cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Shemsu Jemal-Official 🇪🇹

This is the official Telegram Channel of Shemsu Jamal.! ይህ የTwitter አድራሻዬ ነው https://twitter.com/shemsujemmal ይህንን የ Faceboock ገፄ Follow ሼር&like በማድረግ ተከተሉኝ!! https://Facebook.com/ShemsuJemmall

Show more
Advertising posts
1 180
Subscribers
-124 hours
-27 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Mahir Creative
Photo unavailableShow in Telegram
ቢዝነስ ካርድ ! ለአባኮን የተሰራ! || ✌️🫰 ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!✌ || ጥበብ. ጥራት. ፍጥነት! 📞ስልክ:- 0932528072   ወይም በቴሌግራም በውስጥ መሾመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን! የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇 t.me/MahirCreative
Show all...
🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
እነሱ እዚህ ደረጃ ደርሰዋል‼ ==================== (የሚሽነሪዉ አካል "ሙሐመድ ሱሩር" ማን ነዉ?) || ✍ «ከ25 አመት በኋላ የጠፋኝን ሰዉ ወንድሜ የሕያ ኢብኑ ኑሕ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፎት ባይ ገረመኝ። የዛን ዘመን አፍላ የቁርኣንና የዳዕዋ ንቅናቄን ከየት እንደመጣ ሳናዉቅ ነበር የተቀላቀለን ። ፂሙ ያደገ የፓኪስታን ልብስ የለበሰ በቀኝ እጁ ሲዋክ፣ በግራ እጁ ሙስበሃ ይዞ የፈጅርን ሰላት ለመስገድ የሒፍዝ ተማሪዎች ዉዱእ ማድረጊያ ላይ በዛ ብርድ ወቅት እንጣደፋለን ። ከመሀላችን ሞቅ ባለ ከፍ ባለ ድምፅ “እናንተ ወጣቶች በናንተ ጊዜ ዲን ሲደፈር፣ ነብያችን ሰ.ዐ.ወ ክብራቸዉ ሲነካ እናንተ እያላችሁ እንዴት ይሆን? ለጅሀድ ተነስ እኔ አሰለጥንሀለሁ!” የሚል የወጣቱን ስሜት በሚቀሰቅስ መልኩ በቁጣ ንግግር አደረገ። ብዙዎቻችን ሙሐመድ ሱሩር በሚል የቀረበንን ሰዉ ያኔ ተዋወቅነዉ። ከፈጅር ሰላት በኋላ የቁርአን ሐለቃ ላይ አብሮን ተቀመጠ። መስጅድ ላይ በተበላሸ ምላስ የቁርኣን አያቶችን እየሰባበረ ዳዕዋ ማድረግ ጀመረ። የዋሁ ማህበረሰባችን እና ወጣቱ ተከተለዉ። በጣም የሚገርሙ ሊታመኑ የማይችሉ ለሀገር ሲል ከኤርትራ ጋር በተደረገ ጦርነት መሳተፉንና ለኢስላም ሲል አፍጋኒስታን ድረስ ዘልቆ የተዋጋበትን ባዶ ታሪክ ለወጣቱ ይግተዉ ጀመር። አንዳንዱ በየት ብለን ጅሀድ በወጣን እስኪል ድረስ! የማልረሳዉ ሁሌ ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ የነበረዉ ጠዋት ከሐለቃ በሗላ ከቁርስ በፊት ወደ ዉጭ እንዳንወጣ እንከለከል ነበር። ለምን አትሉም? ሙሐመድ ሱሩር ካራቴ እየሰራ ጩኸቱን እንጅ ስራዉን ማየት እንዳንችል። ምክንያቱም በጩኸቱ ብቻ ካራቲስት እንደሆነ እንድንመሰክር። ማኅበረሰባችን በዚህ ብቻ አልቆመም። በዲኗ ጠንካራ የሆነች ልጅ ተፈልጋ ተዳረ። ከዛን ጊዜ ጀምሮ የሙሐመድ ሱሩር ማንነት ይጋለጥ ጀመር…©
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! በሀገራችን የአደባባይ ዳዕዋ በማድረግ ከበፊት ጀምሮ የሚታወቀው ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ ወደ አኼራ ሄዷል። በየመንገዱ ላኢላሀ ኢለላህ አምልኮት ለአላህ ብቻ የተገባ የሆነ ነው እያለ በሚገልፀው ቃና የሚታወቅ ጀግና ግለሰብ ነበር ምንም ሳይታክት ሳይደክም ረጅም አመታትን በዚሁ መንገድ ላይ ያሳለፈ ብርቱ ሰው ወደ ማይቀረው አለም ሄዷል። አላህ ቀብሩን የፀጋ ቤት ያድርግለት ጀነተል ፊርዶስንም ይወፍቀው። ⚡️ጉረባእ ሚድያ-GHUREBA MEDIA
Show all...
