Medan tube/መዳን ቲዩብ
Open in Telegram
በባህላዊ ህክምና በቁርአን ህክምና በጤና ነክ ጉዳይ አቶክሮ የሚሰራ ተቋም ነወ(የማማከር አገልግሎት አንሰጣለን)መድሀኒቶችን ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 093 603 8353 ይደውሉ
Show more824
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+1630 days
Posts Archive
የ ጠንቋዮች “ዘመን መለወጫ” እና ኮተቶች
~ #መዳን_ቲዩብ መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት
የኢትዮጵያ አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። ታዲያ ይህን ክስተት ተከትሎ የሚፈፀሙ ከሃይማኖትችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ጥፋቶች አሉ። ከነዚህም ውስጥ
1. ቀዳሚው ድግምትና ጥንቆላ ነው፡፡ በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሀሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት እጅግ ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ-ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ።
* ከኢስላም የሚያስወጡ ከባባድ ወንጀሎች ናቸው።
ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ በሚናገረው ያመነ፣ በሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል።} [አሶሒሐህ፡ 3387]
* ደጋሚዎችና ከነሱ ዘንድ የሚመላለሱ ሰዎች መቼም ቢሆን ስኬት የላቸውም። ጌታችን እንዲህ ይላል፡- “ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም።” [ጦሃ፡ 69]
* ጠንቋይና ደጋሚ ዘንድ የሚሄድ ሰው የተነገረውን ባያምን እንኳን ከባድ ቅጣት ይከተለዋል። ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡- {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም።} [ሙስሊም፡ 5957]
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት" የሁልጊዜ መርህዎቻችን ናቸዉ::
#ጠንቋዮች #ደጋሚዎች(ሳሂርተኞች)
የተከበራችሁ #የመዳን_ቲዩብ ቤተሰቦች ለእናንተ #ጤና አዘውትሮ የሚጨነቀው #መዳን_ቲዩብ በቀጣይ ፕሮግራማችን ደግሞ ጅኖች በደጋሚዎች እንዴት ይታዘዛሉ ?የጠንቋዮች ህይወት ምን ይመስላል እና ስለ #ጠንቋዮች #ህይወት #ደጋሚዎች ሠው ላይ ሰለሚያደርሱት #ጭካኔን ጨምሮ በተለይ ሰለ #አሰማት ሰለሚባለው ስለ 666 #ሰይጣናዊ ስራ በሰፊወ ተመልክተናቸዋል ታዲያ ይህን #ፕሮግራም ይዘንላችሁ የምንቀርበው ልክ እንደከዚህ ቀደሙ ለእናንተ ይሆናሉ ያስተምራሉ #መፍትሄም ጭምር እንደሚሆናችሁ በማሰብ ነዉ::ሙሉውን ፕርግራሙ ቲዩብ ላቀነዋል ይከታተሉን።👇👇👇👇👹👺💀
https://youtube.com/@medantube1?si=aBryU30wW9wdMO3J
🔴አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የ#መዳን #ቲዩብ ተከታዮችና #ቤተሰቦች በአላህ ፍቃድ 20000(ሀያ ሺህ)#ሰብስክራይብ ደርሰናል #አላህምዱሊላህ ለዚህ ደግሞ የእናንተ የቤተሰቦቻችን ትልቅ #ድጋፍ ጭምር ነው እና በአላህ ስም #እናመሠግናችዋለን።
#ኢንሻአላህ ደግሞ በቅርቡ 50000(ሀምሳ ሺህ)ገብተን እንዲሁ ለመመሠጋገን #አላህ #ያብቃን።እንደ ከዚሁ ቀደሙ አሁንም የእናንተ ተሳትፎ እንዲቀጥል ለሌሎች ደግሞ እንዲደርስ #ሼር በማድረግ ሁሉም ጋር እንዲደርስ በአላህ ስም #እንጠይቃለን።
በቀጣይ የተለያዩ የ#ጤና ነክ #ትምህርቶችን #ህመሞችን #መድህኒቶችን #ሸሪያውን በጠበቀ መልኩ የ#ሩቃ #አገልግሎት በተሻለ መልኩ ይዘን እንደምንቀርብ ከአላህ ጋር በመተማመን ነው።አሁንም በድጋሚ #እናመሠግናለን ሁላችንንም #አላህ ይጠብቀን ጤናቸው የታወኩትን አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው🤲🤲🤲
