Ashe dish sera
Ashe
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
160
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
🎬የ GRAND CINEMA HD የፊልም ቻነል የሰኞ ፕሮግራም
🍿The Call of the Wild Movie (2020)
⏰ቅን ከ 8:30 ጀምሮ
_______________UHD______________
🍿The Troops Get Married Movie (1968)
⏰ቅን ከ 10:30 ጀምሮ
_______________UHD______________
🍿Lucifer Season 2 Episode 2 (2017)
⏰ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ
_______________UHD______________
🍿Money Heist Season 2 Episode 2 (2018)
⏰ማታ ከ 1:30 ጀምሮ
_______________UHD______________
🍿Limitless Movie (2011)
⏰ማታ ከ 02:30 ጀምሮ
_______________UHD______________
🍿Gangs of New York Movie (2002)
⏰ማታ ከ 04:30 ጀምሮ
----------------------------------------------------------
🖥
GRAND CINEMA HD
🛰Yahsat 52.5°E
📶12149V27500
----------------------------------------------------------
@UHDDISH | @uhddishgroup🏆ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
⏰10:00
🇪🇹ኢትዮጵያ ከ ደቡብ አፍሪካ🇿🇦
ድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 🇪🇹❤️
🤚🤚ሰላም የ UHDDISH ቤተሰቦች የ IRIB VARZESHን አሰራር እንደምለቅ ተናግሬ ነበር።ወደ አሰራሩ እንምጣ----
IRIB VARZESH & IRIB TV 3 እነዚህ ሁለት የ ኳስ ቻናሎች ለረጅም አመታት ኳስ ሲያስተላልፋ የቆዩ ቻናሎች ናቸው።ሆኖም ግን የ ከቨሬጃቸው ጉዳይ አዛ ስለሆነ ብዙዎቻችሁ ላታቋቸው ትችላላችሁ።እነዚህ ሁለት የ ኳስ ቻናሎች ጨዋታዎችን እየገዙ ስለሆነ የሚያስተላልፉት ህጋዊ ናቸው።ለዚህም ምስክር የሚሆነው ላለፉት 10 አመታት ሳይቋረጡ መቆየታቸው ነው።
🛠🔧ወደ አሰራሩ እንምጣ
በመጀመሪያ ለመስራት 🛰️ ሳተላይቱ የሚሰራበትን ከቨሬጅ ማወቅ ተገቢ ነው።ስለሆነም ከቨሬጁን ከስር በ ፎቶ ለቅላችኋለው። ከዚህ በውሃላ ኢትዮሳትን ሰርተን ትንሽ ወደ ቀኝ ማዞር እንዲሁም ወደ መሬት ዝቅ ማድረግ ነው ልዩነቱን ከስር በ ፎቶ ታገኙታላችሁ። እንዲሁም LNBው በ C band ማቀፊያ ውስጥ በ ፕላስቲክ ወይም በ ኮዳ ቅዳጅ ውስጥ ብናረገው ኩዋሊቲ ይጨምራል።በተጨማሪም በፎቶ ከስር አለላችሁ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📺IRIB VARZESH & IRIB TV 3
📡Intealsat 39 62°E
📶11555 V 30000
🔐11 11 11 33 11 11 11 33
@UHDDISH | @uhddishgroup