en
Feedback
Netser Media

Netser Media

Open in Telegram

News / Media/ Entertainment #share more info. @lifeness21 @Netsermedia1

Show more
605
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
photo content

ጤና ይስጥልኝ☺️ ይሄ የኔ ዩቲዩብ ቻናል ነው #ሼር #ሰብስክራይብ ይደረግልኝ ዘንድ በወንድማዊነት እጠይቃለሁ።👏 https://www.youtube.com/@Netsermedia

ምቹ ሚዲያ ስራ ጀመረ * ዘመኑ የደረሰበትን የሰው ልጆች አስተሳሰብን በመረዳት ወጣቱ ለሀገሩ ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ለውጥ ግንባር ቀደም ሁኖ እንዲያገለግል ምሳሌ የሚሆንበት ፤ ሀገር አቀፍና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች የሚዳሰስበት ፣ ከሀገራችን አለፍ ብሎም አፍሪካዊ ተወዳዳሪነት ያለው ምቹ ሚዲያን ስራ እንደጀመረ ስናበስረዎ ታላቅ ደስታ ይሰማናል። ስለሆነም የሀገራችን እና አለምአቀፍ የሚዲያ ሕግ መስፈርቱን በማሟላት የተለያዩ ማሕበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሀገራዊ አንድነት የሚዳሰስበት የእናንተ ምቾት የሆነው #ምቹ  ሚዲያ እነሆ እያልን ከታች በተቀመጡ የማኅበራዊ ድረገፆቻችን ይከታተሉን። YouTube 🔗https://www.youtube.com/@MichuMedia01 ❤️TikTok 🔗https://tiktok.com/@Michumedia01 ❤️Telegram 🔗https://t.me/Michumedia01 ❤️Facebook 🔗https://www.facebook.com/Michumedia01 ❤️ X(twitter) 🔗https://x.com/Michumedia01 ❤️Instagram https://www.instagram.com/Michumedia01/

photo content

photo content