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
🔴አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
1.የገዛ ማንነትን መጥላት
2.በሰውነት ውስጥ የሚሄድ የሚርመሰመስ ነገር መሰማት።
3.ከመግሪብ ቡሀላ ወይም ከአሱር ቡሀላ እጅግ ፍርሀት ስሜት መሰማት
4.ቁርአን ሲቀሩ የአይን ማቃጠል የራስ ምታት ጩህ ጩህ ማለት።
5..ከመጠን ያለፈ ድብርት። በተለይ ጥዋት ላይ።
4.ሚስት ባልን ባል ሚስትን መጥላት። ሲገናኙ መጣላት ሲለያዩ መነፋፈቅ።
6.የእንቅልው ማጣት ። ለሊት ሰው ሲተኛ አለመተኛት ቀን ላይ አጉል ሰአት ተኝቶ መነሳት።
7.ሽንትቤት ብዙ ሰአት መቀመጥ።
8.ከሰው መራቅ ። ለመራቅ መሞከር
9.ስንፈተ ወሲብ። ለወንድ የብልት አለመቆም ከቆመም ቶሎ የመርጨት ችግር።
10. የጨጓራ ህመም ምልክት ሶስት ቀን ሰላም ከሆኑ በቀጣይ ቀን መታመም።
11. ገንዘብ ደሞዝ ሀብት አለመበርከት ። ብኩን መሆን። ስራና ትምህርት ላይ መስነፍ
12. ከሰው ጋር አለመግባባት እና ሁሉም ሰው ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማሰብ።
13.ለነገራቶች ሰነፍ መሆን። ከአልጋ መነሳት መጥላት
በግል ወደ አላህ መቃረብና ቁርአንን አዘውትሮ መቅራት መስገድ
🔴ይህን ትምህርታዊና የጤናችን ጉዳይ የሆነውን የ ዩቲዩብ ቻናል ኢንሻአላህ 50,000(ሀምሳ ሺህ) እናስገባው ሁላችንም እንተባበር ግዴታችንን እንወጣ
ለሌሎች እንዲደርስ እንደተለመደው #ሼር #ሰብስክራይብ በማደረግ #ይተባበሩን 👇
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
የድሉ ቀን ሲታወስ
🌰🌰🌰🌰🌰
የአሹራ ፆም የሚውለው የፊታችን ጁምዓ ሲሆን ከሀሙስ ነገ ጋር ያልቻለ ደግሞ ከቅዳሜ ጋር መጾም ተወዳጅ ነው።
🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮
ከአቢቀታዳ አል-አንሷሪ (ረ.ዐ) እንደተላለፈው የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ አሹራ (የሙሐረም ወር 10ኛ ቀን) ጾም ተጠየቁ፡፡ “የአሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል፡፡” ሲሉ መለሱ፡፡ (ሶሒሕ አል-ሙስሊም)፡፡ ሙስሊሞችም ሙሳና ተከታዮቹ በፊርዐውን ላይ ድል የተቀዳጁበትንና ነጻነታቸውን ያወጁበትን ቀን በጾም ያስታውሱታል፡፡ ታሪኩንም በማውሳት ይማማሩታል፡፡ የሙሳና ተከታዮቹ ድል የነርሱም ድል በመሆኑ፡፡ በአምባገነኑ ፊርዐውን ውድቀትም ይደሰታሉ፡፡ ምክንያቱም ፊርዐውን የአምባገነኖች ሁሉ ተምሳሌት ነውና፡፡
🔴ይህን ትምህርታዊና የጤናችን ጉዳይ የሆነውን የ ዩቲዩብ ቻናል ኢንሻአላህ 50,000(ሀምሳ ሺህ) እናስገባው ሁላችንም እንተባበር ግዴታችንን እንወጣ🙏🙏🙏
ለሌሎች እንዲደርስ እንደተለመደው #ሼር #ሰብስክራይብ በማደረግ #ይተባበሩን 👇
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
ዛሬ የ1445 ዓመተ ሂጅራ አዲስ ዓመት የመጀመሪያ ቀን-1/1/1445 ነው።
Harra bara waggaa haaraa 1445 guyyaa duraa 1/1/1445ti.
🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒
አላህ ሆይ! አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የኢማን፣ መልካም ሥራ የምንሰራበት የስኬት ዓመት አድርግልን። ተጨማሪ እድሜም ስለሰጠኸን ምስጋና ይገባህ! ጊዜያችንና እድሜያችንን በረካ ያለበት አድርግልን!
1⃣4⃣4⃣5⃣🔴🔴🔴1⃣4⃣4⃣5⃣🔴🔴🔴
Yaa Allaah! Bara haraa kana kan nagaa, kan imaanaa, kan hojii gaarii itti hojjannu bara milki nuuf godhi. Umri dabalataa nuf kennuu keetti galatni siif hata'u! Yeroo fi umri keenya kan barakaa qabu nuuf godhi!
