄር) ልጆች ስለዚህ ፍቅር ናቸው፡፡ ስለሆነም ስማችሁ ፊሊፕ ከሆነ፣ “ፊሊፕ ይታገሳል፣ ፊሊፕ ቸር ነው፣ ፊሊፕ አይቀናም፣ ፊሊፕ አይመካም፣ አይታበይም፣ ፊሊፕ እራሱን በኩራት አይገልጽም”፡፡ እግዚአብሄር ይባረክ! የእግዚአብሄር ቃል ልክ እንደ መስታወት ማን እንደሆንን ያሳየናል፣ በዛ መስታወት ውስጥ ስትመለከቱ፣ ምን እንደምትመስሉ አትርሱ፣ ታጋሽ፣ ቸር፣ ቻይ፣ አፍቃሪ እና ትሁት ናችሁ፡፡ ትእቢት እና ጥላቻ በእናንተ ለመገለጥ ሲሞክር፣ በመቃወም እንዲህ በሉ፡-“እኔ ትእቢተኛ አይደለሁም፣ እኔ ትሁት ነኝ፡፡ ልክ እንደ ኢየሱስ በፍቅር የተሞላሁ ነኝ፣ በስሙ እየኖርኩ ነው፣ ስለሆነም አረማመዴም ተግባሬም እንደ እርሱ ነው”፡፡ የሙላት ልኬት የሆነው የክርስቶስ ፍቅር ሁሌም ልባችሁን ይግዛው፣ በመንፈሳችሁ ያለመቆጠብ ፍቅር የሆነውን የእግዚአብሄርን ባህሪ ግለጡት፣ የመንግስተ ሰማያትን ውበት እና ክብር በአለማችሁ ላይ አንጸባርቁት፡፡ የእምነት አዋጅ በትህትና፣ በአክብሮት እና በትዕግስት የእግዚሃብሔርን ፍቅር እገልጣለሁ፣ አንጸባርቃለሁ፣ የመንግስተ ሰማያትን ውበት እና ክብር ለአለሜ በሙላት እና በመሰጠት እየገለጥኩ ከሌሎች ጋር እራመዳለሁ፣ ቅናተኛ፣ ኩሩ፣ ትዕቢተኛ አይደለሁም፣ ነገር ግን ሁሉን የምችል እና ሩህሩህ ነኝ፤ ምክንያቱም በመንፈስ ቅዱስ በኩል የእግዚሃብሄር ፍቅር በልቤ ውስጥ ፈሷል፡፡ ሃሌሉያ! @hbyejesus
Show all...
😳😳ምን አለበት??🤔🤔 እህ አልቅሞ አልጠጣ አላጨስ ሙዳቸው ስለሚደላኝ አብሬያቸው ብቀመጥ ምንአለበት? ክለብም ሲሄዱ አብሬ ብሔድ ጥግ ተቀምጬ ኮካ ነው የምጠጣው አልደንስም ግን ባይ👀 ምናለበት? ያፈቀርኳት ኮረዳ አህዛብ ናት ግን እኮ መልኳ በጣም ያምራል ባህሪዋ በጣም እወዳለው ባገባት ምን አለበት? ፍቅረኛዬኮ አይቅም አይጠጣ አያጨስ ጌታን አያውቅም እንጂ ህይወቱ ከጴንጤ ይበልጣ ታዲያ አብረን ብንቀጥል ምን አለበት? ከፍቅረኛዬ ጋ ወደፊት እንጋባለን ከመጋባታችን በፊት ብንሞካከር ምንአለበት? 35 የቴሌቪዥን ጣቢያ አለን እቤት ቃል ብንሠማ ብናመልክ ቸርች ባንሄድ ምን አለበት? እኮ ንገረኛ ምን አለበት?? 😱😱😱😱😱😱 ደሞ ብዙ የሚፀልዩልን ሠዎች አሉ እኛ ባንፀልይስ ምን አለበት? በዚ ጊዜ እኮ ጉቦ ካልሠጠህ ምንም ጉዳይህ አይፈፀምም ለማስፈጸም ጉቦ ብንሠጥ ምንአለበት? እኔኮ ግቦ ስጡኝ አላልኩ ጠረጴዛው ላይ ሲያስቀምጡት ወሰድኩ ታድያ ምን ምን አለበት? የእንትናን ዘፈን ሠምተኸዋል በስመአብ መዝሙር በለው ዘመረው ከእነእንትና መዝሙር ቀጥቅጦ ይበልጣል ብዘፈሙረው ምን አለበት? ፖርኖስ ባይ ምን አለበት? እንትናን ታውቂዋለሽ እንትን አደረገ እንትናንስ ታውቂያታለሽ እንትን አደረገች አረ ታዲያ እኛስ ብናደርግ ምን አለበት? ምን አለበት ምን አለበት ምንአለበት ክርስትናችንን አቀጭጮ አፈር ድሜ ያስበላው ሀጢያትን ያቀለለ ምን አለበት 👇👇👇👇👇👇 ሞት ሞት ሞት ሞት ሞት አለበት ሑሉም አይጠቅመኝም!!! @shineyourbrightt @shineyourbrightt
Show all...
