cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Natnael Mekonnen

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Show more
Advertising posts
174 881Subscribers
-1324 hours
-3837 days
-97530 days
Posts Archive
የኦቪድ ታላቅ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማብቂያ እስከ ሰኞ ሚያዚያ 21 ድረስ ተራዘመ ** ታላቅ ቅናሽ ያለው የኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ የ6 ሺህ 124 ቤቶች ሽያጭ ለአንድ ቀን ብቻ ተራዝሟል፡፡ ፈጥነው ይመዝገቡ ፣ ሰኞ ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም የመጨረሻ የሽያጭ ቀን ነው ! በርታካታ ቤት ገዥዎችን እየተሳተፉበት ያለው የኦቪድ ታላቅ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ገዥዎች በቂ የመግዣ ቀናት እንዲኖራቸው ታሳቢ በማድርግና በገዥዎች ጥያቄ መሰረት የማብቂያ ቀኑን ለአንድ ቀን ብቻ ያራዘመ መሆኑን አቪድ ሪል ስቴት አስታውቋል፡፡ • የኦቪድ የ6 ሺህ 124 ቤቶች ሽያጭ በአድዋ ዜሮዜሮ ሙዚየም እየተከናወነ ነው • ቀድመው ለገዙ 1000 ሰዎች ከ 415 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሆናሉ • በርካታ የቤት ገዥዎችም በአድዋ ሙዚየም እየተካሄደ ባለዉ ታላቅ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ላይ ተገኝተው ምዝገባ እያከናወኑ ነው • ግንባታን በአጭር ጊዜ እና በጥራት በመገንባት ከፍተኛ ስምና ዝና ያተረፈው ኦቪድ ግሩፕ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ኦቪድ ገላን ጉራ የተሰኘ መለሰተኛ ከተማን በሦስት ዓመታት ዉስጥ ገንብቶ ለማጠናቀቅ በቅርቡ ግንባታ አስጀምሯል፡፡ • ኦቪድ በ18 ወራት ግዙፍ የመኖሪያ መንደር፣ በ69 ቀናት 11 ወለል ሕንጻ እንዲሁም በ8 ወራት ግዙፍ የገበያ ማዕከል ገንብቶ ማጠናቀቅ የቻለ ተቋም ነው፡፡ • የኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ መለስተኛ ከተማ ውስጥ 6 ሺ124 ቤቶችን ሽያጭ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ታላቅ ቅናሽ የሽያጭ አውደርዩ ሚያዚያ 21 ይጠናቀቃል፡፡ • የኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ከቦሌ አየርመንገድ በ8 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ግንባታው ተጀምሯል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ: https://bit.ly/ovid2024 ለበለጠ መረጃ በ 9727 ይደውሉ! ኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ የነገ መኖርያዎ!!!
Show all...
መደበኛ ያልሆነ የልብ ምት መጠቆም የሚችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ይፋ ሆነ፡፡ ተመራማሪዎች የልብ ምት መዛባት (cardiac arrhythmia) በመባል የሚታወቀውን መደበኛ ያልሆነ የልብ ምትን አስቀድሞ መጠቆም የሚያስችል የሰውሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ይፋ ማድረጋቸውን ኤም.ኤስ.ኤን ድረገፅ ዘግቧል፡፡ የሉክሰምበርግ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎችን ጨምሮ ከተለያዩ የምርምር ተቋማት በተውጣጣ ቡድን የበለፀገው ሞዴል ከመደበኛ የልብ ምት ወደ መደበኛ ያልሆነ የሚደረገውን ሽግግር በ80 በመቶ የትክክለኛነት መጠን መተንበይ መቻሉ ተመላክቷል፡፡ ሞዴሉ በቻይና ዉሃን ከተማ ከሚገኘው ቶንግጂ ሆስፒታል በ24 ሰዓት ውስጥ የተወሰዱ 350 የታማሚ ናሙናዎችን በግብዓትነት በመጠቀም በዲፕ ለርኒንግ የማሽን ማስተማር ሂደት የበለፀገ ነው፡፡ ቴክኖሎጂውን ሰዎች ከሚጠቀሟቸው የተለያዩ ተለባሽ ስማርት መሳሪያዎች ጋር በማቀናጀት ለታካሚዎች ስለልብ ምታቸው ሁኔታ ወቅታዊ መረጃዎችን መስጠት እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ መደበኛ ያልሆኑ ሁኔታዎች ሲኖሩም በአማካይ በየ30 ደቂቃ ማስጠንቀቂያ በመስጠት የቅድመ መከላከል ርምጃዎችን እንዲወስዱ ያስችላቸዋል፡፡ ሞዴሉ ሰዎች የልባቸውን ደህንነት በየሰዓቱ ክትትል እንዲያደርጉና ቅድመ ማስጠንቀቂያዎችን ተጠቅመው ጤናቸውን እንዲጠብቁ በማስቻል ረገድ ጉልህ ሚና ይኖረዋ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Show all...
