en
Feedback
Keyboard learning

Keyboard learning

Open in Telegram

Music is the givt of God. በዚህ ቻናል(@Keyboard_learning7) ስለ piano chord, transpose, style, vocal exercise, new songs ይለቀቅበታል

Show more
3 451
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#Minor_Piano_Chords Next in our free piano chords section we take a look at minor chords. A minor chord is formed by playing the root, flat 3rd and 5th of the scale. Its symbol is mi, -, or m. For instance, A minor can be written as Ami, A-, or Am. Am seems to be more common. Let’s take a look at all 12 minor chords and the notes which form them. C minor – C E♭ G C sharp minor – C♯ E G♯ D minor – D F A E flat minor – E♭ G♭ B♭ E minor – E G B F minor – F A♭ C F sharp minor – F♯ A C♯ G minor – G B♭ D A flat minor – A♭ C♭(B) E♭ A minor – A C E B flat minor – B♭ D♭ F B minor – B D F♯ @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

photo content

#Major_Piano_Chords How do you form a major chord on piano? A major chord is perhaps the simplest chord. It consists of three notes, the root, 3rd and 5th. Its symbol is “Maj”. For instance C major can be written “C Maj”. Let’s take a look at all 12 major chords and the notes which form them. C major – C E G C sharp major – C♯ E♯ G♯ D major – D F♯ A E flat major – E♭ G B♭ E major – E G♯ B F major – F A C F sharp major – F♯ A♯ C♯ G major – G B D A flat major – A♭ C E♭ A major – A C♯ E Bb major – B♭ D F B major – B D♯ F♯ My newly released course will help you with your chords. Go here: Piano Chords: How To Form Basic Chords On Piano And Keyboard #Join_&_share 👇👇👇👇👇👇 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

ውድ ተከታዮቻችን ዛሬ ስለ Major እና minor ኮርዶችን እንመለከታለን share ማድረግን እንዳትረሱ። ማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @Natnael777 ላይ ያድርሱን

B (Diminished) ኮርድ B ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ B Diminished ኮርድ ነው ብለናል ስለዚህ Diminished ኮርድ ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ስለዚህ B Diminished CHORD ስለሆነ ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ከ B ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር D ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከB እስከ C# አንድ ሙሉ (tone) ከC# እስከ D ግማሽ (semi tone) ስለዚህ ከ B እስከ D አንድ ከግማሽ ማለት ነው ። አትርሱ Diminished Chord አንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ B - D አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከD ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከD - E አንድ ሙሉ (tone ከE - F ግማሽ(semi tone) ስለዚህ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው B Chord B D F በአንድ ከግማሽ እና አንድ ከግማሽ የተገኘ Diminished Chord ነው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 SHARE♐️SHARE♐️SHARE

A ኮርድ A ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ስለዚህ A Minor CHORD ስለሆነ ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ከ A ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር C ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone) ከB እስከ C ግማሽ (semi tone) ስለዚህ ከ A እስከ C አንድ ከግማሽ ማለት ነው ። አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ A - C አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከC ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከ C - D አንድ ሙሉ (tone ከ D - E አንድ ሙሉ(tone) ስለዚህ ከ C - E ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው A Chord A C E በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 SHARE♐️SHARE♐️SHARE

G ኮርድ G ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ስለዚህ G Major CHORD ስለሆነ ከ G ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ከ G ጀምሮ 2ሙሉ ስንቆጥር B ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከG እስከ A አንድ ሙሉ (tone) ከA እስከ B አንድ ሙሉ (tone) ስለዚህ ከ G እስከ B ሁለት ሙሉ ማለት ነው ። አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ G - B ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ B ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከB - C# አንድ ሙሉ (tone ከ C# - D ግማሽ ድምፅ(semi tone) ስለዚህ ከ B - D አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው G Chord G B D በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 SHARE♐️SHARE♐️SHARE

sticker.webp0.26 KB

F ኮርድ F ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ስለዚህ F Major CHORD ስለሆነ ከ F ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ከ F ጀምሮ 2ሙሉ ስንቆጥር A ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከF እስከ G አንድ ሙሉ (tone) ከG እስከ A አንድ ሙሉ (tone) ስለዚህ ከ F እስከ A ሁለት ሙሉ ማለት ነው ። አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ F - A ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ A ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከA - B አንድ ሙሉ (tone ከ B - C ግማሽ ድምፅ(semi tone) ስለዚህ ከ A - C አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው F Chord F A C በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 SHARE♐️SHARE♐️SHARE