'በህይወቴ እያለፍኩበት ያለው ፈተና ከእግዚአብሔር ወይስ ከሰይጣን?' 🐤ብዙ አማኞች በተለያዩ ፈተና እና መከራ የህይወት አስቸጋሪ መንገዶሽ ያልፋሉ።አንዳንዶች በከፍተኛ ጉስቁልና ውስጥ ሌሎች የሚሰሩት የሚያስቡት ባለመከናወን ሁሌ ስኬት አልባ ህይወት በመኖር ሌሎች የሚወዱትን ሰው በማጣት ሌሎች መቁዋጭያ በሌለው የትዳር ችግር ሌሎች በማያባራ ልዩ ልዩ ፈተናና እረፍት አልባ ህይወት ውስጥ ይኖራሉ። 🐤እና በዚህ መካከል ከላይ በርዕሱ እንደተመለከትነው በዚሁ ሁሉ መንገድ ማለፌ ከሰይጣን ነው ወይስ እግዚአብሔር ፈቅዶ ????የሚለው ጥያቄ በብዙ አማኝ ልብ ውስጥ ይመላለሳል። 🐤ፈተናዎች ከሰይጣን ወይስ ከራስ ወይስ ከእግዚአብሔር የሚለውን ሌላ ግዜ እንመለከተዋለን ለዛሬ እያለፋችሁበት ባለው መንገድ ጌታ እንዳለና ወይም ችግሩ ከአጋንንት እንደሆነ የምንለይበትን አንድ ወሳኝ ነገር ልንገራችሁ:- 🐤አንዳንዴ በማይመቹን እና ባልጠበቅናቸው አስቸጋሪ መንገዶች ስናልፍ ለጊዜው ዝም ይለናል ።ይህ ነገር በህይወታችን ይሆን ዘንድም ይፈቅዳል።መፍቀዱ ግን ቸል ብሎን ሳይሆን ለራሳችን ጥቅም ነው።በዚያ ውስጥ የእግዚአብሔር እጅ እንድንለማመድ ስራውን እንድናውቅ ነው።በተጨማሪም እነዚህ ነገሮች በህይወታችን መከሰታቸው ወደ ልብ መሰበርና እግዚአብሔርን መፈለግ በፊቱም ትሁት እንድንሆን ያደርጉናል።የተሰበረ ልብም የእግዚአብሔር ፍቅርና ሀይል በየእለቱ መለማመድ ይችላል የእግዚአብሔር አይኖች ወደ ተሰበሩት ነውና። 🐤እና በህይወታችን እየደረሰ ባለው የሚያናድድና የማይመች ነገር ውስጥ ትግስትን እየተለማመድን፣የእግዚአብሄርን ፊት መፈለግ እየተለማመድን ካለም፣ነገሩ በጌታ ፊት ትህትናና የተሰበረ ልብ ፈጥሮልን ከሆነ በምናልፍበት የማይመች መንገድ ውስጥ እግዚአብሔር አብሮን አለ ማለት ነው። 🐤ቅዱሳን በመከራ ብታልፋም የምታልፋበት ነገር ከራሳችሁ ወይም በሰይጣን ሳይሆን በራሱ በጌታ እጅ የተያዘና የታየ እንደሆነ የምታውቁት በአንድ ነገር ነው እርሱም 1 ቆሮንቶስ 10:13 ላይ እንዲህ ይላል:- ❝ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።❞ 🐤በዚህ ክፍል እንደምናየው በሰዎች ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ፈተና አይደርስብንም።የኔስ ልዩ ነው ብለን ማማረር የለብንም።እግዚአብሄርም ታማኝ ስለሆነ የማንችለውን ፈተና ውስጥ እንድናልፍ አይተወንም።አንዳንዴ ከበድ ያለ ነገር እኛ ስንሸከም በእኛ የሆነው ጌታ እኛን ይበልጥ ለዚህ ነገር ብቁ ነው ብሎ ስላመነንም እንደሆነ ልናውቅ ይገባል በጌታ መታመንም ያስደስታል😊።