Medan tube/መዳን ቲዩብ
Open in Telegram
በባህላዊ ህክምና በቁርአን ህክምና በጤና ነክ ጉዳይ አቶክሮ የሚሰራ ተቋም ነወ(የማማከር አገልግሎት አንሰጣለን)መድሀኒቶችን ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 093 603 8353 ይደውሉ
Show more824
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+1630 days
Posts Archive
🤲🤲🤲🤲
بِسْمِ ٱللَّٰهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
إِنَّا أَنْزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِنْ أَلْفِ شَهْرٍ
تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِمْ مِنْ كُلِّ أَمْرٍ
سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ
የጅን ሃቅ በኛ(በሰው ልጆች)ላይ❓
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጅኖች በኛ ላይ ሃቅ አላቸው ለምሳሌነት ያክል፦
አብደሏህ ብን መስኡድ رضي الله عنه የሚከተለውን ሀዲስ ከረሱል ሰምተው አስተላልፈዋል:–
"ከጅን የሆኑ ወንድሞቻችሁ ስንቅ ነውና [በፋንድያና በአጥንቶች] አትፀዳዱ።"
📚
(ቲርሚዚይ/18)
❗️የኛን ሃቅ ግን ለጅን መስጠት የለብንም❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ያለኛ ፈቃድ አመፀኛ ጅኖች ከቤታችን ለማደርና ምግቦቻችንን ለመመገብ ይመጣሉ ያኔ በአላህ ሰም እንከለክላቸዋለን !
(²) ይህን የሚያመላክተው የሚከተለው የረሱል ﷺ ሐዲስ ነው
ጃቢር ብን ዓብዲላህ رضي الله عنه ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የሰማውን ሐዲስ እንደሚከተለው አስተላልፏል፡-
➖((አንድ ሰው ቤቱ ሲገባና ምግብ ሲመገብ አላህን ከዘከረ ሰይጣን (ለባልደረቦቹ) “ማደሪያም ራትም የላችሁም፡፡” ይላቸዋል፡፡ ቤት ሲገባ አላህን ካልዘከረ ሰይጣን (ለባልደረቦቹ) “ማደሪያ አገኛችሁ፡፡” ይላቸዋል፡፡
➖ምግብ ሲመገብ አላህን ካልዘከረ ደግሞ ሰይጣን “ማደሪያም ራትም አገኛችሁ፡፡” ይላቸዋል፡፡))
📚ሙስሊም፡ 2018(103)
في صحيح مسلم عن جابر بن عبد الله ، أنه سمع النبي صلى الله عليه وسلم يقول : " إذا دخل الرجل بيته، فذكر الله عند دخوله، وعند طعامه قال الشيطان : لا مبيت لكم، ولا عشاء. وإذا دخل فلم يذكر الله عند دخوله قال الشيطان : أدركتم المبيت. وإذا لم يذكر الله عند طعامه، قال : أدركتم المبيت والعشاء ".
