Medan tube/መዳን ቲዩብ
Open in Telegram
በባህላዊ ህክምና በቁርአን ህክምና በጤና ነክ ጉዳይ አቶክሮ የሚሰራ ተቋም ነወ(የማማከር አገልግሎት አንሰጣለን)መድሀኒቶችን ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 093 603 8353 ይደውሉ
Show more824
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+1630 days
Posts Archive
🔴መዳን በዱባይ ላይ ህክምናውን ለ5 ቀን እንሰጣለን
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
#ዱባይ ለምትኖሩ የመዳን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን ህክምናውን እና #መድህኒቶችን ስትጠብቁ ለነበራችሁ በሙሉ #አላህ ብሎ ሲፈቅድ #ኡስታዛችን ሀሙስ ወደ ዱባይ ስለሚመጡ ከወዲህ ተመዝግባችሁ #ህክምናውንና(ሩቃውን)መከታተል እነዲሁም መድሃኒቶችን መውሰድ ትችላላችሁ ይህን እድል ለምትፈልጉ በሙሉ በ#ዋትሳፕ ላይ እና በ#ኢሞ ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ።ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ በዚህ ቁጥር 09 36 03 83 53 ይደውሉልን መልእክትም ያስቀምጡልን✍️✍️✍️
ለመመዝገብ:-ሙሉ ስም
:-ያሉበት ቦታ
:-የሚፈልጉትን የህክም አይነት
:-ስልክ ቁጥር
አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን የታመሙትንም አፊያቸውን ይመልስላቸው🤲🤲🤲🤲
👉የቁርኣን ንባብ(ህክምና) - ቁርኣን ለእያንዳንዱ በሽታ መድሀኒት ነው።አንድ ሰው በትርጉሙ ላይ እያሰላሰለ እና እራሱን በማሰብ ማንበብ አለበት።
👉ዱዓ - ሙስሊም እንደመሆናችን መጠን ልባችንን ከክፉ ነገር ሁሉ እንዲያጸዳልን ሁል ጊዜ አላህን መለመን አለብን።🤲🤲🤲
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
👁የሂስድ ሲህር ምልክቶች ሲጋለጡ፡፡
ይህን ሲህር እንደ ስሙ ግልፅ ነው፡፡ ሂስድ ሃሲድ ባንተና ባንቺ ላይ ሸር ሲያስብ በሸይጧን ጭፍራው ሷሂር ተራ ሷሂሮች ዘንድ እየሄደ የሚያሰራው ሲህር ነው፡፡ በዚህም በሽታ ብዙ ሙእሚኖች ተሰቃይተዋል፡፡ ቤቱ ይቁጠረው፡፡ እራሶን ይፈትሹባቸው፡፡
የተጋለጡ ምልክቶች!
1.ተቅማጥ መኖር! ሶስት ቀን ሰላም ቢሆኑ እንኳን በሌላኛው ቀን ተቅማጥ ማየት
2.ድክም ማለት ይህ ድካም ከመሬት ተነስቶ የሚሰማ ይሆናል
3.እንቅልፍ በአግባቡ አለመተኛት ምሽት ላይ ፈጦ ማደርና በቀን ትንሽ ብቻ መተኛት
4.የምግብ ፍላጎት ማጣት ፡፡ የሚወዱትን ምግብ እንኳ ቢያገኙ ደስተኛ አይሆኑም፡፡
5.ውስጥ ርብሽ ማለትና ሰላም ማጣት፡፡
6.ጀርባን ጭምድድ አድርጎ መያዝ፡፡ ቀስፎ መያዝ
7.ሰላት አለመግራት ፡፡ ዙህር ሰግደው አስር መጥመም፡፡
8.እውቀቶችን ማጣትና የያዙትንም እውቀት መርሳት ቁርአን ቢሆን እንኳ፡፡
9.ጨለማ ቦታ ስር መቀመጥ መፈለግ፡፡ ከሰው መነጠልን መሻት፡፡
10.ከሽንትቤት ቶሎ አለመውጣት መቀመጫቸው ላይ ያለው ሰገራ እላያቸው ላይ እስኪደርቅ ድረስ፡፡
ከዚህ አይነት ሲህሮች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ!!ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘን
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
🔴በምግብ ላይ የሚሰራ ሲህር‼️
ቢስሚሏህ ይህን ሲህር ብዙ ታካሚዎቻችን ላይ እያገኘን ነውና ተጠንቀቁ፡፡ያም በአዝካር አልሩቅያህ ላይ ህክምና ሲያደርጉ በሚደረገው ምርመራ ላይ ውስጣቸው የተበላ ሲህር መኖሩን እናረጋግጣለን፡፡በመቀጠልም ህክምና በሚሰጣቸው ታካሚዎች ላይ የምናገኘው በሰገራ ምክንያት የሚወገድ የተተበተበ ክር ነው፡፡ስትበሉ በቢስሚሏህ የምትመገቡትንም ተመልከቱ!!
ምልክቶቹ!