የአክስቷ ልጅ ሲህር አሰራችባት
👉 30 አመት ወደ ኋላ የዘመን ቀመሩ ሲፈተል በ1992
በተሞሸረች በ3 ቀኗ የሠርጉ ድባብ በቅጡ ሳይቀዘቅዝ ፍቺው ፀድቆ ወደ ወላጆቿ ቤት #ተመለሰች። ያለምንም ምክንያት #ተፋተው ወደ እናቷ ቤት ተሸኘች 💔 ያ አምስት ዓመታትን ያስቆጠረው #ውብ #የፍቅራቸው ጊዜ በድንገት አከተመ። #ሚስት የስቃይ #ህይወትን መግፋት ጀመረች። እሱም ከሷ በኋላ #ሳያገባ ድፍን #ሰላሳ ዓመታት አለፈ። #ሲህር ነበር ያለያያቸው 😭😭😭 #የሠርግ #ቬሎዋን ጠቅልለው #ከሞተ ሰው #አስክሬን አፍ ላይ #ፎቷቸውን አስረው ቆፍረው #ከመቃብር ስፍራው ቀበረው በስቃያቸው ተደሰቱ።
#ሲህሩ ተገኝቶ ከተቀበረበት እንደወጣ #ሚስቱ ድና ወደ መልካም #የጤንነት ሁኔታዋ ተመለሰች። #ባል ወደ ቤተሰቦቿ አቀና። #ሚስቱን በድጋሜ ተንበርክኮ ጠየቀ። አዲስ #ፍቅር ቤታቸው ገባ። #ጤንነት ከደጃፋቸው ደረሰ። #ፍቅራቸውም አገረሸ። በ2022 ዳግም በእልልታ #ተሞሸሩ።
የ#አክስቷ ልጅ ነበረች #ሲህሩን #ያሰራችባት። #ቬሎዋን ቀዳ ለ#ደጋሚው የሰጠች። #ሳሂሩ ጥቁር #ዶሮ አሽከርክሮ አንገቱን በጠሰና ደሙን ከፎቷቸው ጋር ለውሶ #ከጀናዛ አፍ ጋር አስሮ ህይወታቸውን በስቃይ እንዲገፉ አደረጋቸው። #አላህ ከሰባት ሰማያት በላይ ሆኖ አዘነላቸው ከድፍን #ሰላሳ አመታት በኋላ ከአፊያው ዳብሶ ዳግም #አገናኛቸው።
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
የውድቀት ሲህር
ምልክቶች፡-
ሁልጊዜ አላማ አላቸው አንድ ነገር ይሳካልኛል ብለው ያስቡና ከጅምሩ መዳከም ።
2 ወደሚሠሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ።
3 አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ መፋረስ
4 ሱብሂ ሠላትን በፍፁም በሠዓቱ አይሠግዱም
5 ከሠው ጋር ይግባባሉ ግን ወደ ስራ ሲያመጡት ግን ሠው አያምናቸውም
6 የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አለባቸው
7 ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለሠደቃ
8 እናት አባታቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማን ይሠበስባሉ ጥሩ ቢሠሩም ምስጉኖች አይደሉም
ህክምናውን ለማግኘት
0936038353
ህክምናውን ለማግኘት
@Medantube1
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቱብ ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ ቻናላችን ነው ፎሎው ያድርጉ🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🙏
https://t.me/medantube36
🔴አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
👉#አደገኛ #በሽታ ይዟቸው ስለነበር የሀገሩ #ዶክተሮች በሰውነታቸው ውስጥ የተሰራጨ #ካንሰር እንዳለ ከተረዱ በኋላ ለ#ህክምና ወደ አሜሪካ መሄድ እንዳለባቸው ተነገራቸው። ተስማሙ። የሚገርመው #ሸይኹ ለህክምና እዚያም ሂደው ለ#ዳዕዋ ስራ አለማረፋቸው ነው። ለህመማቸው የሚሆን #chemotherapy(ኬሚፈውስ) #መድሃኒት አቅርበውላቸው መድሃኒቱ ሲሰራ #የፀጉር #መርገፍ ሊከሰት እንደሚችል ሲገልፁላቸው። #ሸይኹ " የፂሜንም ፀጉር ያራግፋል?" ሲሉ ጥያቄ አቀረቡ😭😭። "አዎን " ሲባሉ "ፂሜ ተነስቶ #ጌታዬን መገናኘት አልሻም።😭😭😭" ብለው መለሱ። #በህመማቸው ፍራሽ ላይ ብዙ ለጉድ የሚያሰኙ ክስተቶች ተስተውለዋል። ይገርማል የትልቅ ሰዎች ወረዕ!
ማን እንደሆኑ ታውቃላችሁ??…👇comment👇ኮሜንት
👇ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
‼️መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት‼️
መዳን ቲዩብ
❤🙏መልካም የዶክተሮች ቀን‼️
"ህክምና መታደል ነው። በየትኛውም አጋጣሚ ከታመመ ሰው ፊት ስትቆሙ ምን ያህል የታደላችሁ መሆናችሁን አትርሱ የታመማችሁት እናንተ ባለመሆናችሁ ብቻ ሳይሆን ለመፍትሄ የተመረጣችሁት እናንተ ስለሆናችሁ።
ህክምና መታመንም ነው፡፡ ሰው የደበቀውን ምስጢሩን ህመሙን ብሶቱን ጭንቀቱንና ደስታውን ከማንም በላይ ህይወቱን አሳልፎ በእጃችሁ ውስጥ የሚያኖርበት ስለሆነ፡፡
ህክምና ዕዳም ነው። በእምነት የተቀበሉትን የሰው ህይወት በአግባቡ የመንከባከብ የመጠበቅና ሲሆን በተሻለ አሊያም በነበረበት መልክ ማቆየትና መመለስ ስለሆነ።
ህክምና መስዋአትነትም ነው። ጎዳኝ ብለህ የማትሸሸው ከፋኝ ብለህ የማትተወው ተቸገርኩ ብለህ የማትሸጠው ምክንያት የለሽ መስዋአትነት ነው፡፡ ንጹህ መስዋአትነት በጎ ስለሆነ ብቻ የምታደርገው፡፡"
ዶ/ር ዳዊት ወንድምአገኝ
Happy doctors day to all our hard working doctors ☺️
🛑 እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን‼️
ኢድ ሙባረክ
ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል‼️
Hordoftoonni Amantaa Islaamaa martuu Baga Ayyaana IEDAL -Adahaa (Arafaa) Waggaa 1444ffaan Nagaan Isin Gahe!