➲ የተለያዩ የሩቃ ትምህርቶችን ፣የቁርዓን ግብዣዎችን ፣ህክምናውን ለማግኘት በመዳን የሩቃ ቻናል ይከታተላሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1🛑 አሏህ ይጠብቀንና በመስጂድ ሰላት ውስጥ ሁላችንም ገጥሞን የሚያውቅ ክስተት ነው🤲 የሩቅያህ ምእራፎች በተነበቡ ግዜ ጅኖችም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ተቃጠልን ይላሉ🤲 ይህ አይነቱ አጋጣሚ ሲኖር ተጠቂው ተሸማቆ ይወጣል🤲 አልሃምዱሊላህ የአዝካር ህክምና ይህ አይነቱን የታካሚ ስቃይ የሚያጠፋ ነው🤲 እናንተ ያመናችሁ ሆይ በጌታችሁ ቤት ስትሆኑ መሀርታን ጠይቁ አሏህኮ ትልቁን ኒእማ ሰጣችሁ🤲 አልሃምዱሊላህም በሉ🤲
🛑መዳን_ቲዩብ
✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
⭐️➡️የሲህር አይነቶች (ድግምት) ምልክቶች🤔
1➡️ የማመሳሰል ሲህር ,,,, የፊርዐውን ሳሂሮች ገመዳቸውን በመጣል ሰውች አይን ላይ እባብ መሰሎ እንዲታይ ያደረጉበት አይነት
2➡️ ከባድ ህመም እንዲታመም
3➡️ እስከ ሞት የሚያደርስ ህመም ማድረግ
4➡️ ባልና ሚስት የሚለያይ
5➡️ ባል ሚስትን እንዲወድ [ሚስት ባሏን] ሚያደርግ [ከተለመደው ውጭ] (መስተፋቅር )
6➡️ የሚያሳብድ
7➡️ ባል ሚስቱን እንዳይገናኛት መከልከል [ማሰር] (ስንፈተ ወሲብ) ማስከተል
8➡️ እንዳይወልዱ መከልከል (ማሃን )ማድረግ
9➡️ ከወር አበባ ጋር ተያይዞ ብዙ ደመ መፍስስ(የወር አበባ መዛባት)
ለ1🛑➡️ ምልክቶች
1➡️ ወደ ቤት ሲገባ ከባድ የሆነ ጭንቀት
2➡️ ያለ ፍላጎት ማልቀስ
3➡️ የሆድ ቁርጠት [ህመም] አልፎ አልፎ የማስመለስ ስሜት መኖር
4➡️ አላህን ማስታወስ [ ዚክር] እና ዒባዳወችን መጥላት
5➡️ የህይወት አጋርን [ባል] ያለምክንያት መጥላት
6➡️ ባልን መጥፎ እና መልከ ጥፉ አድርጎ ማሳየት
7➡️ ባል በጣም እንዲወዳት ማድረግ [ከተለመደው የተለየ]
2 🛑➡️ እንቅልፍ ላይ የሚታዩ ምልክቶች
1➡️ ከከፍተኛ ቦታ መውደቅ
2➡️ የቀብር ቦታ ፣ አስፈሪ መንገድ ፣ ቆሻሻ ቦታ መመልከት
3➡️ ጥቋቁርና ረዣዥም ሰወችን ማየት
3 የህመም ስሜቶች
1➡️ ያለ ምክንያት ራስ ምታት መሰማት
2➡️ ራስን ከዚክር ማገድ
3➡️ መርሳት
4➡️ ስንፍና እና ድካም
5➡️ አልፎ አልፎ የሰውነት መንቀጥቀጥ
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
★ እንኳን አላህ በሰላም ለዘንድሮ 1445ኛው የረመዷን ወር አደረሰን
#አልሀምዱ_ሊላህ
🕋🕋🕋
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿نِعْمَ سَحورُ المُؤمِنِ التَّمْرُ.﴾
“የአማኝ ምርጡ ስሁር ቴምር ነው።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2/104
በሌላ ሐዲሳቸው ﷺ፦
﴿تَسَحَّرُوا ولوْ بِجَرْعَةٍ مِنْ ماءٍ﴾
“ስሁርን ተመገቡ ውሃ በመጎንጨትም ቢሆን።”
📚 ሰሂህ አልጃሚ: 2945
🛑መዳን_ቲዩብ
✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
የተባረከው የረመዿን ወር መጣላችሁ!»
አላህ በሰላም ያድርሰን!🤲🤲🤲
🛑ሩቃን(የቁርአን ህክምናን)በመረጃ ይከታተሉ👇
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
የተባረከው የረመዿን ወር መጣላችሁ!»