1.የሆድ ህመም የሆድ መቁረጥ ተቅማጥ እና ማስማጥ ሲሆን ይህም ግዜን እየጠበቀ ነው የሚመጣው
2.ምንም ብትበላ ውስጥህ ጠብ አይልም ይህ ማለት ሰውነት አይሆንህም አይሆንሽም ሊያውም መክሳቱን ትያያዢዋለሽ፡፡
3.የምግብ ፍላጎት ማጣት፡፡ከሚበሉ ባይበሉ ይሻላቸዋል፡፡
4.ትኩረተ ቢስ መሆን፡፡አንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ አይችሉም፡፡ትኩረታቸው አሁንም አሁንም ይሰረቃል፡፡ማስታወስ እያቆሙ ይመጣሉ
5.ድብርት ይህ ድብርት አይደለም በቡና አይደለም አእምሮን በሚያነቃቃ ነገር በእንቅልፍ እንኳ አይተውም፡፡ በእንቅልፋቸው ስር እንኳ ሆነው በድብርት ሲሰቃዩ ይስተዋላሉ በረጅሙ ይተነፍሳሉ ያለቅሳሉ ይጫጫናቸዋል
6.የሰውነት ጡንቻ መሸማቀቅ አንዳንዴ ከተቀመጡበት መነሳት አይቻላቸውም ህመሙ ብርቱ ነው፡፡
7.ደምስራቸው ስር የሚሄዱ ነገሮች እንዳሉ ይሰማቸዋል፡፡ ውስጣቸው የሚንቀሳቀስ ነገር ያለ ይመስላቸዋል፡፡
8.ሃኪም ቤት መመላለስ ግን ምንም የሚገኝላቸው ነገር የለም፡፡ሰውነታቸው መርፌና መድሃኒት ይወዳል
እነኚህን አይነት ምልክቶች ሲያዩ ባፋጣኝ ሩቅያህ ያስፈልጎታል
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
🔴አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የ#መዳን #ቲዩብ ተከታዮችና #ቤተሰቦች በአላህ ፍቃድ 20000(ሀያ ሺህ)#ሰብስክራይብ ደርሰናል #አላህምዱሊላህ ለዚህ ደግሞ የእናንተ የቤተሰቦቻችን ትልቅ #ድጋፍ ጭምር ነው እና በአላህ ስም #እናመሠግናችዋለን።
#ኢንሻአላህ ደግሞ በቅርቡ 50000(ሀምሳ ሺህ)ገብተን እንዲሁ ለመመሠጋገን #አላህ #ያብቃን።እንደ ከዚሁ ቀደሙ አሁንም የእናንተ ተሳትፎ እንዲቀጥል ለሌሎች ደግሞ እንዲደርስ #ሼር በማድረግ ሁሉም ጋር እንዲደርስ በአላህ ስም #እንጠይቃለን።
በቀጣይ የተለያዩ የ#ጤና ነክ #ትምህርቶችን #ህመሞችን #መድህኒቶችን #ሸሪያውን በጠበቀ መልኩ የ#ሩቃ #አገልግሎት በተሻለ መልኩ ይዘን እንደምንቀርብ ከአላህ ጋር በመተማመን ነው።አሁንም በድጋሚ #እናመሠግናለን ሁላችንንም #አላህ ይጠብቀን ጤናቸው የታወኩትን አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው🤲🤲🤲
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
ፀረ-ትዳር ድግምት
ይህ ፀረ-ትዳር በመባል እሚታወቀው የድግምት አይነት አስደጋሚው ግለሰብ ወደ ደጋሚው ዘንድ በመሄድ <<ኤኬሊት ትዳር እንዳይቀናት አድርግልኝ>> የሚል ጥያቄ በማንሳት የሚጠነሰስ የድግምት አይነት ነው።
ደጋሚውም(ጠንቋዩ) አስደጋሚውን አካል አራት ነገር ያዘዋል።
1፦ስሟን
2፦የእናቷን ስም
3፦የልጅቷን መገልገያ እቃ(ማበጠርያ፣ የፀጉር ዘለላ፣ ሻሽ፣ የውስጥ ልብስ እና የመሳሰሉትን)
4፦የልጅቷን የትውልድ ዘመን
አስደጋሚው እካል ለጠንቋዩ እነዚህን መስፈርቶች አሟልቶ ሲገኝ፤ ጠንቋዩም ድግምቱን ቀምሮ አንድ እና ከዝያም በላይ ጂኖችን ለማስፈፀምያነት መድቦ ይተበትበዋል።
ከዝያም ያ ድግምቱን ለማስፈፀም ሀላፊነቱን የወሰደው ጂንም ልጅቷን በያንዳንዱ እንቅስቃሴዎቿ እየተከታተላት በውስጧ/በመንፈሷ ለመግባት ሁኔታውችን ይፈልጋል።
ጂኑ ልጅቷን ሊያጠቃት ሁኔታዎች ስለማይመቻቹለት ከአራት አማራጮች አንዱን አጋጣሚ በመጠቀም በውስጧ ገብቶ ሊቆጣጠራት ይችላል።
1፦ከፍተኛ ፍርሀት በሚሰማት ግዜ
2፦ከፍተኛ ቁጣ ውስጥ በምትሆን ግዜ
