EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Open in Telegram
"Live as if you were to die tomorrow learn as if you were to live forever" Mahatma Gandhi...
Show more1 072
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+4130 days
Posts Archive
ማሳሰቢያ:--
በምትመጡበት ሰዓት ደረሰኝ የከፈላችሁበትን ይዞ መምጣት ግዴታ ነው ።ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የትምህርት አስተዳደር
06/01/2019 ዓ.ም🇪🇹
ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣መምህራን፣ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ ።አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻
ውለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣መምህራን፣ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ ።አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው ።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻
ለኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ከ1ኛ-6ኛ ቁጥር-1 ወላጆች/አሳዳጊዎች በ2019 ዓ.ም የቁጥር አንድ (1) የተማሪዎች ስም ዝርዝር ክፍል ደረጃና ሴክሽን(Section) ድልድል እንደሚከተለው ሲሆን የተማሪ የስም ስህተት ካለ ወደ ቢሮ በአካል በመምጣት ማስተካከል ይቻላል።
