cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ነጃሺ የሓድራ ጀምዓ

🌺🌸🍀አንካን ደስ ኣላቹ⭐️🌙 👉ይህ ነጃሺ የ ሓድራ ጀምዓ chanel ነው👇👇 አዚህ ውስጥ 🌾💐የተለያዩ ዒልሞች 🙊🌱የተለያዩ ኣዝናኝ ታሪኮች አና 🎤🎤ኣዳዲስ ነሺዳዎች አዚህ ያገኙታል👇👇 🌱 🌿 ☘ 🌲 💐 🌾 @nejashijema 🌼 🌸 🌺🍃 🎋 🌹🌷 ሃሳብ ኣስተያየት ካላቹ @Mubamuktar በዚህ ሊንክ ላኩልን Share ኣትርሱ 🙏🙏 👆👆👆

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
204
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Nejashi tube ነጃሺ tube

ይህ ነጃሺ tube offichal ፔጅ ነው subscribe like coment ኣትርሱ

https://www.youtube.com/channel/UCclvL-IVHB7WDOWP0as7rfQ

Nejashi jemea yotibe chanal ነው subscribe like coment shere ኣትርሱ https://youtu.be/ttdBtNuJw_M
Show all...
ያሀቢቢ 2 ወንዱማሞች ኣሚር ሑሴን እና ሳላሃዲ ሑሴን amir husen salahadin husen

ያሀቢቢ 2 ወንዱማሞች ኣሚር ሑሴን እና ሳላሃዲ ሑሴን amir husen salahadin husen Like coment sabscribe ኣትርሱ

ሙአዝ ሀቢቢ ሷሊህ ሙሀመድ ጀማሉል አለም የአለሙ ቆንጆ
Show all...
2.06 KB
@nejashijema ኢማሙ ሺሊላ ጌታዬ ሺሊላ ኢማሙ (x2) 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እስኪ ልግጠምለት 2ተኛ ምእራፍ ፈረደብኝ በኔ የሙሀባው ጅራፍ ይረጋግጠኛል አርጎኝ እንደ ምንጣፍ ያወዛውዘኛል እንደ ባህርዳር ዛፍ እንግዲ እንዳላርፍ አቃጠለኝ ዜሙ 🙏🙏ሽሊላ🙏🙏 አንተጋር ግልጽ ነው ወዳንተ መሮጤ ባንተ መሀባማ ተቃጠለ ውስጤ እንዲህ ከሆነማ አይቀርም መቅለጤ ጋለች ሰውነቴ በልታ መለወጤ ጠራሁኝ በስልጤ ብዬ ላሽቅ ደሞ 🙏🙏ሺሊላ🙏🙏 ይሄንንም ሰምቶ አለ የማገጠ ማፍተልተል ጀመረ ተጋጠ ተዳጠ በቅናት በተንኮል እየተሯሯጠ ቀረ እንደወደቀ ወደውስጥ ሰመጠ በገደል ተዋጠ ጠፋ ውሸታሙ 🙏🙏ሺሊላ🙏🙏 አሁን እንፈንጥዝ በመሀባው ሜዳ ገብተን እንጠጣ ሁልጊዜ እንቅዳ የጠላም ይጠላ አብጦ ቢፈነዳ አሁን ምንቸገረን ሆነናል እንግዳ ከእንግዲህ ወዲያ አልፎአል ግችሙ 🙏🙏ሺሊላ🙏🙏 @nejashijema መጠጡ በዛና ጠጡና ሰከሩ ሲጠሩህ ዋሉና ሲጠሩህ አደሩ ማንም ቢነቅፋቸዉ ለማንም አልፈሩ አንተን ሲፈልጉ ወጣቶች በረሩ መዘከር ጀመሩ እያጉረመረሙ 🙏🙏ሺሊላ🙏🙏 ካንተ ሊገናኙ ጋለቡት ፈረሱን ብዙ ልጆች ነቁ ወዳንተ ሊደርሱ ዘንግተው ነበረ በኑር የታደሱ ከወዳጅህም ዘር መሀባ ወረሱ ሞቱና ተነሱ ጠጥተው ሙዳሙ 🙏🙏ሺሊላ🙏🙏 @nejashijema የሱኑር እኮነው ወንዶች አሸባሪ ወደሱ ገስግሱ አትሁኑ ፈሪ በመሀከል ሜዳ እንዳትሆኑ ቀሪ አዲስ ሆኖ መጣ የአቡል ጀበል ወሬ እስኪ በመሀበሬ አሁን ተጠቀሙ 🙏🙏ሺሊላ🙏🙏 ጀምሬአለሁ ድርሰት ኢማሙ ሺሊላ የነቢዩል አምበር ሳሚኡ ነቢላ ብዬ እያወደስኩት ከወስፉ ጠቅላላ ለመፃፍ በሙላ አይችልም ቀለሙ 🙏🙏ሺሊላ🙏🙏 ሌሎች በ pdf የተፃፉ መንዙማዎች ከፈለጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @nejashijema @nejashijema
Show all...
ኢማሙ ሸሊላ የሚለውን መንዙማ በ ፅሁፍ እንጋብዛቹ ያ ጀመዓ
Show all...
💚 7
ኣሰላሙ ኣለይኩም ያ ጀመዓ(የ ነጃሺ ጀመዓ ተከታታዮች )ትንሽ ጠፋ ጠፋ ብለናል ያው ትንሽ የጠፋነው ኣዳዲስ ስራዎች እየሰራን ስለ ነበርን ነው yotibe ኣካውንትም ከፍተናል ባዲስ መልኩ የ ድሮ መንዙማዎች ለማግኘት 👍🍀nejashi jemea ብላቹ sabscribe በማድረግ ኣባል ይሁኑ shere ኣትርሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @nejashijema @nejashijema
Show all...
Show all...
ሰሚራ ጎይትኦም ( መውላየ ኣንተ ቐፋር) Mewlaye ante qefar

Nejashi jemea ፔጅ ነው ኣዳዲስ ነሺዳዎች እና የ ሓድራ ዕሽቆች ለማግኘት subscribe like coment shere ኣትርሱ

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ለ መውሊድ የወጣ ኣዲስ መንዙማ🎧 ኣሰላሙ ዓለይኩም🍀 የተሰኘ በቅርብ ቀን ይጠብቁን Cooming sun Cooming sun 👇👇👇👇👇👇👇👇 @nejashijema @nejashijema
Show all...
Show all...
ሰሚራ ጎይትኦም (መውላየ ኣንተ ቐፋር )ነሺዳ

Sabscribe like coment ኣትርሱ ሼር

🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 🌿መውላየ ኣንተ ቐፋር 🍀🌿 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 👇👇👇👇👇👇👇👇 ኣዲስ ነሺዳ በ እህታችን ሰሚራ ጎይትኦም የተለቀቀው ምርጥ ትግሪኛ ነሺዳ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 @nejashijema @nejashijema
Show all...
ሰሚራ_ጎይትኦም_መዉላየ_ኣንተ_ቐፋር_ትግርኛ_ነሺዳ_2013.mp37.64 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.