በምንፈተንበትም ጊዜ ፈተናውን መታገስ እንድንችል መውጫ መንገድ ያዘጋጅልናል።እግዚአብሄር የሚያውቃቸው በህይወታችን ያሉ መከራዎች መውጫ መንገድ አላቸው።አይዞን!!!💪 🐤ሌላው እግዚአብሔር ፈቅዶ በምናልፍባቸው መንገዶች በነገሩ ውስጥ የጌታ ፈቃድ ካለ በሚደርሱብንና በምናልፍባቸው አስቸጋሪ መንገዶች ውስጥ ፍፁም የሆነ የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም አለ።በእነዚህ ሁሉ አስቸጋሪ ጊዜያት ውስጣችን በሰላም የተሞላ እና ደስተኞች እንሆናለን።ሰዎች እንዴት ምንም አይመስለውም ሁሌ ደስተኛ ነው ብለው እስኪገረሙ ድረስ ደስተኛና ልበ ሙሉ የተደላደልን እንሆናለን።በዛው ልክን የምናምን እንሆናለን።ችግሩ ሁሉ ወደ ጌታ የሚያቀርበን እንጂ የሚያርቀን አይሆንም። በዚህ ሁሉ በምናልፍበት ህይወት ዉስጥ ያለብንን ችግር የምንሸከምበትን ፀጋ ጌታ አብሮ ይሰጠናል።በምናልፍበት ነገር ሁሉ የጌታ ፈቃድ ካለ ሁሉንም የምናልፍበት፣የምንሸከምበትና የምንታገስበትን ፀጋ ይሰጠናል።በውስጣችን ፀጋ ስለሚፈስ ነገሩን በትግስት እና ሰላማችን ሳይወሰድ እናልፈዋለን።በዚያ ውስጥም ተስፋን የምንይዝ እንሆናለን። 🐤በሌላ በኩል በምናልፍበት መንገድ እያለፍን ያለነው በሰይጣን ተጠቅተን ከሆነ የሚደርስብን አስቸጋሪ ነገር የደረሰብን ከጠላት መሆኑን የምናውቀው በሚሰማን ተስፋ መቁረጥ ነው። 🐤ሰይጣን ተሚዋጋን በመከራ የሚፈትነን የሚዋጋን ዋና አላማው እኛን ተስፋ ለማስቆረጥ ነው በራሳችን ከዚያም ከፍ ሲል በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ ስንቆርጥ ተሳካልኝ ይላል። ምክንያቱም ተስፋ መቁረጥ የውድቀት የክህደት ሁሉ መጀመሪያ ነው።ተስፋ ስንቆርጥ ጌታን ማመናችንና መከተላችንንም እናቆማለን።እና የሚሆንብን ነገር ሁሉ እየሆነብን ያለው ከሰይጣን ከሆነ የምናልፍበት መንገድ ተስፋ ያስቆርጠናል።ምሬት ውስጥ ይከተናል ሰላማችን ይወሰዳል በሆነው ባልሆነው ሆድ ይብሰናል።ከራሳችንም ከጌታም ከሰውም ጋር የተጣላን እንሆናለን።አንዳንዴም በምናልፍበት አስቸጋሪ መንገድ ጌታ ያስተምረን ዘንድ ካልፈቀድን ከጌታ ጋር እንተላለፋለን። በሚደርስባችሁና በደረሰባችሁ ነገር ሁሉ ተስፋ እየቆረጣችሁ ከሆነ ንቁ ጉዳዩ ከሰይጣን ነው ፀሎት ያስፈልጋችኃል። በምታልፋበት አስቸጋሪ ነገር ሁሉ ፀጋ እየበዛላችሁ ከሆነ በአስቸጋሪው ህይወታችሁ ወደ ጌታ እየቀረባችሁ እየተማራችሁ ከሆነ በችግራችሁ ዉስጥ ጌታ ያውቃችኃል እና ታገሱ ደስም የምላችሁ የምትፀኑ ሁኑ።አሜን!!!
Show all...