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም 40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
Show all...
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
Show all...
አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ “ፓትሪዮት ሚሳኤል ስርአት” ልትልክ ነው ፔንታጎን ዘመናዊውን የአየር መቃወሚያ ጨምሮ 6 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችና ተተኳሽ ጥይቶች ለመላክ ወስኗል። https://bit.ly/3Uy3QTs
Show all...
" በአዲስ አበባ ከሚገኙ 77 ሺ ስደተኛ ዜጎች 71 በመቶዎቹ ሴቶች እና ህጻናት ናቸው " ሪፖርት በአዲስ አበባ ከ28 ሀገራት የተውጣጡ 77,653 ስደተኞች የሚኖሩ መሆኑን እና ከነዚህም ውስጥ 71 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸውን የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) ከስደተኞች እና ተመላሾች ጋር በመተባበር ባወጡት ሪፖርት አመልክቷል። ሪፖርቱ በመዲናዋ ከሚገኙ 92 በመቶ የሚሆኑት ስደተኞች የኤርትራ ዜጎች ሲሆኑ ቁጥራቸውም 71,588 መሆኑን ጠቅሷል። የየመን ዜጎች 2,466 (3%) ሶማሊያ 1,140 (1%) እንዲሁም ደቡብ ሱዳን 720 ስደተኞች በመዲናዋ እንደሚገኙም በሪፖርቱ ተመላክቷል። ከአጠቃላይ ስደተኞች 35,365 ወይም 46 በመቶ የሚሆኑት ስደተኞች በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፤ 22,657 ወይም 29 በመቶ የሚሆኑት ደግሞ በቦሌ ክፍለ ከተማ፤ እንዲሁም 8162 ወይም 11 በመቶዎቹ በየካ ክፍለ ከተማ የሚገኙ መሆናቸውን ሪፖርቱ አመልክቷል። በሪፖርቱ መሰረት፦ - ለአደጋ የተጋለጡ ሴቶች 11,938 ሲሆኑ በተመሳሳይ የህፃናቱ ቁጥር 2,838 ነው። -  ከ0-17 አመት እድሜ ያላቸው ህጻናትና ታዳጊዎች 30 በመቶ ናቸው። - ከባድ የጤና እክል ያለባቸው 1,336 ሴቶች እና 2,545 ወንዶች አሉ። - አካል ጉዳተኞች 607 ወንድ፣ 2,438 ሴቶች ሆነው ተመዝግበዋል። - ነጠላ የሆኑ ወላጅ ቤተሰቦች ወንድና ሴት በድምሩ 3,224 መሆናቸውም ተመላክቷል።
Show all...
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
Show all...
ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር ELNAF TRADING PLC የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል። ለየት የሚያደርገን ⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን ⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን ⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን ⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን ⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን             ባለ 10 cm             ባለ 15 cm             ባለ 20 cm            ባለ 24 cm (ሪብድ) ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።   ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ              +251993999999 https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA                      ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ              +251985888899 https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9
Show all...
መነሻውን መቀሌ መዳረሻውን ባህርዳር ያደረገ የከባድ ጭነት መኪና 8,900 ክላሽ ጥይት ከሹፌርና ረዳቱ ጋር በክልል የመረጃና ደህንነት ባለሙያዎች ከፍተኛ ክትትል በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ እጅ ከፍንጅ መያዙን የደቡብ ጎንደር ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ አስታውቋል። የዞኑ የሰላምና ደህንነት መምሪያ ኋላፊ አቶ ጌትነት ዓላማው የክልሉን ህዝብና መንግስት የማያባራ ቀውስ፣ትርምስና ጦርነት ውስጥ ለማስገባትና ቀጠናውን የጦርነት አውድማ ለማድረግ የሚንቀሳቀሱ የወስጥና የውጭ ጠላቶች ሴራ በተለይ ህውሃት አማራ ክልልን ለማተራመስና ባህር ዳርን ማዕከል አድርጎ እየተንቀሳቀሰም ነው" ብለዋል። መረጃው የክልሉ መንግስት ኮምኒኬሽን ነው።
Show all...
