en
Feedback
VGM Ethio

VGM Ethio

Open in Telegram

ስኬታማ ሰዎች አጋጣሚዎችን አይጠብቁም፣ አጋጣሚዎችን እራሳቸው ይፈጥራሉ እንጂ!

Show more
1 686
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-5030 days
Posts Archive
photo content

photo content

sticker.webp0.03 KB

photo content

sticker.webp0.03 KB

sticker.webp0.03 KB

photo content

photo content

sticker.webp0.03 KB

photo content

sticker.webp0.03 KB

ኢማም ሻፊዒይ ለተማሪው ዩኑስ ኢብኑ አብዱል ዓዕላ ከክርክር በኋላ የሰጡት ምክር "ዩኑስ ሆይ! በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉዳዮች አንድ ያደርገናል እና አንድ ጉዳይ ብቻ ነው የከፋፈለን? በሁሉ ልዩነት አሸናፊ ለመሆን አትሞክር፤ አንዳንዴ ሁኔታዎችን ከማሸነፍ ይልቅ ልቦች ማሸነፍ በጣም አስፈላጊ ነው። ገንብተህ የተሻገርክባቸውን ድልድዮች አታፍርስ ምክንያቱም አንድ ቀን ለመመለስ ብትፈልግ እንደገና ልትጠቀምባቸው ትችላለህና። ሁልጊዜ ስህተትን ጥላ እንጂ የተሳሳቱ ሰዎችን አትጥላ። በፍጹም ልብህ ኃጢአትን ጥላ ነገርግን ኃጢአተኞችን ይቅር በል። ንግግርን ተቸ፣ ተናጋሪውን ግን አክብር። የእኛ ስራ በሽታውን ማጥፋት እንጂ በሽተኛውን ማጥፋት አይደለም። https://t.me/Zelebet

sticker.webp0.03 KB

photo content

sticker.webp0.03 KB

photo content

sticker.webp0.03 KB

photo content

sticker.webp0.03 KB