Amantidhaan ilmummaa waaqayyoo irraa fudhanne. Kan mootummaa waaqa inni ijoon mirgi fi eebbii nuuf qophaa'eera. Nu jala akka taa'us godhameera. Sababni isaas nuyi ijoolle mootii tii. Samii haaraa fi lafa haaraa gara fulduraatti kan bitnu fi ykn kan irraatti monudha. (Mul'ata Yohannis 2 ) ------------ 26 Nama mo'uuf, isa hojii koo hamma dhumaatti eeggatee hojjetuufis, saba hin amanne baay'ee irratti aboo nan kennaaf. 27 Inni siiqqee sibiilaatiin saba sana in tiksa, akka qodaa suphees isaan in hurreessa. " Ani ofii kootii mo'ee abbaa koo wajjin teessoo isaa irra akkuman taa'e, inni mo'u anaa wajjin teessoo koo irra akka taa'uuf aboo nan kennaaf." (Mul'ata Yohannis 3: 21) Faayidaa_ilma_waaqayyoo_ta'uu 1, #waaqayyoo_wajjin_akka_abbaa_fi_ilmatti_tokkummaa_jalqabuu Cinqii tokko malee leeyyoo tokko malee abba abbaako jenne garaa waaqayyootti kan dhihaanu ija jabinaa argannera. " Ani ofii kootii mo'ee abbaa koo wajjin teessoo isaa irra akkuman taa'e, inni mo'u anaa wajjin teessoo koo irra akka taa'uuf aboo nan kennaaf." (Mul'ata Yohannis 3: 21) Wanta barbaane yoo itti himaanne nuu gargaarraa, gaafii nuu gaafanneef deebi nuuf kena. 2, #mana_waaqayyoo_keessaatti_Abbaa_mirga_guutuu_ta'uu. Kan Waaqayyoo kan ta'e hundumtuu kan keenyaa dha. Sababni isaas abbaa keenyaadha. Abbaa ko jennee wanta barbaanne(akka jalaala waaqayyootti) gaafanne fudhachuu dandeenya. " Waanuma tokko isin maqaa kootiin yoo kadhattan, ani nan raawwadha" jedheen." (Yohannis 14: 14) Gafaa gaffaanu akka badhaadhummaa isaatti guddifnee haa gaffaanu. Waaqayyoo wanta nuyi barbaadnu karaa kristos tola nuuf keennee (Addunya hafuuratti) kana amantidhaan gaaffaanne waaqayyoo irraa fudhanna. Jireenya keenyaa irraatti hin mul'ata. " Kanaaf isinittan hima! waan kadhattan waan gaafattanis hundumaa akka waan fudhataniitti lakkaa'aa amanaa, isiniif ta'uufis jira!" (Maarqos 11: 24) 3, #waaqayyoo_Abbaa_irraa_adaba_fudhachuu. Adabni eebba kan ta'uu waaqayyoo irraa gafaa ta'uu qofadha. " Isaan sun bara gabaab-duudhaaf akka isaanitti gaarii fakkaatetti barsiisuudhaaf nu adaban; inni kun garuu qulqullummaa isaa keessaa qooda qabaachuuf akka waa'ee nuuf baasutti barsiisuuf nu adaba." (Ibroota 12: 10) 4, #Waaqayyoon_biraatti_dhageettiin_jalaatamuun_ulfinni_akkuma_yesuus_kristos_qixxee_ta'eera. " Ani isaan keessa atis na keessa jiraachuu keetiin isaanis raawwatanii tokko haa ta'an; biyyi lafaas ati na erguu kee, akkuma na jaallattes isaan immoo jaallachuu kee haa beeku! " (Yohannis 17: 23) (Yohannis 11 ) ------------ 41 Kana booddee isaan dhagicha awwaalichattii fuudhan; Yesus garuu ol ilaalee, "Yaa abbaa! Anaaf dhaga'uu keetiif sin galateeffadha. 42 Akka ati yeroo hundumaa anaaf dhageessu, ani beekeera, garuu namoonni as dhaabatan kun, akka ati ana ergite haa amananiifan kana dubbadhe" jedhe. Gafaa gaffaannu akkuma yesuus waan ana dhageseef galanni siif haa ta'u. Yeroo hundumaa akka ati na dhageesu beekaa jenne ha gaaffaanu. Kun hundiyyuu kan ta'ee akka jalaala waaqayyoo fi filaannoo isaatti malee dadhabbi keenyaan mitii isaaf galanni ha ta'u. Ayyaani waaqayyoo hundumaa keessaani wajjin ha ta'u
Show all...