cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Show more
Advertising posts
246 850
Subscribers
-2824 hours
+27 days
-40030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 907 ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፈ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለኑሮ አመቺ ያልነበሩ አፍርሰን በአጭር ጊዜ መልሰን የገነባናቸውን እና ያደስናቸውን 907 ቤቶች እንኳን ለትንሳኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለን ለነዋሪዎች አስተላልፈናል ብለዋል። በተጨማሪም አዳዲስ ግንባታዎችን በዛሬው ዕለት እንዳስጀመሩ ነው የገለጹት፡፡ አርጅተው በመፍረስ ላይ የነበሩ ጎስቋላ ቤቶችን አፍርሰን ለዘመናዊ አኗኗር አመቺ በሆነ መልክ በነበሩበት ቦታ ላይ መልሰን የገነባነው በርካታ ልበቀና ባለሃብቶችን በማስተባበር ነው ብለዋል ከንቲባዋ። የከተማ አስተዳደሩን ጥሪ በመቀበል ለወገኖች በመድረስ ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ የከተማዋ ባለሃብቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ነዋሪዎች እድሉ ተጠቃሚ ስለሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ያሉት ከንቲባዋ ፥ ማህበራዊ ፍትህ የነገሰባት አዲስ አበባን የመገንባቱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
26 71211Loading...
02
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ተደረገ‼️ DV 2025 ሞልታቹ የነበራቹ ውጤቱ ተለቋል ወደ ቀጣይ ሂደት ማለፍ አለማለፋቹን የተሰጣቹን"Confirmation Number" እያስገባቹ ማየት ትችላላችሁ ውጤቱን ለማየት በዚህ ሊንክ ይግቡ https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckStatus.aspx @Esat_tv1 @Esat_tv1
21 995169Loading...
03
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911407105   👈 ይደውሉልን
30 7481Loading...
04
ቅርጫ አልተከለከለም‼️ አ/አ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮዉ ዓመት የሚከበረዉን የትንሳኤ በአል አስመልክቶ ህብረተሰቡ በየቤቱ በእርድ መልክ የሚጠቀመዉን እና በየአካባቢዉ የቁም እንስሳትን ቅርጫ በማረድ የሚከፋፈለዉን ተከልክሏል በሚል በማህበራዊ ሚዲያዉ ሀሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል። በመሆኑም ከዚህ ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ክልከላ ያልተደረገ ሲሆን በየአካባቢዉ በህገ ወጥ መንገድ እርድ በመፈፀም ለሆቴሎች እና ለስጋ ቤቶች በማከፋፈል ተግባር ላይ የሚገኙ አካላት የቁም እንስሳቱ ጤንነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የከተማዉን ነዋሪ ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል። የከተማችን ነዋሪ በአላትን ሽፋን በማድረግ ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እንስሳት አርዶ ማከፋ ፈል በጤና ላይ የሚያደርሰዉን ጉዳት ግምት ዉስጥ በማስገባት በህገወጥ እርድ የሚሰ ማሩ አካላት በሚደረገዉ ቁጥጥር ተባባሪ እንዲሆን መልክታችንን እናስተላልፋለን። @Esat_tv1 @Esat_tv1
38 42583Loading...
05
ቅርጫ እንወርሳለን ፉከራ ሀገር የላችሁም ዓይነት ትዕቢት ነው። ለመሆኑ ለፋሲካ የሚታረደውን ሁሉ ቄራ ለማስተናገድ አቅም አለው?‼️ 🗣 ስናፍቅሽ አዲስ - ለድሬ ቲዩብ የአዲስ አበባ ፀጥታ ቢሮ ሰጠው የተባለውን መግለጫ ሰማሁት። የመንግስት ሰዎች መንግስታቸው አልወድቅ ብሏቸው የተቸገሩ ይመስላሉ። መልካም ኀሳብ ሲያነሱ ለዘለዓለም እንድንጠላው አድርገው ነው። መልእክቱን ያስተላለፉት ባለሥልጣን ንግግር ትህትና የለውም። ወቅቱን የጠበቀ ነው የሚል እምነትም የለኝም። መንግስትና ህዝብን የሚያናክስ ቃላት የሞሉበት እንደሆነም አምናለሁ። ልክ ነው፤ ህገ ወጥ እርድ ለጤናም ለኢኮኖሚም ጎጂ ነው። ያንን ለማስቆም ግን ባህል እና ልማድ ብሎ ነገር የለም ብሎ ማህበራዊ እሴት ላይ ከመዛት ባይጀመሩ ጥሩ ነው። ዛሬ እኮ መንግስት ስጋ ቤቶችን እንኳን ተቆጣጥሮ ከሉካንዳ ቤት ጀርባ የሚደረግ እርድን መቆጣጠርና ማስቆም አልቻለም። የፋሲካ በዓል ሊከበር ቀናት ሲቀሩት በማህበር በሬ የገዙ ሰዎች ለእርዱ ቀን ሲጠባበቁ በሚዲያ ብቅ ብሎ "የሚታረድ በሬ ውረስ" ቅስቀሳ ማህበራዊ ቀውስ እንጂ ስልጣኔ አያመጣም። እንዲህ ያሉ አሰራሮች በጥናት፣ ያሉንን የማረጃ ቦታዎች የማስተናገድ አቅም በማጤን ማህበረሰቡን አወያይቶ በመፍታት እንጂ በግብታዊነት የሚደረግ አይደለም። ከምመለከተው ነገር ብልፅግና እሱን መስለው በህዝብ ዘንድ እንዲተፋ የሚያድርጉ ንግግር አላዋቂ የስራ ኃላፊዎች እየበዙበት ነው። የሰሞኑን የእርድ ጉዳይ ዛቻም የህዝበ ክርስቲያኑን ልብ የሚጎዳ "ምን ታመጣላችሁ?" ድምፅ ያለው መመሪያ ነው። በግ በእኛ ባህልና አኗኗር በምን ስሌት ነው ቄራ ወስደን የምናርደው? በፋሲካ ማግስት በሬ ወይም ስጋ ንጠቅ ያልነውን የፀጥታ አካል ለምን ዓይነት ብልሹ አሰራር አሳልፈን እየሰጠነው መሆኑንስ ተረድተናል? ይተገበራል፣ አይተገበርም ከሚለው ይልቅ ይህንን መመሪያ ተገን አድርጎ በየቅርጫው ማውደልደል የሚፈልግ ደንብ አስከባሪ ነኝ ባይ እና በፀጥታ አስከባሪነት ስም የግል ጥቅሙን የሚያጋብስ ህገ ወጥ የሚፈጥረውን ችግር እና ገንዘብ ንጥቂያ አስቡት። ያ በመንግስትና በህዝብ መካከል ቁርሾ ማኖር ነው። የሚሆን ሀሳብን በማይሆንን ንግግር ተጠልቶ እንዲታሰብ ማድረግ በእራሱ አስቂኝ ነው። ቅርጫ ማህበራዊ እሴት ነው። ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እርድን መቆጣጠር መንግስታዊ ኃላፊነት ነው። ይሄንን ለማስታረቅ ብዙ መሰራት ያለባቸው ስራዎች አሉ። ፆም ፍቺ ላይ ለስጋ ቤት እንኳን ለማቅረብ አቅም የሌላቸው ቄራዎች ይዘን ብዙ ሺህ ከብት በአንድ ጠዋት ስለማድረስ መናገርም ትዝብት ውስጥ ይጥላል። አቅም እስኪኖረኝ ፆም አትፈቱም ከሆነም መናገር ነው። በእርግጥ ይሄ የግለሰብ ሀሳብ ሊሆን ይችላል። መንግስት በዚህ መጠን ያብዳል ብዬ አላስብምና። @Esat_tv1 @Esat_tv1
41 25046Loading...
06
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ-ግብረ ኃይል የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ‼️ ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በሰላም እንዲያከብር በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ሕዝቡም የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት የሚያውኩ አጠራጣሪ ነገሮችን ሲመለከት ለፀጥታ አካላት ጥቆማ በመስጠት ከጋራ ግብረ-ኃይሉ ጎን እንዲቆም ተጠይቋል፡፡ ግብረ-ኃይሉ ለመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
38 5412Loading...
07
በአቃቂ የገበያ ማዕከል ትናንት ምሽት በደረሰ የእሳት አደጋ 16 ንግድ  ሱቆች ወደሙ ‼️ ሚያዚያ 24 ቀን2016  ዓ.ም ምሽት 3:10 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ  ወረዳ 03 አቃቂ የገበያ  ማዕከል በተነሳ የእሳት አደጋ 16 የንግድ ሱቆች ሙሉ በሙሉና በከፊል መውደማቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የእሳት አደጋዉን  ለመቆጣጠር አምስት የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪ ሁለት የዉሀ  ቦቴ  የተሰማራ ሲሆን እሳቱ ወደገበያ ማዕከሉ ተስፋፎቶ በሰዉና በንብረት ላይ የከፋ ጉዳት ሳይደርስ መቆጣጠር መቻሉን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነትና ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። አደጋዉን ለመቆጣጠር ሁለት ሰዓት ፈጅቷል። በአደጋ መቆጣጠሩ ሂደት የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ከፍተኛ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በሰው  ላይ የደረሰ ጉዳት  የለም። አቃቂ የገበያ ማዕከል ትንሹ መርካቶ እየተባለ የሚጠራ የገበያ ማዕከል ሲሆን ገበያ ማዕከሉ በከተማ ደረጃ ለእሳት አደጋ ተጋላጭ ተብለዉ ከተለዩ አንዱ ነው። በገበያ ማዕከሉ በተደጋጋሚ የእሳት አደጋ እያጋጠመ በንብረት ላይ ጉዳት ሲደርስ መቆየቱንም አቶ ንጋቱ ጨምረው ነግረውናል።ኮሚሽኑ ገበያ ማዕከሉ ለአደጋ የተጋለጠባቸዉን ዝርዝር ጉዳዮችን የመፍትሄ ሀሳቦችን አካቶ ለገበያ ማዕከሉ ማህበራትና ለሚመለከታቸዉ አካላት ከዚህ ቀደም ያቀረበ ቢሆንም የማስተካከያ እርምጃዎች አልተወሰዱም። በመሆኑም በቀጣይ መሰል አደጋዎች እንዳያጋጥሙ መፍትሄ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን ኮሚሽኑ አሳስቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
38 61910Loading...