😢 5
አሰላሙ አለይኩም ውዶች ሰሞኑን ትንሽ busy ስለሆንኩ ይሄን ቻናል አድሚን ሰጥቼው ሚያግዘኝ ካለ in box ያውራኝ @Shemsu_Jemmal ቻናሉ ባሳደገልኝ መጠን እከፍለዋለሁ። እናም leave አትበሉ አስታየት ካለ እቀበላለሁ ቻናሉን share በማድረግ ይተባበሩን ዘንድ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን  ማዕሰላም😁🥰🥰
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ሰው ለአንድ ጥበበኛ «ምከረኝ?» አለው። ጥበበኛውም «አላህ እከለከለህ ነገር ላይ እንዳያይህ፤ ባዘዘብህ ቦታ ላይም እንዳያጣህ!» ህምምም…!
Show all...
እኚህ ሰው abdulmunaf yunusa sarina ይባላሉ ፡ እና በጠዋት ይነሱና በመኪና ለመጓዝ አስቸጋሪ የሆኑ ቦታ ላይ ያላቸውን የሩዝ እርሻ ለመጎብኘት ሞተር ሳይክላቸውን ይዘው ይወጣሉ ። ..... በመንገዳቸውም ላይ የሚያገኟቸውን ሰወች ሰላም እያሉ ፡ በአካባቢው ያሉትን ገበሬዎች ፡ እርሻው እንዴት ሆነላችሁ ፡ ቤተሰብስ ሰላም ነው ወይ ብለው እየጠየቁ ፡ የታመመ ፡ ያዘነ ፡ ወይም የወለደች ሴት ካለች ገባ ብለው ጠይቀው ነው ወደ ስራቸው የሚሄዱት ። ..... እና አሁን ደግሞ እኚህ ለመኪና አስቸጋሪ ቦታ በሞተር እየሄዱ ስራቸውን እየሰሩ ያሉት ፡ ኩራት የሚባል ጫፋቸው ሳይደርስ የወለደና የታመመን ሰው የሚጠይቁና የሚረዱ ሰው ማን ናቸው የሚለውን እንይ ። ...... abdulmunaf yunusa sarina በነዳጅ ዘይት እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ተሰማርተው እየሰሩ ያሉ ናይጄሪያዊ ቢሊየነር ናቸው ። በአሁኑ ወቅት ፡ በመላ ናይጄሪያ ከ50 በላይ የነዳጅ ማደያዎች እንዲሁም በካኑ ግዛት ያለው ግዙፍ ዩኒቨርስቲ የሳቸው ነው ። ይህ ብቻ አይደለም ። አዝማን የሚባል አየር መንገድ የግል ንብረታቸው ነው ። በስሩም ሁለት ቦይንግ 747 አንድ ኤርባስ እና ሌሎች አውሮፕላኖች አላቸው ። አጠቃላይ የሀብታቸው መጠንም ወደ 3 ቢሊየን ዶላር ይጠጋል ... ይህ ሁሉ ግን ለሳቸው ምንም አይደለም ። ይህ ሁሉ ንብረት እያላቸው ኩራት ጫፋቸው ደርሶ አያውቅም ። አሁንም በሞተር ይጓዛሉ ። አሁንም የታመመ ይጠይቃሉ ። ህይወታቸው ይሄ ነው ። .... ሚሊየን ብሮች ያልቀየሩት ምርጥ ስብእና
Show all...
👍 3
Repost from Mahir Creative
Photo unavailableShow in Telegram
📌 Logo 📌 flyer 📌 Banner 📌 Pamphlet 📌 YouTube thumbnail 📌 Facebook Profile & Cover 📌 Business & Thank you Card 📌 Others... Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያሰሩ! ጥበብ ፣ ጥራት ፣ ፍጥነት! 👌 Join us 👉 https://t.me/MahirCreative Order us now 👉 t.me/MahirCreative1
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አምቦልን ለመጀመሪያ ጊዜ የሠራው ቶማስ ኤድሰን ነው ብለው ይናገራሉ። ይህቺ ተራዋ አምፖል የሠራት ሰው አለ ብለው እያወሩ፤ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ አብሪዋን ጸሐይ ግን ፈጣሪ የላትም፤ ዝም ብላ የተገኘች ናት አሉ። ይህ ትክክለኛ ሎጂክ ሳይሆን የእምነት አልባዎች ከንቱ ቅዠት ነው። አልሀምዱሊላህ እስልምና ማስተዋልን ለግሶናል وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتّٰى يَأْتِيَكَ الْيَق۪ينُ
Show all...
00:16
Video unavailableShow in Telegram
ይህ ምስል ብዙ ትርጉም አለው አላሁ አክበር ያረብ የድሉን ቀን አቅርብላቸው ።
Show all...
“ከፆም፣ ከሰላት፣ ከሰደቃ በላጭና ደረጃው ከፍ ያለውን ተግባር አልነግራችሁምን? እንዴታ!  ይንገሩን አሉ ሶሃቦች፦ ‘በሰዎች መካካል ማስታረቅ’ ነው አሉ።” ረሱል (ﷺ)
Show all...