3፦ከፍተኛ ገፍላ/መጫጫን ውስጥ ስትሆን
4፦ወሲባዊ ስሜት ውስጥ ስታዘወትር
ከአራት በአንዱ አጋጣሚዎች ጂኑ የልጅቷ አካላት ውስጥ መግባት ተመችቶት ከገባ የድግምቱን ሂደት በሁለት አይነት መልኩ ተፈፃሚ ሊያደርግ ይችላል።
1፦ለትዳር ስትጠየቅ ጭንቅ ጥብብ እንዲላት እና የትዳር ጥያቄዎችን ሁሉ ውድቅ እንድታደርግ ያስገድዳታል።
2፦የትዳር ፈላጊዋ ወደሷ ትኩረት እንዲያደርግ በማድረግ ሲመለከታት፤ ገፅታዋን በአስጠሊታም ሁኔታ ተከዩል ያደርግበታል።የትዳር ጠያቂዋንም በመጥፎ ገፅታ ያመሳስልባታል።
ሁለቱን ሁኔታዎች አልፈው ለትዳር ቢስማሙ እንኳን በቀናት ልዩነት ሁለቱም የትዳሩን ስምምነት ሊያፈርሱት ይችላሉ።
የድግምቱ አይነት ከፍተኛ/ጥቁር ድግምት/ የሆነ እንደሆን ትዳር ጠያቂው ገና ልጅቷ ቤት ለጥየቃ ሲገባ በመጥፎ ስሜት ውስጥ መወጠር ይጀምራል።ህይወት የጨለመችበት ያህል ይሰማዋል።እማይወጣበት አጣብቂኝ ውስጥም የገባ ይመስለዋል።
ልጅቷ በዚህ አይነቱ የድግምት ቁጥጥር ስር ስትወድቅ የሚከተሉት ምልክቶች ይስተዋሉባታል።
1፦ዘውታሪ ራስ ምታት(መድሀኒቶች ማይፈውሱት)
2፦የልብ ምት መጨመር፤ በተለይ ከቀትር እስከ እኩለ ሌሊት
3፦የትዳር ጠያቂውን ማኮሰስ
4፦ረዥም ሰዐት መተከዝ(በሀሳብ መዋለል)
5፦እንቅልፍ ላይ በፍርሃት መራድ
6፦አንዳንዴም ጨጓራ ላይ ዘውታሪ ህመም
7፦በወገብ ዝቅተኛው አካል ላይ ህመም
_____
በፀረ-ትዳር ድግምት የተጠቃችን እንስት ለማከም የሚከተሉትን በየቂን እንተገብራለን።
1፦በባለፈው ትምህርታችን የጠቀስናቸውን(የሩቅያ አያቶችን) በተጠቂዋ ላይ እንቀራባታለን።እየተንቀጠቀጠች መጮህ ከጀመረች ቂራኣውን እየደጋገምን ጂኒውን እንዲወጣ እናዘዋለን።
2፦ስንቀራባት ሳትጮህ እና ሳትንቀጠቀጥ ቀርታ፤ የገፅታዋ ሁኔታ ብቻ መቀያየር ከጀመረ የሚከተለውን እንድትተገብር እናዝዛታለን
– ሂጃብ እማትለብስ ከሆነ እንድትለብስ
– ሰላትን ከወቅቱ እንዳታሳልፍ
– ዘፈን እንዳታዳምጥ፤ በተለየ እኩለ ሌሊት ላይ
– ከመተኛቷ በፊት ዉዱእ አድርጋ አየተል ኩርሲይ ትቀራለች።
– ሙአወዛት(ቁል ሁወላሁ አሀድ፣ ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ እና ቁል አዑዙ ቢረቢ ናስ) በቀን ለአንድ ሰዐት ያህል ደጋግማ ታዳምጣለች።
– በየሶስት ቀኑ አንድ ግዜ ሩቅያ የተቀራበትን ውሀ እየጠጣች በቀሪው ትታጠብበታለች።
– ከሱብሂ ሰላት በኋላ፦”ላ ኢላሃ ኢሊላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፤ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር” 100 ግዜ ትላለች።
& ከላይ የጠቀስኳቸውን ተግባራት ለተከታታይ 10 ቀናት ያህል ትትገብራቸዋለች። በመጨረሻም በአላህ ፍቃድ ከጭንቀቷ ትገላገላለች።
____
🔊ማስታወሻ፦ቁርአን የመቅራትን ፀጋ አላህ የለገሳችሁ ውድ እህቶች እና ወንድሞች፤ መቅራት ለማይችሉ ተጠቂ እህቶቻችን በመቅራት እንድትተባበሯቸው በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ።
ይህ ሁሉ ሙስሊም ኡማ በበዛበት አለም አንዲትም ሴት በድግምት ምክንያት ከትዳሯ ኋላ መቅረት የለባትም!!!
Share አድርገህ እህትህን ታደግ
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
🔴 ዶሮ ሁሉ ለምግብነት አይገዛም ። ከሲሕርና ከሳሒሮች በሀያሉ አላህ ተጠበቁ!
👉ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