08
በአዲስ አበባ ከተማ የወጣው የመሬት ሊዝ  ጨረታ ተራዘመ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ  ፤ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ በሌሎችም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል። በዚህም ከሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 24/2016 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ሲከናወን ቆይቷል። ነገር ግን የጨረታ ሰነድ ሽያጩ ከ28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 09/09/2016 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት መራዘሙ ተነግሯል። ተጫራቾች ፦ - የጨረታ መልስ ማቅረቢያ ሰነድ፣ - ሲፒኦ፣ - የግንባታ አቅም ማሳያ ማስረጃ፣ - ሰነዱን ለመግዛት በቴሌ ብር የከፈሉበት ስሊፕ - ሌሎች መያያዝ ያለባቸዉ እና በተጫራቾች መመሪያ ላይ የተገለጹትን በመጨመር የጨረታ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ ግንቦት 09/2016 ዓ/ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ለም ሆቴል አከባቢ ኤም ኤ (MA) ህንፃ ላይ በሚገኘው የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ተብሏል። ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 12/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ ለተከታታይ 9 የስራ ቀናት በቦሌ ክ/ከተማ አስተደዳር አዳራሽ  እንደሚከፈት ተገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
38 7588Loading...
09
ባለፉት ዘጠኛ ወራት 374.20 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰብስቧል‼️ 23ሺ ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ዘዴ ክፍያ መፈጸም ችለዋል። የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 9 ወራት 374.20 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የሚኒስቴር መ/ቤቱ ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ የ9 ወራት ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት ገልፀዋል። መስሪያ ቤቱ 391.34 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ የነበረ ሲሆን፤ የዕቅዱን 95.62 በመቶ ማሳካት እንደቻለ ገልጿል። ከነዚህ ውስጥ 23,071 ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ዘዴ ክፍያ መፈጸም መቻላቸውም ተገልጿል። የገቢዎች ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በቅንጅት በመስራት ባለፉት 9 ወራት የቴሌ ብር ሥርዓትን ለቀረጥና ታክስ አሰባሰቡ በሥራ ላይ ማዋል በመቻሉ 7,130 ግብር ከፋዮች በቴሌ ብር በኩል ክፍያቸውን እንደፈፀሙ ተነግሯል። በተያየዘ የኤሌክትሮኒክ የክፍያ ዘዴን ለማሳለጥ የታቀፉ የንግድ ባንኮች ቁጥር 21 እንዲደርስ የተደረገ መሆኑን ሲጠቆም የተቀሩት ባንኮችንም ወደ ሥርዓቱ ለማስገባት ሥራዎች እየተሰራ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
44 10512Loading...
10
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911248768   👈 ይደውሉልን
38 7942Loading...
11
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተር ካርድ ለአምስት ዓመት የሚቆይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ‼️ ዛሬ ሚያዝያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት በተደረገው በዚሁ ስምምነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሰጠውን የካርድ ባንክ አገልግሎት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ለማስፋፋት እንደሚያግዘው ተነግሯል። በተጨማሪም አዳዲስ የካርድ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እንደሚረዳም ተጠቁሟል።በዚህ የአምስት አመት ሰምምነት መሰረት የባንኩን ደንበኞች ፍላጎት በማሟላት ላይ የሚያተኩሩ እና አለም የደረሰበትን አዳዲስ አገልግሎቶችን በሀገር ውሰጥ በማስተዋወቅ ጥሬ ገንዘብ አልባ ማህበረሰብን ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት ከፍተኛ አስተዋጽዎ እንደሚያደርግ ይገመታል። ማስተር ካርድ ከ210 ሀገሮች በላይ የሚሰራ አለማቀፍ የክፍያ አቀላጠፊ ድርጅት ሲሆን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር መስራት ከጀመረ እረጅም አመታት እንደሆነ ይታወቃል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
51 78927Loading...
12
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአብን ከፍተኛ አመራር ሹመት ሰጡ‼️ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ አቶ መልካሙ ጸጋዬን የክልሉ ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አድርገው መሾማቸውን በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
57 94312Loading...
13
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911248768   👈 ይደውሉልን
40 6390Loading...
14
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 30 - ሐምሌ 11 በተለያዩ ፕሮግራሞች ይሰጣል ተባለ‼️ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። እንዲሁም በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  @Esat_tv1 @Esat_tv1
60 891175Loading...
15
በአዲስ አበባ በዛሬዉ እለት ባጋጠመ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል‼️ በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 11 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታዉቋል። የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸዉን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ ግንባታዎች ህብረተሰቡን ለጎርፍ አደጋ እንደሚያጋልጡ በጥናት በመለየት ይህንን የአደጋ ስጋትና ተጋላጭነት በመሠረታዊነት የሚፈታ ፕላኑን የጠበቀ ዘላቂ የመፍትሄ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ አስታዉቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በደረሰው በዚህ ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል::በመሆኑም ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳያጋጥሙ ህብረተሰቡ ከከተማ አስተዳደሩና ከእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሚተላለፉ የጥንቃቄ መልእክቶችን ተግባራዊ እንዲያደርግ አሳስቧል:: ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎት በ939 ህብረተሰቡ ፈጥኖ እንዲያሳዉቅ ጥሪ ቀርቧል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
58 26738Loading...