Ayyaana Gaarii‼️
#ስለነጭ-ሽንኩርት-ጥቅም-ምን-ያህል-ያውቃሉ????
1. ነጭ ሽንኩርት ስራን በትክክል ለማከናወን፣ የሰውነት ሕዋሳትን ጤናማ ለማድረግ ፣ድካምን ለማስወገድ፣ዕድሜን ለመጨመር፣በአይጥና በልዩ ልዩ ተባዮች የሚመጡትን ተስቦ በሸታዎችን ለመከላከል ነጭ ሽንኩርት መብላት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡
2. ማንኛውም ሰው መጥፎ ሽታ ባለበት አካባቢ ለፅዳት ከመሰማራቱ በፊት ነጭ ሽንኩርት ከትፎ ቢበላ ከማንኛውም በሽታ ከሚያመጡ ተዋህሲያን ለመዳን ይቻላል፡፡
3. በቂ ሕክምና በሌለበት አካባቢ በቁስል ለሚሰቃይ ሕሙማን በነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አጥቦ በቁስሉ ዙሪያ በመደምደም በፋሻ ወይም በንፁህ ጨርቅ በማሰር ሕመምተኛውን ለመፈወስ ይችላል፡፡
4. ነጭ ሽንኩርት ቀቅሎ እንፋሎቱን የካንሰርንና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከልና በሳንባ አካባቢ ብርድና ጉንፋን ለማዳን ፍቱን መድኃኒቱ ነው፡፡
5. ብርድ ብርድ በሚያሰኝ ሕመምና በተለይም በጥርስ ሕመም ለሚሰቃዩት ሕሙማን ሁለት ራስ ነጭ ሽንኩርት የውስጠኛውን ሽፋናቸውን በመላጥ በሁለቱም ጉንጫቸው በተለይም በተነቃነቀው ጥርስ በኩል ነክሰው ረዘም ላሉት ሰዓት ቢጠቀሙበት መልሶ መልሶ ይጠነክራል፡፡
6. ለአስም፣ ለጉሮሮ ክርካሪ ወይም ኮርታ ለተባለው በሽታ እንዲሁም ጉሮሮ ለማፅዳት የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ በስኳር ወይም በማር መጠጣት የተፈተነ መድኃኒት ነው፡፡
7. ነጭ ሽንኩርት የራስ ምታትና የደም ብዛት ያለባቸው ሰዎች ከ3 እስከ 5 ቀናት በማከታተል ሦስት ሦስት ፍንካች በቀን ሦስት ጊዜ ቢበሉ ከድካምና ከደም ብዛት ሊፈወሱ ይችላሉ፡፡
8. በደም መርጋት ምክንያት ለሚሰቃዩ ፣የልብ በሽታን፣ የፊንጢጣ ኪንታሮትና የእግር ደም ሥር እብጠት varicose የተባሉትን በሽታዎች ለመከላከልና ለመዳን ነጭ ሽንኩርት በመብላት መፈወስ ይችላል፡፡
9. ነጭ ሽንኩርት የቆላ ቁስል፣ችፌን፣የጨጓራ በሽታን ወረርሽኝን ኮሌራን ሳይቲካን የቁርጥማትን ሕመምን እንደሚያድን የተረጋገጠ ነው፡፡
@Medantube1
0936038353
https://t.me/medantube36
🕌 #መሰጂድ_እያፈረሱ_ከተማ_መገንባት_የለም
😭😭😭😭
🤲🤲🤲🤲
#ከመዳን_ቲዩብ የተላለፈ መልእክት 🕌🕌🕌
🕌 መስጅድ አልባ ከተማ ስርአት ያለው ሀገር ወዳድ ዜጋ ሊያፈራ አይችልም!!!
እንግዲህ የአላህ ቤት በዚህ መልኩ ፈርሶ የአላህ ቃል የሙስሊሞች መመሪያ ቁርዓን በዚህ መልኩ ተቀዳዶ ተጥሎል
ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል!!
መስጂዶች ህልውናችን ናቸው!
