en
Feedback
Keyboard learning

Keyboard learning

Open in Telegram

Music is the givt of God. በዚህ ቻናል(@Keyboard_learning7) ስለ piano chord, transpose, style, vocal exercise, new songs ይለቀቅበታል

Show more
3 451
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ለዘማሪዎች የሚሆን vocal exercise

#ክፍል_3 #SCALE ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች Natty ነኝ ዛሬም ከባለፈው የቀጠለ ስለ #SCALE እናወራለን ባለፈው እንዳወራነው 1, C D E F G A B C ይህ 0 Transpos ነው 2, D E F# G A B C# D ይህ +2 Transpos መሆኑን ተነጋግረናል ዛሬ ደግሞ በ 0 Transpos የ Transpos +3 እንዴት በ #SCALE መስራት እንደምንችል እናወራለን 1, #Transpos_+3 D# F G G# A# C D D# ይህ +3 Transpos ነው ይህ ማለት ኪቦርዳችን ላይ የሚዘመርበት Transpos +3 ከሆነ እኛ በ #SCALE ስንሰራው Transposu 0 ላይ እንደሆነ በ #SCALE የ +3 ድምፅ መጫወት እንችላለን። Transpos 0 አድርገን የ +3 Transpos ለመጫወት ከታች ያለውን Key ተጠቀሙ D# F G G# A# C D D# ይቀጥላል .........♐️♐️SHARE♐️♐️SHARE♐️♐️ @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 Join

#ክፍል_2 #SCALE ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ናቲ ነኝ ዛሬም ከባለፈው የቀጠለ ስለ #SCALE እናወራለን ባለፈው እንዳወራነው 1, C D E F G A B C ይህ 0 Transpos ነው 2, C# D# F F# G# A# C C# ይህ +1 Transpos መሆኑን ተነጋግረናል ዛሬ ደግሞ በ 0 Transpos የ Transpos 2 እንዴት በ #SCALE መስራት እንደምንችል እናወራለን 1, #Transpos_+2 D E F# G A B C# D ይህ +2 Transpos ነው ይህ ማለት ኪቦርዳችን ላይ የሚዘመርበት Transpos +2 ከሆነ እኛ በ #SCALE ስንሰራው Transposu 0 ላይ እንደሆነ በ #SCALE የ +2 ድምፅ መጫወት እንችላለን። Transpos 0 አድርገን የ +2 Transpos ለመጫወት ከታች ያለውን Key ተጠቀሙ D E F# G A B C# D ይቀጥላል ........ Share👇👇🎹🎼🎹🎼👇👇 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ናቲ ነኝ ዛሬ ስለ #SCALE እናወራለን @Natnael777 #SCALE ለምን ይጠቅመናል? MAJOR SCALE 1, #SCALE Transpos ለማድረግ ይጠቅመናል #ለምሳሌ C D E F G A B C ይህ 0 Transpos ነው C# D# F F# G# A# C C# ይህ +1 Transpos ነው ይህ ማለት ኪቦርዳችን ላይ የሚዘመርበት Transpos +1 ከሆነ እኛ በ #SCALE ስንሰራው Transposu 0 ላይ እንደሆነ በ #SCALE የ+1 ድምፅ መጫወት እንችላለን Transpos 0 አርገን የ +1 Transpos ለመጫወት ከታች ያለውን Key ተጠቀሙ C# D# F F# G# A# C C# ይቀጥላል ..........@Natnael777 ♐️♐️Share♐️♐️Share♐️♐️ @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

sticker.webp0.26 KB

Amanuel 2.S837.STY0.25 KB

CHICICA.S837.STY0.34 KB

2SA__BA00404.STY0.28 KB

HLME HANA.S837.STY0.43 KB

Co.STY0.26 KB

Ante.S745.STY0.31 KB

ANEDU.s686.STY0.34 KB

AFE SONG.S837.STY0.04 KB

amezing africa.STY0.07 KB

BOBU.S837.STY0.30 KB

ALIZDA .s745.STY0.32 KB

6-8Modern.T160.STY0.55 KB

2-Africa.STY0.36 KB

welMABEST.S837.STY0.37 KB

HEN-REGE3.S477.STY0.64 KB