ቻይና የጀርመን አምባሳደርን ጠራች ለቻይና በመሰለል ተጠርጥረው በርካቶች ጀርመን ውስጥ መታሰራቸውን ተከትሎ ቤጂንግ በቻይና የጀርመን አምባሳደርን ጠርታለች። ሮይተርስ የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይን ጠቅሶ እንደዘገበው በበርሊን የሚገኙት የቻይና አምባሳደር ተጠርተው ቻይና እያደረገችው ነው በተባለው የስለላ ተግባር ዙሪያ እየተካሄደ ስላለው ምርመራ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል። ባለፈው ማክሰኞ በአውሮፓ ህብረት ጀርመንን በመወከል አባል የሆኑት ማክሲሚላን ራህ ረዳት ሆኖ ሲሰራ የነበረው ግለሰብ ለቻይና በመሰለል ተጠርጥሮ ጀርመን ውስጥ ታስሯል። አቃቤ ህግ ባወጣው መግለጫ የተያዘው ግለሰብ ጂያን ጉኦ እንደሚባል እና በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ውስጥ ስለተደረጉ ውይይቶች ለቻይና ደህንነት መረጃ አሳልፎ ሲሰጥ እንደነበር ገሎጿል። በሳምንቱ መጀመሪያ ደግሞ ሶስት ጀርመናውያን ለወታራዊ ስለላ ጥቅም ላይ ይውላል የተባለ መተግበሪያ አሳልፈው በመስጠት ተጥርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል።
Show all...
ለወዳጅ ቤተሰብ የበዓል ማድመቂያ ስጦታ ምን ይፈልጋሉ? ለመጪው የትንሳኤ በዓል! ከአውዳ'መት ሸመታ ግልግል የሚያሰኝ የበዓል ማድመቂያ ስጥታ ከሐበሻ ዴሊቨሪ እንምርጫዎ ቀረበልዎ!። ለወዳጅ የበዓል ማድመቂያ ስጦታ... +251-929908906 / 0946700505 ከወዲሁ ይደውሉ! @samuden habesha
Show all...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተቀብለው አነጋገሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማንን ተቀብለው አነጋግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ዛሬ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማን እና ቡድናቸውን በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል ብለዋል። የቢል እና ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፣ ጤና፣ በስርዓተ ምግብ፣ በአካታች የፋይናንስ ስርዓት እና በሌሎች ዘርፎች የሚሰጠው ጠቃሚ ድጋፍ ለኢትዮጵያ እድገት ከፍ ያለ አስተዋጽዖ እንዳለው ገልጸዋል። ይህን ትብብር በማላቅ እና በአዳዲስ ዘርፎች በመተባበር እንሰራለንም ብለዋል።
Show all...
በተግባር ህዝቡን ማገልገል ከተቻለ ሁሉም እንደሚደግፍ የሚያረጋግጥ ጥሩ ምስክርነት ነው! "አዲስ አበባን ለማደስ የተጀመረው ስራ ጅምር ነው እንጂ የመጨረሻ አይደለም። እኔ እንደ ሌሎቹ መንግሥትን በጭፍን መቃወም አልፈልግም። መልካም ነገር ሲሰራ ማበረታታት አለብን። የተሰራው ስራ ወደ ሌሎችም ቦታዎች መስፋፋት አለበት ብዬ አምናለሁ!" ዶ/ር :- ሲሳይ መንግሥቴ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል።
Show all...
ኤልናፍ ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግ.ማህበር ELNAF TRADING PLC የቱርክ ብሎኬት ማምረቻ ድርጅታችን በኢትዮጵያ ተመዝግቦ የሚገኝና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማራ  ሲሆን በአሁን ስዓትም በለገጣፎ አካባቢ በ15,000 ካ.ሜ  ላይ በቀን ከ40,000 በላይ ብሎኬቶችን ማምረት የሚያስችል የቱርክ ማሽኖችን ተክሎ ወደስራ የገባ ሲሆን በዚህም ለ150 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ና በኮንስትራክሽን ዘርፉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል። ለየት የሚያደርገን ⨳    በቱርክ ማሽኖች ማምረታችን ⨳    የራሳችንን የከርሰ ምድር ውሃ አውጥተን መጠቀማችን ⨳    በሰዓቱ ምርት ማቅረባችን ⨳    ያሉበት ድረስ በራሳችን ተሽከርካሪዎች ማድረሳችን ⨳    በሚፈልጉት size እናመርታለን             ባለ 10 cm             ባለ 15 cm             ባለ 20 cm            ባለ 24 cm (ሪብድ) ይምጡ ይጎብኙን በምርታችንና ዘመናዊነትን በተከተለ አሰራራችን ይረካሉ።   ቤትና ህንፃዎችዎን በኤልናፍ ብሎኬት ይገንቡ ያትርፉ አድራሻችን ቁ.1   ለገጣፎ አባ ኪሮስ ቤ/ያን እንዳለፉ              +251993999999 https://maps.app.goo.gl/kQ884KEndxzVxezaA                      ቁ.2    ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን አደባባይ አከባቢ              +251985888899 https://maps.app.goo.gl/djEzNajMtsvVA9JY9
Show all...
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
Show all...
አየር መንገዱ ሁለት ዘመናዊ የአውሮፕላን መለዋወጫና ጥገና ማዕከላትን ወደ ሥራ ሊያስገባ መሆኑን ገለጸ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ ሁለት ዘመናዊ የአውሮፕላን መለዋወጫና ጥገና ማዕከላትን ወደ ሥራ ሊያስገባ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ የአፍሪካ አቪዬሽን የአውሮፕላን መለዋወጫና ጥገና ተቋማት ኮንፍረንስና ኤግዚቢሽን ትላንት በአዲስ_አበባ ተከፍቷል፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በመድረኩ ላይ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ ተጨማሪ ሁለት ዘመናዊ የአውሮፕላን መለዋወጫና ጥገና ማዕከላትን አገልግሎት ያስጀምራል፡፡ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ሁለት ዘመናዊ የአውሮፕላን አካል ክፍሎች ጥገና ኮምፕሌክስና መለዋወጫዎች ማዕከል እየገነባች ነው ያሉት አቶ መስፍን፤ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ ወደ አገልግሎት ለማስገባት እየተሠራ ነው ብለዋል። የአውሮፕላን መለዋወጫና ጥገናው አየር መንገዱን ጨምሮ በአፍሪካ በተለይም በመካከለኛው ምሥራቅ ለሚገኙ አየር መንገዶች አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ጠቅሰው፤ የአየር ፍሬም፣ ሞተርና አካል ጥገናን ጨምሮ የምሕንድስና የቁሳቁስ አገልግሎቶችን እንደሚሰጥ ማስረዳታቸውን ኢፕድ ዘግቧል።     
Show all...
የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች ከወረዳው ነዋሪዎች ጋር በፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ። በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በሀባቦ ወረዳ በቁብሳ ቀበሌ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች የዞኑ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች ጋር በሰላም እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። ቀጠናው ላለፉት ሶስት አመታት የአሸባሪው ሸኔ ቡድን ዋነኛ የመንቀሳቀሻ መንገድ ሆኖ ቢቆይም ሰራዊቱ በወሰደው የተጠናከረ እርምጃ አካባቢውን ወደ ተረጋጋ ሠላም መመለስ ችሏል። ውይይቱን የመሩት የክፍለ ጦሩ አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ገዛኸኝ በቀለ ሠራዊቱ ላለፉት ሁለት ወራት በጥፋት ቡድኑ ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካታ የሸኔ አባላት እጅ እየሰጡ መሆኑን እና ቡድኑ መውጫ መንገድ ሲያጣ እየተፈረካከሰ መሆኑን ተናግረዋል። የጥፋት ቡድኑ ለህብረተሰቡ የቆመ በመምስል የራሱ የዘረፋ ስልት ሲያዳብር ነው የቆዬው ያሉት የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የወንጀል መከላከል ኃላፊ ኢንስፔክተር ጋሩማ ሱጫ ናቸው። ኢንስፔክተሩ አክለውም ሰላምን ለማስቀጠል ከመከላከያ ሰራዊቱ ከፖሊስ እና ከሚሊሺያው ብቻ መጠበቅ በቂ አለመሆኑን ገልፀው ለሰላሙ የአካባቢው ህብረተሠብ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ብለዋል። የሀባቦ ወረዳ አስተዳደር አቶ ከበደ ጉርሜሳ በበኩላቸው የሸኔ ቡድን ብሔርን ከብሔር ለማጋጨትና ሰርተው የሚበሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን የማይሆን ስም እየሰጠ ሲዘርፉ እና ሲያፈናቅል ቆይቷል። አሁን ላይ ቡድኑ በመመታቱ በአካባቢው ሠላም ወርዷል ብለዋል። ላለፉት አመታት በቀበሌዎች ወርደን መሰራት አንችልም ነበር አሁን በተገኘው ሠላም ህብረተሰባችን በተረጋጋ መንገድ የአፈር መዳበሪያውን  እየወሰደ ይገኛል። በየቀበሌዎች ሲኒሱ የነበሩ ጥያቄዎችንም መፍታት ችለናል ሲሉ ተናግረዋል። በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የአካባቢው ነዋሪዎችም ላለፉት አመታት ያሳለፍነው የጨለማ ጊዜ አብቅቶ ብርሃን ማየት ጀምረናል። ሠላምን ላስገኘልን የመከላከያ ሰራዊት እናመሰግናለን ሲሉ ተናግረዋል።
Show all...