ሙስሊሞች እና መስጂድ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው:: አሳ ያለ ውሃ እንደማይኖረው ሁሉ ሙስሊሞችም ያለሰላት እና ያለመስጂድ መኖር አይቻላቸውም::
መስጂዶች ለሙስሊሙ ከአምላኩ ጋር የሚገናኝባቸው የአምልኮ ቤቶች ብቻ ሳይሆኑ ሀይማኖቱን እና ስ-ነምግባሩን የመማሪያ፣ የመወያያ፣ እና አንድነቱን የሚያጠናክርባቸው መድረኮች ናቸው::
#መሰጂድ_እያፈረሱ_ከተማ_መገንባት_የለም
#ሸገርሲቲ
#ሙስሊምጠልነት
#19መስጂዶች
#StopDemolishingMosques
#ShegerCity
#19Mosques
በቁርኣን ለመዳን ለሚፈልጉ አድርሱልኝ ‼
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ብዙዎች ጤና በመፈለግ በሃኪም ቤት[ሆስፒታል] ላይ ብቻ ትኩረታቸውን አድርገዋል ! ምናልባች ወደ ሩቃ ቤቶችም ከሄዱ በህክምናው ተስፋ ሲቆርጡ እስኪ ደግሞ ቁርአኑን እንሞክረው ብለው ወደ ሩቃ ቤቶች በትንሽዬ ተስፋ ጭላንጭል ብቅ ይላሉ።
👋 ውድ አንባቢያን እስኪ አንድ ታሪክ ላጫውታችሁ
ማንበብና መጻፍ የማይችሉ አንዲት በእድሜ የገፉ አሮጊት ምርመራ አደረጉ፣ ምርመራውም፤ በኩላሊታቸው ውስጥ ጠጠር እንዳለና እነዚህን ለማስወገድ ቀዶ ጥገና እንደሚያስፈልጋቸው ተነገራቸው።
⏺ እርሳቸውም፣ አንድ ብርጭቆ የዘምዘምን ውሃ ወስደው፣ ሱረቱ አል-ፋቲሓን እና አል-ሙዐውዘተይን ቀሩበትና ሩቃ ያደረጉበትን ውሃ ጠጡት። ጠጠሮቹም በአላህ ፈቃድ ብትንትን አሉ!
❓በቀጣዩ ቀን ወደ ሆስፒታል ሄዱና ምርመራ ተደረገላቸው፣ ዶክተሮቹ በመደናገጥ እና በመገረም፦ "ጠጠሮቹ የት ሄዱ?" ሲሉ ጠየቋቸው።
▶️ እርሳቸውም "በተራራ ላይ ቢወርድ ኖሮ አለትን የሚሰባብረው ቁርኣን ትናንሽ ጠጠሮችን አይፈራርስምን?!" ብለው መለሱላቸው።
📚ይህን ታሪክ ኪታቡ ተውሒድን ሲያብራሩ ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር ጠቅሰውታል።
እናም የምላችሁ ነገር ቢኖር [ በቁርኣን ለመዳን ] ኢኽላስ እና እርግጠኝነት ይጠይቃል!
ህክምናውን ለማግኘት
0936038353
@Medantube1
https://t.me/medantube36
የጨጓራ መቁሰል(አልሰር)
➭የምግብ አለመፍጨት (ቃር)አብዘሀኛውን ጊዜ ቅባት የበዛበት ከባድ ምግብ ከመብላት ፣ቡና ወይም አልኮል ከመጠጣት ይመጣል።
ይህ ሁኔታ ጨጓራ ብዙ አሲድ እንዳያመነጭ ስለሚአድረግ የሚፈጠረው አሲድ የሆድ መታወክና ማቃጠልን እንድሁም የደረት ውጋትን ያስከትላል።
ብዙ ሰዎች የሚያሰቃያቸው የደረት ህመም ወይም ቃር ከምግብ ያለመፈጨት መሆኑን የልብ ህመም ይመስላቸዋል ።ሲተኙ ህመሙ የሚባባስ ከሆነ በሽታው ምናልባትም ቃር ወይም የምግብ አለመፈጨት ሊሆን ይችላል። በተደጋጋሚ የሚመላለስና የሚቆይ ከሆነ ቃርና የምግብ አለመፈጨት የጨጓራ መቁሰል (አልሰር)ምልክት ነው።
➥የጨጓራ ቁስል ብዙ አሲድ በመርጨቱ
ምክኒአአት በጨጓራ ወይም በአንጀት
ላይ የሚታይ ስር የሰደደ ቁስል ነው።
የቁስሉ መኖር ተለይቶ የሚታወቀው ከደረት በታች በአለው የሆድ ክፍል የሚወጋ ስሜት ሲኖር ነው።አብዘሐኛውን ጊዜ ይህ አይነቱን ችግር ምግብ ሲበላ ወም ብዙ ውሀ ሲጠጣ ይቀንሳል።
ህመሙ የከፋ የሚሆነው ምግብ ከተበላ ከአንድ ሰዓት ወይም ከዚያ በላይ ወይም በወቅቱ ምግብ ሳይበሉ ሲቀሩ ወይም አልኮል ከጠጡ በኋላ ወይም ብዙ ቅባትና ቅመማቅመም የበዛበት ምግብ ከበሉ በኋላ ነው።
በተለይ የጨጓራ ቁስለት ህመሙ የሚብሰው ሌሊት ሊሆን ይችላል።
➥ቁስሉ ከባድ ከሆነ አንድአንድ ጊዜ ንፁህ ደም ወይም የቡና አተላ የመሰለ ትውከት ያስከትላል።ዓይነ ምድሩም እሬንጅ የመሰለ ጥቁር ሊሆን ይችላል።
➥መከላከያ ምክሮች፦
የሆድ ወይም የደረት ሕመም ቃር በምግብ አለመፍጨት ወይም በአልሰር የጨጓራ ወይም የአንጀት ቁስለት ምክኒአት የመጣ ከሆነ ሕመሙን ሊአስታግሱት የሚችሉ ምክሮች
➭በአንድ ጊዜ ብዙ ከመብላት መቆጠብ
➭ቁርስ ምሳና እራት እየመጠኑ መጠቀም ያስፈልጋል
➭ቃሩ ማታ ሲተኙ የሚብስ ከሆነ ትራስ ደሪርቦ ከፍ ብሎ መተኛት
➭ውኃ ከምግብ በፊትም ሆነ ከምግብ በኋላ አብዝቶ መጠቀም
➭ትንባሆ፣አሲድና አልኮል ሕመሙን የሚአባብስ ስለሆነ ከመጠቀም መቆጠብ ያስፈልጋል።
ለማስጠንቀቅ ያክል አንዳንድ ጊዜ የጨጓር ቁስለት አይነት የሕመም ስሜት ሊኖረው ይችላል።ስለዚህ ሕመሙ በአጋጣሚ ለሞት አደጋ ሊአደርስ ስለሚችል በአስቸኳይ የህክምና እርዳታ ማግኘት አለበት።
ህክምናውን ለማግኘት
0936038353
@Medantube1