16
በጦር ግንባር ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን ዩክሬን አስታወቀች‼️ የሩሲያ ጦር ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በጦር ግንባሮች ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የዩክሬን ጦር አዛዥ አስታወቁ። የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ እንዳስታወቁት፤ የዩክሬን ጦር ከምስራቃዊ ዶኔስክ አከባቢ ለቀው እየወጡ በመውጣት ላይ ይገኛሉ። ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። አሁነ ውጊያ እየተካሄደ ያለበት ቻሲቭ ያር የኪቭ መንግስት ጠንካራ ይዞታ ሲሆን፤ ሩሲያ አድቪካን ከተቆጣጠረች በኋላ ቻሲቭ ያርን ለመቆጣጠር እየተዋጋች ትገኛለች። ዩክሬን ቁልፍ ወታደራዊ ስፍራዎችን ማጣቷን ያመኑት ዋና አዛዡ፤ ሞስኮ በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ታክቲካዊ ስኬትን አስመዝግባለች ብለዋል። ጄነራል ኦሌክሳንደር ሰርሰይኪ አክለውም ዩክሬን ጦር የሚያስፈለግውን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከአሜሪካ ከማግኘቱ በፊት ሩሲያ ያላትን የወታደርና የጦር መሳሪያ ቁጥር ብላጫ በመጠቀም ቦታዎችን እየተቆጣጠረች መሆኑንአስታውቀዋል። አሜሪካ ባሳለፍነው ሳምንት ለዩክሬን የ61 ቢሊየን ዶላር ዋጋ ያለው ወታደራዊ ድጋፍ ለማቅረብ መወሰኗ ይታወቃል። ሆኖም ግን የአሜሪካ ወታደራዊ ድጋፎች የዩክሬን ወታደሮች በጦር መሳሪያ እጥረት እየተቸገሩ ያሉበት የጦር ግንባሮች ለመድረስ ገና ጊዜ ይወስድባቸዋል ነው የተባለው። አሜሪካ ባሳለፍነው አርብ ዘመናዊውን የሚሳኤልና አውሮፕላን መቃወሚያ (ፓትሪዮት ሚሳኤል ስርአት) ወደ ዩክሬን ለመላክ ወስናለች። @Esat_tv1 @Esat_tv1
63 3366Loading...
17
የጋዛን ፍርስራሽ ለማጽዳት 14 አመታትን ሊፈጅ ይችላል‼️ 🗣ተመድ የእስራኤል እና የሀማስ ጦርነትን ተከትሎ እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው ጥቃት ያልፈነዱ መሳሪያዎችን ጨምሮ ፍርስራሾችን ለማጽዳት 14 አመታት ገደማ ሊፈጅ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። በጦርነቱ አብዛኞቹ የጋዛ ነዋሪዎች ቤት አልባ እና ተፈናቃይ መሆናቸው ተገልጿል። በጦርነቱ 37 ሚሊዮን ቶን ገደማ ፍርስራሽ መከማቸቱን በተመድ ማይን አክሽን ሰርቪስ (UNMAS) ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ፒህር ሎሀመር በጀኔቫ በሰጡት ጋዜጤዊ መግለጫ ተናግረዋል። በጋዛ ምን ያህል ያልፈነዱ የጦር መሳሪያዎች መኖራቸውን መገመት እንደማይቻልም ባለሙያው ገልጸዋል። ጥቅም ላይ ከሚውሉ ተተኳሾች መካከል 10 በመቶ የሚሆኑት ከተተኮሱ በኋላ እንደማይፈነዱ ከዚህ ቀደም የተሰሩ ጥናቶች ያመላክታሉ ሲል የዘገበው ዘ ጋርዲያን ነው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
74 04727Loading...
18
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911248768   👈 ይደውሉልን
41 9181Loading...
19
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል‼️ 🗣ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
64 596112Loading...
20
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 21 ነጥብ 74 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤው 21 ነጥብ 74 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል። የአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አብዱልቃድር ሬድዋን፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቀጥተኛ ግብር፣ ቀጥተኛ ካልሆኑ የግብር አገልግሎቶች እና ከሌሎች ዘርፎች 108 ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ገልፀዋል። በበጀት ዓመቱ አዳዲስ ፕሮጀክቶች በመጀመራቸው፤ የገቢ አፈጻጻሙ የተሻለ በመሆኑ እንዲሁም ካለፈው በጀት ዓመት ጥቅም ላይ ሳይውል የተላለፈ ሀብት በመኖሩ ተጨማሪ በጀቱ ጸድቋልም ነው የተባለው። @Esat_tv1 @Esat_tv1
83 84816Loading...
21

10Loading...