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
Show all...
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም 40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
Show all...
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የዘንድሮውን የታዳጊዎች የክረምት ስልጠና (Summer Camp 2024) መክፈቻ መርሓ ግብር አካሄደ። ስልጠናው በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ታዳጊዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማስቻል እንዲሁም በዘርፉ ተተኪና የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማፍራት ያለመ ነው። በመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢንጅነር) ኢንስቲትዩቱ በአፍሪካ ግንባር ቀደም ለመሆን ለያዘው ራዕይ በዘርፉ ታዳጊዎችን በማፍራት ብቁ ትውልድ መገንባት እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል። በመርሓ ግብሩ ላይ የተገኙት የቴክኖሎጂ አማካሪ እና የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጁ አቶ ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ በበኩላቸው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ለወጣቱ ትውልድ ማስተማር ለሀገሪቱ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ አስፈላጊ መሆኑን ዓለማቀፍ ልምዶችን ዋቢ አድርገው አመላክተዋል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት በ13 ሰልጣኞች የተጀመረው መርሓ ግብር በዘንድሮው የ3ተኛ ዙር ስልጠና 200 ታዳጊዎችን ይቀበላል፡፡ ከሐምሌ 1፤ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ወራት በሚቆየው ስልጠና ኤ.አይ ቤዚክስ፣ ሮቦቲክስ፣ ማሽን ለርኒንግ፣ ፕሮግራሚንግ፣ ኣይ.ኦ.ቲ እና ተያያዥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እውቀት እና ክህሎቶች ላይ ትኩረት ያደርጋል። በአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የተዘጋጀው ስልጠና በዘርፉ ዝንባሌ ያላቸው ታዳጊዎች በተለያዩ መመዘኛዎች ተመርጠው የሚሰለጥኑበት ይሆናል።
Show all...
በኢትዮጵያ በተቋረጡ እና በቆሙ የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይ የ35 ቢሊዮን ብር ካሳ በተቋራጮች ተጠየቀ የ #ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር “በፀጥታ ችግር” ምክንያት በተቋረጡ እና በቆሙ የመንገዶች ፕሮጀክቶች ላይ 34.95 ቢሊዮን ብር ካሳ በተቋራጮች መጠየቁን አስታወቀ። አስተዳደሩ እስከ 2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ድረስ “በፀጥታ ችግር” ምክንያት “ሙሉ በሙሉ የኮንትራት ውላቸው የተቋረጠ” 31 የመንገድ ፕሮጀክቶች መኖራቸውንም ይፋ አድርጓል። ከእነዚህ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል 19ኙ የሚገኙት የፋኖ ታጣቂዎች እና የፌደራል መንግሥቱ ግጭት ውስጥ በገቡበት የአማራ ክልል ነው። ለሁለት ዓመታት ያህል ጦርነት በተካሄደበት የትግራይ ክልል ደግሞ 11 የመንገድ ፕሮጀክቶች ውላቸው ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በሚንቀሳቀስበት የኦሮሚያ ክልል ደግሞ 19 የመንገድ ፕሮጀክቶች በጊዜያዊነት ቆመዋል ብሏል። በፀጥታ ችግር በተቋረጡ እና በቆሙ ፕሮጀክቶች ላይ የአገር ውስጥ፣ የውጭ አገር የሥራ ተቋራጮች በድምሩ 34.95 ቢሊዮን ብር ካሳ ጠይቀዋል።ከዚህ ውስጥ 87 በመቶ ወይም 30.5 ቢሊዮን ብር ካሳ የጠየቁት የአገር ውስጥ ሥራ ተቋራጮች ናቸው

Fake
Show all...