https://t.me/medantube36
🔴አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
🔴ምን እንመገብ?እንዴት እንመገብ?
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
በ#ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ በርካታ #ፍሬዎች አሉ ፣ አንዳንድ ምሳሌዎች እነሆ -
1.ቴምር- በቁርኣን ውስጥ ከ 20 ጊዜ በላይ የተጠቀሰው ፣ ቴምሮች በአረብ ባሕረ ገብ መሬት በነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በነበሩበት ወቅት ዋና ምግብ ነበሩ።
2.የወይራ ዛፍ - የወይራ ዛፍ በቁርኣን ውስጥም ተጠቅሷል ፤ ወይራ ደግሞ በጤና ጥቅሙ እና ውበቱ ይወደሳል።
3. ሮማን - ሮማን በቁርአን ውስጥ የገነት ምልክት ሆኖ የተጠቀሰ ሲሆን ለጤና ጥቅሙም ይወደሳል።
4. በለስ - በለስ በቁርአን ውስጥ ባሉ በርካታ ጥቅሶች ውስጥ የተጠቀሰ ሲሆን በአመጋገብ ዋጋውም ይታወቃል።
5. ወይን - ወይን በተለያዩ ጥቅሶች ውስጥ ተጠቅሷል እና በጣፋጭነቱ እና እንደ የምግብ ምንጭነት የተመረጠ ነው።
6.ሙዝ - በስም የተለየ ባይገለጽም በቁርኣን ውስጥ ሙዝ ነው ተብሎ የሚታመን ጥምዝ ጣት የሚመስል ፍሬ ማጣቀሻ አለ።
7.ሲትረስ - ቁርኣን እንደ ብርቱካን ፣ ሎሚ እና ሎሚ ያሉ የተለያዩ የሎሚ ፍራፍሬዎችን ጨምሮ በመለኮታዊ ባህሪያት የተባረኩ በርካታ ፍሬዎችን ይጠቅሳል። በአጠቃላይ ቁርኣን ጤናማ እና አትክልቶችን ጨምሮ ጤናማ እና ገንቢ ምግቦችን የመመገብን አስፈላጊነት እንደ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ አፅንዖት ይሰጣል።
መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት‼️‼️
#መዳን_ቲዩብ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🙏🙏🙏
0936038353
@Medantube1
https://t.me/medantube36
✍ #የጥቁር #አዝሙድ #የጤና # ጥቅሞች
ጥቁር አዝሙድ ከመቶ በላይ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ይይዛል
#ጥቅሞች
📌 ለመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን
በዘይቱ ደረትንና ጀርባን ማሸት፤ በቀን ሦስት የሾርባ ማንኪያ መጠጣት እንዲሁም ሁለት ማንኪያ በፈላ ውኃ ውስጥ ጨምሮ
በእንፋሎቱን ቤትን ማጠን
📌 ለራስ ምታት
በጥቁር አዝሙድ ዘይት ግንባርንና በጆሮ አካባቢ ያለውን አካል ማሸት ፤ለሦስት ተከታታይ ቀናት አንድ ሻይ ማንኪያ የጥቁር
አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መጠጣት
📌 ለጀርባ ሕመም
የተወሰነ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በጥቂቱ በማሞቅ የታመመውን አካል አጥንትን ዘልቆ እስኪሰማ ድረስ በዘይቱ በደንብ መታሸ
📌 ለልብ ሕመም
📌 ለደም ብዛት
ትኩስ መጠጥ ባሰኘው መጠን ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጠብታዎችን ጨምሮ መጠጣት፡፡
📌 ለጨጓራና ለአሲድ
አንድ ኩባያ ወተት የአንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቀን ሦስት ጊዜ መውሰድ
📌 ለኩላሊት ኢንፌክሽን
📌 ለሐሞት ከረጢት
አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዱቄት፣ ሩብ ማንኪያ የተፈጨ እሬት፣ አንድ ኩባያ ማር ጋር መለወስና ጧትና ማታ መብላት
📌ለጉሮሮ ሕመም
የጥቁር አዝሙድ አፍልቶ መጉመጥመጥና አንድ ማንኪያ አዘጋጅቶ ለብ ባለ ውኃ ውስጥ ጨምሮ መጠጣትና በዘይቱም የጉሮሮን ውጫዊ አካል መቀባት በውስጥ ደግሞ መንጋጋን መቀባት
📌 ለቆዳ ውበት
አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር አዋሕዶ ፊትን መቀባት አንድ ሰዓት ቆይቶ በውኃና በሳሙና
መታጠብ
📌 የማስታወስ ችሎታንና ፈጣን የግንዛቤ አቅምን ለመጨመር
📌 ለጭንቀት
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ የአእምሮ ጭንቀትን አስወግዶ መረጋጋትን ያስገኛል
0936038353
ህክምና ለማግኘት
@Medantube1
https://t.me/medantube36
በ ህፃናት ላይ የሚታዩ የአይነናስ ጥቃት ምልክቶች!