22
በጾም ወቅት ምን ልጠቀም ብለዉ እያሰቡ ከሆነ በአንድ ማንኪያ ከ23 ግራም በላይ ፕሮቲን ሊያገኙበት የሚችሉትን 100% የቪጋን ፕሮቲን አመጣንልዎ። 🇺🇸🇪🇺 በከፍተኛ ጥራት የተመረተ 👉 አሁኑኑ ለማዘዝ ☎️ 9369 ☎️ላይ ይደውሉልን፣ የዘርፉ ባለሟያዎች ትክክለኛዎቹን ምርቶች ለመምረጥ እና ፈጣን አቅርቦትን ለማዘጋጀት ይረዳዎታል። የሚያስፈልገው ጓደኛ ካለዎት share ማድረግዎን አይዘንጉ! 👇💪 📍 አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ☎️9369☎️ ☎️ +251966113766 ☎️ Join  https://t.me/+RCaZ_Ka6SOrlz0u5
56 1053Loading...
23
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911248768   👈 ይደውሉልን
34 5791Loading...
24
አቶ ታዬ ደንደአ “የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት' ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው‼️ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ በጸጥታ ሀይሎች ታህሳስ 2 ቀን በቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደኣ “የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍና ጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት” ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። በክሱ ላይ ፤ “ተከሳሹ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ሆነው ሲሰሩ የሀገርን፣ የመንግስትንና የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ ሲገባቸው ይህን ወደጎን በመተው  ፀረሰላም ኃይሎችን የሚደግፉ የፕሮፖጋንዳ መልዕክቶችን በማስተላለፍ በስማቸው በተከፈተ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ድጋፍ የሚገልጹ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ ነበር” የሚል ተካቷል፡፡ አቶ ታዬ ደንደኣ በቁጥጥር ስር ሲውሉ በራሳቸው እና በቤተሰባቸው ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደደረሰባቸው ገልጸው አቤቱታ በቃል አቅርበዋል። ምርመራው ታሕሳስ 24 ማለቁንና ዘግይቶ ክስ መቅረቡንም ተቃውመዋል። ዐቃቤ ሕግ ሌሎች ምርመራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን ገልጾ መልስ ሰጥቷል ሲል ፋና ዘግቧል።ፍርድ ቤቱም በአያያዝ ላይ ያቀረቡትን የመብት ጥያቄ በሚመለከት በጽሑፍ በዝርዝር ማቅረብ እንደሚችሉ ገልጾ፤ ዋስትናውን በሚመለከት መርምሮ ብይን ለመስጠትም ለሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
65 96314Loading...
25
ሰላም እና ፍትህ ለማስፈን ያጠፋ መጠየቅ አለበት‼️ 🗣አቶ ጌታቸው ረዳ በማህበራዊ ሚዲያ " ህወሓት ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ሊዋሃድ ድርድር እየተካሄደ ነው " የሚሉት መረጃዎች ፍጹም ሐሰተኛ ናቸው ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ለ ' ቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ' ተናግረዋል። ብልፅግና እና ህወሓት ንግግር ማድረግ መጀመራቸውን የገለጹት አቶ ጌታቸው "  እነዚህ ንግግሮች ከውህደት ጋር የተያያዙ አይደሉም " ብለዋል። " የቅርብ ጊዜው ንግግራችን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተግባራዊ ስለማድረግ ነው። ውህደት አጀንዳም ሆኖ አያውቅም " ሲሉ ገልጸዋል። አቶ ጌታቸው ረዳ አሁን ላይ ከጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር ስላላቸው የስራ ግኝኑት በተመለከተ ፥ " ጥሩ የሥራ ግንኙነት ነው ያለን። የራሳችን የሆነ ልዩነት አለን። በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ አመለካከቶች አሉን " ብለዋል። " የፕሪቶሪያው ስምምነት አብረን እንድንሠራ ዕድል ስለሰጠን፤ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ልዩነቶቻችን ምንም ይሁኑ ምን አብረን እንድንሠራ አስችሎናል። ይህም ወደፊት ይቀጥላል ብዬ አስባለሁ " ሲሉ ተናግረዋል። በሌላ በኩል ፤ አቶ ጌታቸው በጦርነቱ ወቅት የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ በሙሉ ተጠያቂ መሆን አለባቸው ብለዋል። " ማንም ሰው ቢሆን፤ እኔን ጨምሮ መጠየቅ አለብን። ማንም ነጻ እንዲሆን መፈቀድ የለበትም። ሰላም እና ፍትህ ለማስፈን ያጠፋ መጠየቅ አለበት " ሲሉ ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
65 41615Loading...
26
[CREATINE MONOHYADRATE ] ጡንቻን ለመገንባት እና ጉልበት ለማግኘት፤ ለሰውነትዎ የሚያስፈልገውን ይስጡት! ጥንካሬ፣ብርታት እና ፈጣን የሰዉነት ጥገና ያስፈልገኛል ብለዉ ካሰቡ ክሬቲን ይገባዎታል 👨🏾‍⚕️የዘርፉ ባለሙያዎች ጥናት እንደሚያሳየዉ ክሬቲን የሚጠቀሙ አትሌቶች እና ስፓርተኞች 23 % የተሻለ አፈጻጸም እና ጥገና ያሳያሉ!🏃‍♂️ ለነፃ የምክር አገልግሎት እና የተሟላ መረጃ ወደ ጥሪ ማእከላችን ይደውሉልን። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ +251966114766 ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
58 3633Loading...
27
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911248768   👈 ይደውሉልን
33 3262Loading...
28
ከሳውዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን ወደ ሀገር በመመለስ ስራ እስካሁን ከ9ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን መመለሳቸው ተነገረ‼️ በዛሬው እለት በሶስት ዙር በረራ 1 ሺህ 181 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ሁሉም ወንዶች እንደሆኑና 4 እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታውቋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
59 66015Loading...
29
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911248768   👈 ይደውሉልን
34 9291Loading...
30
ሐሰተኛ መረጃ‼️ በአማራ ክልል የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታት ይመለከታል በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ነው። ሰሞኑን በአማራ ክልል ‘የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታትን ይመለከታል’ በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተጠቆመ። ለሁሉም ዞንና ከተማ አስተዳደሮች በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ደብዳቤ የተጻፈ በማስመሰል የወጣው መረጃ ፍጹም ሐሰት መሆኑን ክልሉ አረጋግጧል። ድርጊቱ የተፈጸመው በክልሉ የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ለማደናቀፍ ያለመ እንደሆነም ተነግሯል። በዚህም በክልሉ ያሉ የጸጥታ ኃይሎች ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጋር ተቀናጅተው እያመጡት ያለው ውጤት ኪሳራ ያደረሰባቸው ኃይሎች በሚልሻውና ህብረተሰቡ ውስጥ መደናገርን ለመፍጠር አልመው የፈጸሙት እኩይ ድርጊት መሆኑ ተገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
63 77219Loading...
31
ህ.ወ.ሓ.ት ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመቀላቀል ውይይት አላደረግኩም፤ መሰረታዊ ልዩነቶችም አሉን ሲል ገለጸ ‼️ የህወሓት እና የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች እያደረጉ የሚገኙት ውይይት "ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ የተፈጠረውን አንፃራዊ ሰላም ለማስፋት እና ለማጠናከር ያለመ ነው" ሲል ድርጅቱ ትላንት እና ዛሬ እየወጡ የሚገኙ ዘገባዎችን ዛሬ ባሰራጨው መግለጫ ማስተባበሉን አዲስ ማለዳ ተመልክታለች። ህወሓት እና ብልጽግና ፓርቲ ለመዋሀድ ተከታታይ ውይይትና ድርድር እያደረጉ ይገኛሉ የሚሉ ዘገባዎች መውጣታቸው ይታወሳል። አዲስ ማለዳ ከህወሓት አጭር መረጃ እንደተመለከተችው "ህወሓት እና ብልጽግና መሰረታዊ የዓላማ እና የአስተሳሰብ ልዩነት ያላቸው ፓርቲዎች ናቸው" በማለት በይፋዊ ገጹ ሰፍሯል። ይኹን እንጁ ልዩነቶቹ እንዳሉ ሆኖ ሁለቱ ፓርቲዎች ሊወያዩባቸው የሚገቡ ብዙ አጀንዳዎች በመኖራቸው ተከታታይ ውይይት ተጀምሯል ተብሏል። "ከዚህ ባለፈ ግን ህወሓት ከብልጽግና ጋር ለመቀላቀል ንግግሮች ተጀምረዋል የሚለው መረጃ ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ ነው" ሲል ድርጅቱ ማስታወቁን አዲስ ማለዳ ተመልክታለች። ሕወሓት ገዥውን ፓርቲ ብልፅግና ለመቀላቀል ተከታታይ ድርድሮች እያደረገ ነው በሚሉት ዘገባዎች የሕወሓት ሊቀ መንበር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል በአዲስ አበባ ተገኝተው ይህን ድርድር መጀመራቸው እና ከሁለት ሳምንታት በኋላ የብልፅግና ምክትል ሊቀ መንበር አደም ፋራህ ወደ መቀሌ ተጉዘው ድርድሩን እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል። እነዚሁ ዘገባዎች በህወሓት ውስጥ ብልፅግናን መቀላቀል “ስህተት ነው" በሚሉ እና "ውህደቱ ለትግራይ ችግሮች መፍትሄ ለማምጣት ጠቀሜታ አለው" በሚሉት ሃሳቦች መከፋፈል መኖሩን የጠቆሙ ቢሆንም ህወሓት ጉዳዩን ሙሉ በሙሉ አስተባብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
64 07117Loading...
32
የካናዳ መንግሥት በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለባቸው ባላቸው የተለያዩ አካባቢዎች ጉዞ እንዳያደርጉ ማስጠንቀቂያ ሰጠ‼️ በዚህም በትግራይ፣ በአማራ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በጋምቤላ፣ በሲዳማ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች መንቀሳቀስ እንደሌለባቸው አስታውቋል። ከኤርትራ ድንበር 10 ኪሎ ሜትር፣ ከሶማሊያና ኬኒያ የሚያዋስኑ ድንበሮች 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ዙሪያ ዜጎች እንዳይንቀሳቀሱ ሲል የጉዞ መረጃዎችን በሚሰጥበት ድረገፅ አስፍሯል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
75 18024Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 907 ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፈ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለኑሮ አመቺ ያልነበሩ አፍርሰን በአጭር ጊዜ መልሰን የገነባናቸውን እና ያደስናቸውን 907 ቤቶች እንኳን ለትንሳኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለን ለነዋሪዎች አስተላልፈናል ብለዋል። በተጨማሪም አዳዲስ ግንባታዎችን በዛሬው ዕለት እንዳስጀመሩ ነው የገለጹት፡፡ አርጅተው በመፍረስ ላይ የነበሩ ጎስቋላ ቤቶችን አፍርሰን ለዘመናዊ አኗኗር አመቺ በሆነ መልክ በነበሩበት ቦታ ላይ መልሰን የገነባነው በርካታ ልበቀና ባለሃብቶችን በማስተባበር ነው ብለዋል ከንቲባዋ። የከተማ አስተዳደሩን ጥሪ በመቀበል ለወገኖች በመድረስ ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ የከተማዋ ባለሃብቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ነዋሪዎች እድሉ ተጠቃሚ ስለሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ያሉት ከንቲባዋ ፥ ማህበራዊ ፍትህ የነገሰባት አዲስ አበባን የመገንባቱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share
Photo unavailableShow in Telegram
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ተደረገ‼️ DV 2025 ሞልታቹ የነበራቹ ውጤቱ ተለቋል ወደ ቀጣይ ሂደት ማለፍ አለማለፋቹን የተሰጣቹን"Confirmation Number" እያስገባቹ ማየት ትችላላችሁ ውጤቱን ለማየት በዚህ ሊንክ ይግቡ https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckStatus.aspx @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share
Photo unavailableShow in Telegram
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። https://t.me/Poppycarmarket ☎️ 0911407105   👈 ይደውሉልን
Show all...
ቅርጫ አልተከለከለም‼️ አ/አ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮዉ ዓመት የሚከበረዉን የትንሳኤ በአል አስመልክቶ ህብረተሰቡ በየቤቱ በእርድ መልክ የሚጠቀመዉን እና በየአካባቢዉ የቁም እንስሳትን ቅርጫ በማረድ የሚከፋፈለዉን ተከልክሏል በሚል በማህበራዊ ሚዲያዉ ሀሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል። በመሆኑም ከዚህ ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ክልከላ ያልተደረገ ሲሆን በየአካባቢዉ በህገ ወጥ መንገድ እርድ በመፈፀም ለሆቴሎች እና ለስጋ ቤቶች በማከፋፈል ተግባር ላይ የሚገኙ አካላት የቁም እንስሳቱ ጤንነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የከተማዉን ነዋሪ ጤንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል። የከተማችን ነዋሪ በአላትን ሽፋን በማድረግ ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እንስሳት አርዶ ማከፋ ፈል በጤና ላይ የሚያደርሰዉን ጉዳት ግምት ዉስጥ በማስገባት በህገወጥ እርድ የሚሰ ማሩ አካላት በሚደረገዉ ቁጥጥር ተባባሪ እንዲሆን መልክታችንን እናስተላልፋለን። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share