አላህ በሰላም ያድርሰን!🤲🤲🤲
🛑ሩቃን(የቁርአን ህክምናን)በመረጃ ይከታተሉ👇
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
🛑 አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
⭐️ማክሰኞ ⭐️ማክሰኞ ⭐️ማክሰኞ
🛑➡️ #ባል እና #ሚስትን 💔 ስለሚያጋጩ ጂኖች
🛑➡️ በእያንዳንዳችን ቤት 🏠 ውስጥ ስላሉት ጂኖች
🛑➡️ ሁላችንም ላይ ስላሉ(ስለሚኖሩ)#ጂኖች ተመልክተናል::
🛑➡️ በ#እምነት እና በ#ዘር መከፋፈል
🛑➡️ በ#መንፈሳዊ በሽታዎች ገዳይ ⚰️ ስለሆነውም ተመልክተናል በስፋት😭😭😭
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት" የሁልጊዜ መርህዎቻችን ናቸዉ::
የተከበራችሁ #የመዳን_ቲዩብ ቤተሰቦች ለእናንተ #ጤና አዘውትሮ የሚጨነቀው #መዳን_ቲዩብ በቀጣይ ፕሮግራማችን ደግሞ # ስለ #ጂንና #በሽታዎች እንዲሁም በ#ሠይጣንና በጂን #ምክንያት የሚፈርሱ #ትዳሮች የ#ባል እና #ሚስት ቤት 🏠 ውስጥ አለመስማማት መጋጨት በሁላችንም ቤት ውስጥ ስለሚገኙ የጂን አይነቶች የበሽታው በርካታ #ምልክቶች አሉ እነሱንም በስፋት እና በዝርዝር ተመልክተናቸውል:: ታዲያ ይህን #ፕሮግራም ይዘንላችሁ የምንቀርበው ልክ እንደከዚህ ቀደሙ ለእናንተ ይሆናሉ ያስተምራሉ #መፍትሄም ጭምር እንደሚሆናችሁ በማሰብ ነዉ::
🔶 ማክሰኞ በተለመደው ሰአታችን ልክ 12:00 ሰአት ላይ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል
እስከዛው በስፋት ሌሎች ጋር እንዲደርስ #ሼር #ሰብስክራይብ እያደረግን እንጠብቅ::🙏🙏🙏
🛑ሩቃን(የቁርአን ህክምናን)በመረጃ ይከታተሉ👇
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
🛑 አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት" የሁልጊዜ መርህዎቻችን ናቸዉ::
“ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ።”
~
አቡበክር አልኹባዚይ እንዲህ ይላሉ፦
"የሆነ ጊዜ አደገኛ ህመም ታመምኩኝ። አንድ ደግ ጎረቤቴ አየኝና ' 'ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ' የሚለውን የአላህ መልእክተኛን ﷺ ንግግር ተጠቀም' አለኝ።
ወቅቱ በጋ ነበር። ብዙ ሃብሃብ ገዛሁ። በርካታ ድሃዎችና ህፃናት ተሰብስበው በሉ። ከዚያም እጆቻቸውን ወደ አላህ አንስተው እንዲያድነኝ ዱዓእ አደረጉልኝ። ከዚያ ወላሂ! ከአላህ - ተባረከ ወተዓላ - ጥሩ ጤና ያገኘሁ ሆኜ እንጂ አላነጋሁም።"
📖 [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 18/44]
🛑ሩቃን(መንፈሳዊ ህክምናን)በመረጃ ይከታተሉ👇
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
🛑 አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
⭐️ሀሙስ ⭐️ሀሙስ ⭐️ሀሙስ
🛑➡️ የሪዝቅ የስራ በሮች መዘጋት
🛑➡️ በመናፍስት መለከፍ
🛑➡️ ከደረጃ ዝቅ ማለት
🛑➡️ በረካ ማጣት መክሰር ከስኬቶች መራቅ
🛑➡️ የነፍስ መታመም
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት" የሁልጊዜ መርህዎቻችን ናቸዉ::
የተከበራችሁ #የመዳን_ቲዩብ ቤተሰቦች ለእናንተ #ጤና አዘውትሮ የሚጨነቀው #መዳን_ቲዩብ በቀጣይ ፕሮግራማችን ደግሞ # ስለ #ጂን አፈጣጠራቸውና #በሽታዎች እንዲሁም በ#ሠይጣንና በጂን ሲያዙ የሚያሳዩትን በርካታ #ምልክቶችን አሉ እነሱንም በስፋት እና በዝርዝር ተመልክተናቸውል:: ታዲያ ይህን #ፕሮግራም ይዘንላችሁ የምንቀርበው ልክ እንደከዚህ ቀደሙ ለእናንተ ይሆናሉ ያስተምራሉ #መፍትሄም ጭምር እንደሚሆናችሁ በማሰብ ነዉ::ሀሙስ በተለመደው ሰአታችን ልክ 12:00 ሰአት ላይ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል
እስከዛው በስፋት ሌሎች ጋር እንዲደርስ #ሼር #ሰብስክራይብ እያደረግን እንጠብቅ::🙏🙏🙏
🛑ሩቃን(መንፈሳዊ ህክምናን)በመረጃ ይከታተሉ👇
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት" የሁልጊዜ መርህዎቻችን ናቸዉ::
የተከበራችሁ #የመዳን_ቲዩብ ቤተሰቦች ለእናንተ #ጤና አዘውትሮ የሚጨነቀው #መዳን_ቲዩብ በቀጣይ #ፕሮግራማችን ደግሞ ስለ #ጂን አፈጣጠራቸውና #በሽታዎች እንዲሁም በ#ሠይጣንና በጂን ሲያዙ የሚያሳዩትን በርካታ #ምልክቶችን አሉ እነሱንም በስፋት እና በዝርዝር ተመልክተናቸውል::
🛑➡️ የሪዝቅ የስራ በሮች መዘጋት
🛑➡️ በመናፍስት መለከፍ
🛑➡️ ከደረጃ ዝቅ ማለት
🛑➡️ በረካ ማጣት መክሰር ከስኬቶች መራቅ
🛑➡️ የነፍስ መታመም
እነዚህን እና ሌሎች ምልክቶችን ጨምሮ ለእነዚህ ሁሉ ነገሮች #ከጂን ጋር ከሰይጣን ጋር የሚተባበሩ አካላት አሉ እነዚህ አካላት እነማን ናቸው? ይህንና ሌሎች መልሶችና ትምህርቶችን የሚያገኘኙበት #ቪዲዮ ይሆናል #በቅርብ ቀን የጠብቁን
እስከዛው በስፋት ሌሎች ጋር እንዲደርስ #ሼር #ሰብስክራይብ እያደረግን እንጠብቅ::🙏🙏🙏
🛑ሩቃን(መንፈሳዊ ህክምናን)በመረጃ ይከታተሉ👇
🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት" የሁልጊዜ መርህዎቻችን ናቸዉ::
#ካንሰር #ታማሚ #ምስክርነት
የተከበራችሁ #የመዳን_ቲዩብ ቤተሰቦች ለእናንተ #ጤና አዘውትሮ የሚጨነቀው #መዳን_ቲዩብ በቀጣይ ፕሮግራማችን ደግሞ ስለ #ካንሰር ሲሆን (Cancer) በሰው #አካል ውስጥ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ እና ባልተለመደ የሕዋሳት መባዛት ምክንያት የሚከሰት #በሽታ ሲሆን በመጨረሻም #የካንሰር #እጢ ይፈጥራል (Cancer Tumor) #ካንሰር ከተጠቃው የአካል ክፍል በመነሳት በአቅራቢያው ወዳሉ የአካል ክፍሎች ወይም ወደሌሎች የአካል ክፍሎች #ካንሰሩ እንደ ጀመረበት ቦታና እንደ #ካንሰር አይነቱ የሚወሰን ቢሆንም በደም ዝውውር እና በ#ሊንፋቲክ ስርዓት ውስጥ ሊሰራጭ ይችላል፡፡ ታዲያ በእዚህ አስከፊ በሆነው በሽታ ለ10 አመታት ስትሰቃይ የነበረች እህታችን አሁን ደሞ ድና ምስክረነቷን ለመስጠት ተዘጋጅታለች።ታዲያ ይህን #ፕሮግራም ይዘንላችሁ የምንቀርበው ልክ እንደከዚህ ቀደሙ ለእናንተ ይሆናሉ ያስተምራሉ #መፍትሄም ጭምር እንደሚሆናችሁ በማሰብ ነዉ።ለእናንተ ለተመልካቾቻችን ለማቅረብ ቀኑን እየተጠባበቅን እንገኛል::እንደተለመደው ጁማአ ልክ ምሽት 12:00 ሰአት ላይ ይዘንላችሁ እንቀርባለን እስከዛው በስፋት ሌሎች ጋር እንዲደርስ #ሼር #ሰብስክራይብ እያደረግን እንጠብቅ::🙏🙏🙏
ሩቃን(መንፈሳዊ ህክምናን)በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
👉👉አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
🔴በአብዛኛው ጥያቄ ይደገመልን #በድጋሜ ይምጡ ባላችሁት መሠረት #ኡስታዛችን ኢንሻአላህ ነገ #ዱባይ ይደርሳሉ(ይመጣሉ
🔴@መዳን በዱባይ ላይ ህክምናውን ለ5 ቀን እንሰጣለን
#ዱባይ ለምትኖሩ የመዳን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን ህክምናውን እና #መድህኒቶችን ስትጠብቁ ለነበራችሁ በሙሉ #አላህ ብሎ ሲፈቅድ #ኡስታዛችን ሀሙስ ወደ ዱባይ ስለሚመጡ ከወዲህ ተመዝግባችሁ #ህክምናውንና(ሩቃውን)መከታተል እነዲሁም መድሃኒቶችን መውሰድ ትችላላችሁ ይህን እድል ለምትፈልጉ በሙሉ በ#ዋትሳፕ ላይ እና በ#ኢሞ ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ።ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ በዚህ ቁጥር 09 36 03 83 53 ይደውሉልን መልእክትም ያስቀምጡልን✍️✍️✍️
ለመመዝገብ:-ሙሉ ስም
:-ያሉበት ቦታ
:-የሚፈልጉትን የህክም አይነት