በአንድ ወቅት ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይህን ይሉ ነበር ለልጅ ልጆቻቸው ሁሰይን እና ሃሰን ‹‹ቅድመ አባታችን ኢብራሂም አለይሂሰላቱ ወሰላም ለልጆቹ ኢስማኢል እና ኢስሃቅ እንዲህ ይልላቸዋል ይህን በማለት ፡፡ (አኡዙ ቢከሊማቲላሂ ታማቲ ሚን ኩሊሸይጧኒን ወሃምማህ ወሚን ኩሊ ዐይኒን ላማህ) ፡- አሏህ ሆይ ባንተ ምርጥ ምሉእ በሆነው ቃሎችህ ከሸይጧን ጉዳቶች ሸሮች ከሰው አይን ከሚያሙ ሚጎዱ እይታዎች በሙሉ ካንተ እጠበቃለሁ፡፡ በማለት እንደ መከላከያ ያስተምሯቸው ወይም ይሉላቸው ነበር፡፡ አደራ ልጆቻችሁ ጤነኛ ከሆኑ ከመታመማቸው ፊት ይህን ዱአእ አስተምሯቸው በሉላቸውም፡፡ ሃዲሱን ሰሂህ ቡኻሪ መፅሃፍ 60 ሃዲስ ቁጥር 50 ላይ ዘግበውታል፡፡ ወደ ምልክቶቹ እናምራ፡፡
ክፍል 1
1. በእንቅልፍ ልብ ማቃሰት፡፡
አንዳች ነገር ልባቸው ላይ ተጭኖ መተንፈስ እንዳቃተው ሰው ቁና ቁና መተንፈስ ማቃሰት ፀባያቸው ይሆናል፡፡ ጭንቀታቸውን ምናልባትም እናት ይበልጥ ትረዳለች፡፡
2.በእንቅልፍ ልብ ጥርስን መንከስ (ማንቃጨጭ)
በአፋቸው ስር ሌላ ባእድ ነገር ያለ ይመስላል፡፡ ለሊቱን ሙሉ ጥርሳቸውን ሲበሉ ያድራሉ፡፡
3.ከትኩሳት ጋር እላይ ላይ መሽናት ፡፡
ይህ በህፃናት ላይ የተለመደ ነገር ቢሆንም እድሜያቸው ከፍ ብሎ እናትና አባታቸውን መለየት ጀምረው ሽንትቤት መጠቀም ከጀመሩ አንስቶ በቀን እላያቸው ላይ መጠቀምን ያቆማሉ፡፡ ይሁንና በዚህ አይን የተጎዱ ህፃናት እንደ አዲስ ይጀምራቸዋል፡፡
4.አይኖቻቸው መቅላት፡፡
ይህ በህፃናት ላይ ያስፈራል፡፡ ደም እስከመምሰል ይደርሳል፡፡ አንዳንዴ ሳይቀላ ኑሮ በራሱ በጣም ያሳክካቸዋል፡፡ አይናቸውን እያኩ ያለቅሳሉ፡፡
5.ምግብ ላይ ፍላጎት መቀነስ፡፡
በፊት የሚመገቡትን አይነት ምግብ ቢሰጣቸው በራሱ ፍላጎት የላቸውም፡፡ ጣፋጭም ይሁን ምን ጭርምት ብለው ምግብ ፍላጎት ይቀንሳሉ፡፡
6.ፍዝዝ ማለት እድገታቸው ማዝገም፡፡
ይህ ከላይ እንደተገለፀው ጭምት ይሆኑና እኩዮቻቸው ሲሮጡ እነርሱ ገና እየዳሁ ነው፡፡ እኩዮቻቸው ሲናገሩ እነርሱ ገና አፍ አልፈቱም፡፡
7. ጸጉራቸው ያልቃል፡፡ ይሰባበራል፡፡
ፀጉራቸው ወዙ በራሱ ይነጥፍና ይሰባበራል እንዲሁም ይበላሻል፡፡ ቶሎም አያድግም፡፡
ከዚህ አይነት ጥቃቶች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሲህር ከጅን ጥቃት ብሎም ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ ይደውሉ
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/medantube36
ህክምና ለማግኘት👇
@Medantube1
👆
ህክምና ለማግኘት👇
0936038353
https://t.me/medantube36
እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال.