ቅርጫ እንወርሳለን ፉከራ ሀገር የላችሁም ዓይነት ትዕቢት ነው። ለመሆኑ ለፋሲካ የሚታረደውን ሁሉ ቄራ ለማስተናገድ አቅም አለው?‼️ 🗣 ስናፍቅሽ አዲስ - ለድሬ ቲዩብ የአዲስ አበባ ፀጥታ ቢሮ ሰጠው የተባለውን መግለጫ ሰማሁት። የመንግስት ሰዎች መንግስታቸው አልወድቅ ብሏቸው የተቸገሩ ይመስላሉ። መልካም ኀሳብ ሲያነሱ ለዘለዓለም እንድንጠላው አድርገው ነው። መልእክቱን ያስተላለፉት ባለሥልጣን ንግግር ትህትና የለውም። ወቅቱን የጠበቀ ነው የሚል እምነትም የለኝም። መንግስትና ህዝብን የሚያናክስ ቃላት የሞሉበት እንደሆነም አምናለሁ። ልክ ነው፤ ህገ ወጥ እርድ ለጤናም ለኢኮኖሚም ጎጂ ነው። ያንን ለማስቆም ግን ባህል እና ልማድ ብሎ ነገር የለም ብሎ ማህበራዊ እሴት ላይ ከመዛት ባይጀመሩ ጥሩ ነው። ዛሬ እኮ መንግስት ስጋ ቤቶችን እንኳን ተቆጣጥሮ ከሉካንዳ ቤት ጀርባ የሚደረግ እርድን መቆጣጠርና ማስቆም አልቻለም። የፋሲካ በዓል ሊከበር ቀናት ሲቀሩት በማህበር በሬ የገዙ ሰዎች ለእርዱ ቀን ሲጠባበቁ በሚዲያ ብቅ ብሎ "የሚታረድ በሬ ውረስ" ቅስቀሳ ማህበራዊ ቀውስ እንጂ ስልጣኔ አያመጣም። እንዲህ ያሉ አሰራሮች በጥናት፣ ያሉንን የማረጃ ቦታዎች የማስተናገድ አቅም በማጤን ማህበረሰቡን አወያይቶ በመፍታት እንጂ በግብታዊነት የሚደረግ አይደለም። ከምመለከተው ነገር ብልፅግና እሱን መስለው በህዝብ ዘንድ እንዲተፋ የሚያድርጉ ንግግር አላዋቂ የስራ ኃላፊዎች እየበዙበት ነው። የሰሞኑን የእርድ ጉዳይ ዛቻም የህዝበ ክርስቲያኑን ልብ የሚጎዳ "ምን ታመጣላችሁ?" ድምፅ ያለው መመሪያ ነው። በግ በእኛ ባህልና አኗኗር በምን ስሌት ነው ቄራ ወስደን የምናርደው? በፋሲካ ማግስት በሬ ወይም ስጋ ንጠቅ ያልነውን የፀጥታ አካል ለምን ዓይነት ብልሹ አሰራር አሳልፈን እየሰጠነው መሆኑንስ ተረድተናል? ይተገበራል፣ አይተገበርም ከሚለው ይልቅ ይህንን መመሪያ ተገን አድርጎ በየቅርጫው ማውደልደል የሚፈልግ ደንብ አስከባሪ ነኝ ባይ እና በፀጥታ አስከባሪነት ስም የግል ጥቅሙን የሚያጋብስ ህገ ወጥ የሚፈጥረውን ችግር እና ገንዘብ ንጥቂያ አስቡት። ያ በመንግስትና በህዝብ መካከል ቁርሾ ማኖር ነው። የሚሆን ሀሳብን በማይሆንን ንግግር ተጠልቶ እንዲታሰብ ማድረግ በእራሱ አስቂኝ ነው። ቅርጫ ማህበራዊ እሴት ነው። ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እርድን መቆጣጠር መንግስታዊ ኃላፊነት ነው። ይሄንን ለማስታረቅ ብዙ መሰራት ያለባቸው ስራዎች አሉ። ፆም ፍቺ ላይ ለስጋ ቤት እንኳን ለማቅረብ አቅም የሌላቸው ቄራዎች ይዘን ብዙ ሺህ ከብት በአንድ ጠዋት ስለማድረስ መናገርም ትዝብት ውስጥ ይጥላል። አቅም እስኪኖረኝ ፆም አትፈቱም ከሆነም መናገር ነው። በእርግጥ ይሄ የግለሰብ ሀሳብ ሊሆን ይችላል። መንግስት በዚህ መጠን ያብዳል ብዬ አላስብምና። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share
Photo unavailableShow in Telegram
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ-ግብረ ኃይል የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ‼️ ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በሰላም እንዲያከብር በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ሕዝቡም የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት የሚያውኩ አጠራጣሪ ነገሮችን ሲመለከት ለፀጥታ አካላት ጥቆማ በመስጠት ከጋራ ግብረ-ኃይሉ ጎን እንዲቆም ተጠይቋል፡፡ ግብረ-ኃይሉ ለመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡ @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሟር/share
Photo unavailableShow in Telegram
በአቃቂ የገበያ áˆ›á‹•áŠ¨áˆ ትናንት ምሽት በደረሰ የእሳት አደጋ 16 ንግድ  ሱቆች ወደሙ ‼️ ሚያዚያ 24 ቀን2016  á‹“.ም ምሽት 3:10 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ  ወረዳ 03 አቃቂ የገበያ  ማዕከል በተነሳ የእሳት አደጋ 16 የንግድ áˆąá‰†á‰˝ áˆ™áˆ‰ በሙሉና በከፊል መውደማቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ሾል አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የእሳት አደጋዉን  ለመቆጣጠር አምስት የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪ ሁለት የዉሀ  ቦቴ  የተሰማራ ሲሆን እሳቱ ወደገበያ ማዕከሉ ተስፋፎቶ በሰዉና በንብረት ላይ የከፋ ጉዳት ሳይደርስ መቆጣጠር መቻሉን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነትና ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። አደጋዉን ለመቆጣጠር ሁለት ሰዓት ፈጅቷል። በአደጋ መቆጣጠሩ ሂደት የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ከፍተኛ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በሰው  ላይ የደረሰ ጉዳት  የለም። አቃቂ የገበያ ማዕከል ትንሹ መርካቶ እየተባለ የሚጠራ የገበያ ማዕከል ሲሆን ገበያ ማዕከሉ በከተማ ደረጃ ለእሳት አደጋ ተጋላጭ ተብለዉ ከተለዩ አንዱ ነው። በገበያ ማዕከሉ በተደጋጋሚ የእሳት አደጋ እያጋጠመ በንብረት ላይ ጉዳት ሲደርስ መቆየቱንም አቶ ንጋቱ ጨምረው ነግረውናል።ኮሚሽኑ ገበያ ማዕከሉ ለአደጋ የተጋለጠባቸዉን ዝርዝር ጉዳዮችን የመፍትሄ ሀሳቦችን አካቶ ለገበያ ማዕከሉ ማህበራትና ለሚመለከታቸዉ አካላት ከዚህ ቀደም ያቀረበ ቢሆንም የማስተካከያ እርምጃዎች አልተወሰዱም። በመሆኑም በቀጣይ መሰል አደጋዎች እንዳያጋጥሙ መፍትሄ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን ኮሚሽኑ አሳስቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1