ሰላም ተወዳጆች ስለጠፋው በጣም ይቅርታ እየጠየኩ ባለፈው ካቆምንበት በመቀጠል ኮርዶችን እናጠናለን በተለይ ለጀማሪዎች በጣም አሪፍ ነው። Naty ነኝ share በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ👍 E ኮርድ E ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ስለዚህ E Minor CHORD ስለሆነ ከ E ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ከ E ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር G ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከE እስከ F# አንድ ሙሉ (tone) ከF# እስከ G ግማሽ (semi tone) ስለዚህ ከ E እስከ G አንድ ከግማሽ ማለት ነው ። አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ E - G አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከ G ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከG- A አንድ ሙሉ (tone ከ A - B አንድ ሙሉ (tone) ስለዚህ ከ G - B ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው E Chord E G B በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 SHARE♐️SHARE♐️SHARE

D ኮርድ D ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ D E A Minor Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Minor ኮርዶችን ስንፈልግ አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ስለዚህ D Minor CHORD ስለሆነ ከ D ጀምረን አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን ከ D ጀምሮ አንድ ከግማሽ ስንቆጥር F ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከD እስከ E አንድ ሙሉ (tone) ከE እስከ F ግማሽ (semi tone) ስለዚህ ከ D እስከ F አንድ ከግማሽ ማለት ነው ። አትርሱ Minor Chordዶች አንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን ሁለት ሙሉ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ D - F አንድ ከግማሽ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከF ጀምረን ሁለት ሙሉ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከF - G አንድ ሙሉ (tone ከ G - A አንድ ሙሉ(tone) ስለዚህ ከ F - A ሁለት ሙሉ ነው ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው D Chord D F A በአንድ ከግማሽ እና ሁለት ሙሉ የተገኙ Minor Chordኦች ናቸው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 SHARE♐️SHARE♐️SHARE

C ኮርድ እንደተነጋገርነው C F G Major Chord D E A Minor Chord B ደሞ Diminished Chord መሆኑን አውርተናል ታዲያ ይህ ካልን ለምሳሌ የምናውቃት C ኮርዷን እንዴት እንደሚገኝ እንይ C F G Major Chord ናቸው ብለናል ስለዚህ Major ኮርዶችን ስንፈልግ ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ስለዚህ C Major CHORD ስለሆነ ከ C ጀምረን ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን ከ C ጀምሮ 2 ሙሉ ስንቆጥር E ላይ እንደርሳለን። እስኪ ቆጥረን እንይ ከC እስከ D አንድ ሙሉ (tone) ከD እስከ E አንድ ሙሉ (tone) ስለዚህ ከ C እስከ E ሁለት ሙሉ ማለት ነው ። አትርሱ Major Chordዶች ሁለት ሙሉ እና አንድ ከግማሽ ነዉ ብለናል ስለዚህ አሁን አንድ ከግማሽ ይቀረናል ማለት ነው እሺ ከ C - E ሁለት ሙሉ ነው ብለናል ስለዚህ አሁንም ካቆምንበት ከE ጀምረን አንድ ከግማሽ እንቆጥራለን እስኪ እንቁጠር ከE - F# አንድ ሙሉ (tone ከ F# -G ግማሽ ድምፅ(semi tone) ስለዚህ ከ E - G አንድ ሙሉ ከግማሽ ማለት ነው ስለዚህ የምናውቀው C Chord C E G በሁለት ሙሉ ድምፅ እና በአንድ ከግማሽ ድምፅ የተገኙ Major Chordኦች ናቸው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 SHARE ♐️♐️SHARE

ኮርድ(CHORD) CHORD እንዴት መፈለግ እንችላለን? በቅድሚያ ስለ Key እናውራ TRANSPOS 0 ላይ C D E F G A B C አሉ ብለናል ስለዚህ የእያንዳንዳቸው Chord አፈላለግ እናያለን C F G MAJOR CHORDS ናቸው D E A MINOR CHORDS ናቸው B DIMINISHED CHORD ነው ይህን ካወቅን ደግሞ ስለ tone & semi tone እናወራለን Tone ማለት ሙሉ ድምፅ ማለት ነው ለምሳሌ፡ C- D ያለችው ርቀት ሙሉ ድምፅ ይባላል Semi tone ማለት 1/2 ግማሽ ድምፅ ማለት ነው ለምሳሌ፡ C- C# ያለው ርቀት 1/2 ግማሽ ድምፅ ነው ይህን ካልን እነዚህን በደንብ እወቋቸው እና CHORD ለመፈለግ የሚያገለግል introduction part ነው @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7 share♐️share♐️share

Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍 🗣Monday🗣 Vocal lesson 💯Share💯 share💯 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

4.Vocal registors Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍 🗣Monday🗣 Vocal lesson 💯Share💯 share💯 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

2.Vocal chords Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍 🗣Monday🗣 Vocal lesson 💯Share💯 share💯 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

1.singing Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍 🗣Monday🗣 Vocal lesson 💯Share💯 share @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍 🗣Monday🗣 Vocal lesson 💯Share💯 share💯 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍 🗣Monday🗣 Vocal lesson 💯Share💯 share💯 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7

Vocal exersice ተከታታይ ትምህርቶች ለዘማሪዎች 👍 🗣Monday🗣 Vocal lesson 💯Share💯 share💯 @Keyboard_learning7 @Keyboard_learning7