አላህ ጾማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን።
#ዒድ ሙባረክ‼
https://t.me/medantube36
ዘካተል ፊጥር በገንዘብ
ነቢዩ ﷺ ዘካተል ፊጥርን አንድ ቁና ተምር ወይም ገብስ ይሰጡ ነበር።
(ቡኻሪይ 1503)
ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ መስጠት ይቻላል? የሚለውን በተመለከተ 3 ዓይነት አስተያየቶች አሉ።
♦️ አብዛኛው ዑለማዎች ነቢዩ ﷺ በእህል ስለሰጡ በእህል እንጅ በገንዘብ መሰጠት አይፈቀድም። መከተል ያለብን የነቢዩን ﷺ ተግባር እንጅ የሰዎችን አስተያየት አይደለም ይላሉ።
ከእነሱም መካከል ኢማም ማሊክ፣ ኢማም አሽ-ሻፊዒይ፣ ኢማም አህመድና ኢብን ሐዝም ይጠቀሳሉ።
♦️ ታላላቅ የታቢዒይ ዑለማዎች ደግሞ በገንዘብ ለውጦ መስጠት ይቻላል ብለዋል።
ከእነሱም መካከል ሐሰን አል-በስሪ፣ አጣዕ ኢብን አቢ-ረባህ፣ ዑመር ኢብን አብዱልአዚዝ፣ ኢማም ሱፍያን አስ-ሰውሪ፣ ኢማም አቡ-ሐኒፋ እና ኢማም ቡኻሪይ ይጠቀሳሉ።
(ሙስነፍ 4/37)
♦️ ሶስተኛው ለተቀባዩ ሰው በሚጠቅመው ሁኔታ በእህል ወይም በገንዘብ መስጠት ይቻላል የሚለው ነው።
ኢብን ተይሚያህ ስለዚህ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ፦
«ዘካተል ፊጥርን ተቀባዩ በገንዘብ ቢሰጠው የሚፈልግና የሚጠቅመው ከሆነ በገንዘብ ተምኖ መስጠት ይቻላል። ለምሳሌ 5 ግመሎች ያሉት ሰው አንድ በግ ዘካ እንዲያወጣ ተጥሎበታል። ነገርግን በአካባቢው በግ ከሌለ በገንዘብ ተምኖ መስጠት ይችላል። ሙዓዝ ኢብን ጀበል የየመን ሰዎችን ዘካ ሲቀበል ‹ከእህል ይልቅ በልብስ ቀይራችሁ ብትሰጡኝ ትችላላችሁ። ይሄ በመዲና ለሚገኙ ሙሐጅሮችና አንሷሮች የበለጠ ጠቃሚ ነው።› ብሏቸዋል። ይህም ዘካተል ፊጥርንም የበለጠ ጠቃሚ በሆነው መስጠት እንደሚቻል ያሳያል።»
(ፈታዋ ኢብን ተይሚያህ 25/82)
ይህንን ሃሳብ የደገፉ ዑለማዎች ነቢዩ ﷺ ዘሃተል ፊጥርን በእህል የሰጡበት ምክንያት አንደኛ በወቅቱ በአረቦች ዘንድ የገንዘብ ዝውውር አነስተኛ በመሆኑ፤ ሁለተኛ የገንዘብ አቅም በየጊዜው ስለሚለዋወጥ ዘካውን በስፍር ተምኖ ለማስቀመጥ እንዲረዳ ነው ይላሉ።
(አል-ሙግኒ 3/60)
♦️ ከዘመናችን ዑለማዎች መካከል ሸይኽ ሸልቱት እና አል-ቀርዷዊ በገንዘብ መስጠቱ የደገፉ ሲሆን፡-
👉 የዘካተል ፊጥር ዋና ዓላማው ሰዎች በዓሉን ተደስተው እንዲውሉ ለማድረግ በመሆኑ ሰውየው የበለጠ በሚደሰትበት መንገድ መስጠቱ እንደሚበልጥ
👉 በዘመናችን የገንዘብ ዝውውር የበዛበትና በገንዘብ ቢከፈል ለሰጭውም ለተቀባዩም ስለሚቀል
👉 እንዲሁም እህል ቢሰጣቸው እንኳን እነሱ መልሰው ሽጠው ወደ ገንዘብ መቀየራቸው ስለማይቀር ቀጥታ በገንዘብ ቢሰጥ ይበልጣል ይላሉ።
(ፊቅህ ወ ሂሳብ ዘካት አል-ፊጥር 15)
አላህ የበለጠ ያውቃል!
https://t.me/medantube36