:-ስልክ ቁጥር
አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን የታመሙትንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው🤲🤲🤲🤲
🔴መዳን በዱባይ ላይ ህክምናውን ለ5 ቀን እንሰጣለን
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
#ዱባይ ለምትኖሩ የመዳን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን ህክምናውን እና #መድህኒቶችን ስትጠብቁ ለነበራችሁ በሙሉ #አላህ ብሎ ሲፈቅድ #ኡስታዛችን ሀሙስ ወደ ዱባይ ስለሚመጡ ከወዲህ ተመዝግባችሁ #ህክምናውንና(ሩቃውን)መከታተል እነዲሁም መድሃኒቶችን መውሰድ ትችላላችሁ ይህን እድል ለምትፈልጉ በሙሉ በ#ዋትሳፕ ላይ እና በ#ኢሞ ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ።ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ በዚህ ቁጥር 09 36 03 83 53 ይደውሉልን መልእክትም ያስቀምጡልን✍️✍️✍️
ለመመዝገብ:-ሙሉ ስም
:-ያሉበት ቦታ
:-የሚፈልጉትን የህክም አይነት
:-ስልክ ቁጥር
አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን የታመሙትንም አፊያቸውን ይመልስላቸው🤲🤲🤲🤲
👉የቁርኣን ንባብ(ህክምና) - ቁርኣን ለእያንዳንዱ በሽታ መድሀኒት ነው።አንድ ሰው በትርጉሙ ላይ እያሰላሰለ እና እራሱን በማሰብ ማንበብ አለበት።
👉ዱዓ - ሙስሊም እንደመሆናችን መጠን ልባችንን ከክፉ ነገር ሁሉ እንዲያጸዳልን ሁል ጊዜ አላህን መለመን አለብን።🤲🤲🤲
ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇
ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://t.me/medantube36
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
#መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
👁የሂስድ ሲህር ምልክቶች ሲጋለጡ፡፡
ይህን ሲህር እንደ ስሙ ግልፅ ነው፡፡ ሂስድ ሃሲድ ባንተና ባንቺ ላይ ሸር ሲያስብ በሸይጧን ጭፍራው ሷሂር ተራ ሷሂሮች ዘንድ እየሄደ የሚያሰራው ሲህር ነው፡፡ በዚህም በሽታ ብዙ ሙእሚኖች ተሰቃይተዋል፡፡ ቤቱ ይቁጠረው፡፡ እራሶን ይፈትሹባቸው፡፡
የተጋለጡ ምልክቶች!
1.ተቅማጥ መኖር! ሶስት ቀን ሰላም ቢሆኑ እንኳን በሌላኛው ቀን ተቅማጥ ማየት
2.ድክም ማለት ይህ ድካም ከመሬት ተነስቶ የሚሰማ ይሆናል
3.እንቅልፍ በአግባቡ አለመተኛት ምሽት ላይ ፈጦ ማደርና በቀን ትንሽ ብቻ መተኛት
4.የምግብ ፍላጎት ማጣት ፡፡ የሚወዱትን ምግብ እንኳ ቢያገኙ ደስተኛ አይሆኑም፡፡
5.ውስጥ ርብሽ ማለትና ሰላም ማጣት፡፡
6.ጀርባን ጭምድድ አድርጎ መያዝ፡፡ ቀስፎ መያዝ
7.ሰላት አለመግራት ፡፡ ዙህር ሰግደው አስር መጥመም፡፡
8.እውቀቶችን ማጣትና የያዙትንም እውቀት መርሳት ቁርአን ቢሆን እንኳ፡፡
9.ጨለማ ቦታ ስር መቀመጥ መፈለግ፡፡ ከሰው መነጠልን መሻት፡፡
10.ከሽንትቤት ቶሎ አለመውጣት መቀመጫቸው ላይ ያለው ሰገራ እላያቸው ላይ እስኪደርቅ ድረስ፡፡
ከዚህ አይነት ሲህሮች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ!!ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘን
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏
https://youtube.com/@medantube1
ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏
https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1
👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን
