Educare Academy🎓
Open in Telegram
390
Subscribers
+224 hours
+47 days
+1730 days
Posts Archive
ውድ የልጆቻችን ወላጆች
ልጆቻችን የእረፍት ጊዚያቸውን በጥሩ ሁኔታ እንዳሳለፉ እናምናለን ።በመሆኑም ከነገ ሰኞ 4/6/16 ጀምሮ መደበኛው የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀመራል።
ልጆቻችን ወደ ትምህርት ቤታቸው ሲመጡ እንደተለመደው ጥፍራቸውን ተቆርጠው ,የተሟላ ዩኒፎርም ለብሰው,ወንድ ተማሪዎች ጸጉራቸውን ተቆርጠው,ሴት ተማሪዎች ደግሞ ሹሩባ ተሰርተው መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን ።
ውድ የኤጁኬር አካዳሚ ቤተሰቦች
እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰዎ!
በዓሉ የደስታ፣ የፍቅርና የአብሮነት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
መልካም በዓል!
