Keyboard learning
Open in Telegram
Music is the givt of God. በዚህ ቻናል(@Keyboard_learning7) ስለ piano chord, transpose, style, vocal exercise, new songs ይለቀቅበታል
Show more3 451
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
3 451
ትዝታ ሜጀር ስኬል
C D E F G A C
1, G A B D E G
2, D E F# A B D
3, A B C# E F# A
4, E F# G# B C# E
5, B C# D# F# G# B
6, F# G# A# C# D# F#
7, C# D# E# G# A# C#
3 451
#ትዝታ_ሜጀር_እስኬል
ትዝታ ሜጀር እስኬልን ለማግኘት
ዶ ሬ ሚ ፋ ሶ ላ ሲ ዶ
ሌላ መጠርያው
C D E F G A B C
ከነዚህ ውስጥ 4ኛውን እና 7ተኛውን እናወጣለን ማለትም
C D E G A C ማለት ነው::
#G ደግሞ እንሰራለን
G A B C D E F# G
ከዚህ ውስጥ 5 እና 7 እናወጣለን ማለትም
G A B D E G ማለት ነው::
የከረውን ለናንተ እንተወዋለን
👇👇👇Jion👇👇👇
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
3 451
#Part_1
ሙዚቃ/Music/
#ሙዚቃ_ምንድን_ነው?
--->ማንኛውም ድምፅና ፀጥታ ሁሉ ሙዚቃ ሲሆን አመጣጡም ሰዎች ከመፈጠራቸው በፊት እንደሆነ ይገመታል::
ምክንያቱም በመፅሀፍ ቅዱስ መላዕክት በዜማ እ/ርን ያመሰግኑት እንደነበር በተለያየ ቦታ ተገልፃል::
#ማንኛውም_ድምፅ_እና
#ፀጥታ_ስንል
#ንግግር
#ዜማ #ንዝረት
#ጩኸት ወ.ዘ.ተ ማለታችን ነው::
#ግጭት
👉👉🎸👉🎹👉👉👇
@Keyboard_learning7
@Keyboard_learning7
