cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

#Judde fer...

Any dessa beautiful girls & Handsome boys do you want get pictures join this channal.. Wedding $ Bride programs .... Any comments @Juddefer91 $ @Mercy_puth & #Hubii

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
151
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኢናሊላህ ወኢና ኢላሂ ራጅኡን "እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች" كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ [ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 185 ] ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡وَاتَّقُوا يَوْمًا لَّا تَجْزِي نَفْسٌ عَن نَّفْسٍ شَيْئًا وَلَا يُقْبَلُ مِنْهَا شَفَاعَةٌ وَلَا يُؤْخَذُ مِنْهَا عَدْلٌ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ [ አል-በቀራህ - 48 ] (ማንኛዋ) ነፍስም ከ(ሌላዋ) ነፍስ ምንንም የማትመነዳበትን፣ ከርሷም ምልጃን የማይቀበሉባትን፣ ከርሷም ቤዛ የማይያዝበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡ አሏህ ይዘንለት አላህ ሆይ ባሪያህ የባሪያህ ልጅ ወደ አንተ መጥቷልና በእዝነትህ መልካም የሆነ አቀባባል ተቀበለው እዘንለት ማረውም የእኛንም ወደ አንተ መመለስ የምትወደው አድርግልን።
Show all...
የወንድና የሴት ልጅ እውነታ ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ፍቅር ካለቀሰች የእውነት ትወደዋለች ማለት ነው ነገር ግን ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ፍቅር ካለቀሰ መቼም እንደሷ ሌላ ሴት አያፈቅርም። የወንድ ልጅ ችግር የምትጎዳውን ሴት ነው ሚያፈቅረው የሴት ልጅ ችግር ደሞ የሚወዳትን ወንድ ነው ምትጎዳው @Juddefer
Show all...
Barekelahu lekuma wejemea beynkuma fillhyr💋❤️❤️mebrukk
Show all...
R&F💋❤️ @Juddefer
Show all...
💋❤️❤️❤️❤️😍😘 Sual$Fer @Juddefer91
Show all...
Day ever🤗💋💋 Ferah&eman❤️
Show all...
💋💋💋💋
Show all...
Class life😍💋😘 Rawdi$ ferah💋 @Juddefer91
Show all...