ኢብራሂም ኑሩ አሪሮ ስፓርት ገፅ Ebrahim Nuru Ariro Sports Page
Open in Telegram
አጠቃላይ ስፓርታዊ መረጃወች በፈጣን ሁኔታ ያገኛሉ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች አስተያየት ካሎት ለማስታወቂያ ስራ Cʀᴇᴀᴛᴏʀ
Show more2 592
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የዩሮፓ ሊግ የምድብ መጨረሻ ጨዋታዎች
ሮማ 3-0 ሼሪፍ
ሮያል ዩኒየን 2-1 ሊቨርፑል
ባየር ሊቨርኩሰን 5-1 ሞልዴ
ላስክ 1-2 ቱሉስ
ፓናቲያኮስ 1-2 ማካቢ ሀይፋ
ካራባግ 2-1 ሀከን
ሬንስ 2-3 ቪያሪያል
ስላቪያ ፕራግ 4-0 ሰርቬት
አያክስ 3-1 AEK አቴንስ
አሪስ ሊማሶል 1-3 ስፓርታ ፕራግ
ብራይተን 1-0 ማርሴ
ኦሎምፒያኮስ 5-2 TSC ባካ ቶፖላ
ራኩ ቼስቶቾዋ 0-4 አታላንታ
ሪያል ቤቲስ 2-3 ሬንጀርስ
ስፖርቲንግ ሊዝበን 3-0 ስትሩም ግራዝ
ዌስትሀም 2-0 ፍራይበርግ
ከቻምፒየንስ ሊጉ ወደ ዩሮፓ ሊግ የወረዱ ክለቦች !
🇹🇷 ጋላታሳራይ
🇫🇷 ሎንስ
🇵🇹 ብራጋ
🇵🇹 ቤኔፊካ
🇳🇱 ፌዮኖርድ
🇮🇹 ኤሲሚላን
🇨🇭 ያንግ ቦይስ
🇺🇦 ሻካታር ዶኔስክ
የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የምድብ ደረጃ ሰንጠረዦች በዚህ መልኩ ተጠናቀዋል !
▪︎|ቋት አንድ :-
➛ ባየር ሙኒክ
➛ ባርሴሎና
➛ ዶርትመንድ
➛ አርሰናል
➛ ሬያሌ ማድሪድ
➛ ማን ሲቲ
➛ አትሌቲኮ ማድሪድ
➛ ሬያል ሶሲዳድ
▪︎|ቋት ሁለት :-
➛ ኢንተር ሚላን
➛ ፒኤስቪ
➛ ፒኤስጂ
➛ ላዝዮ
➛ ናፖሊ
➛ ፖርቶ
➛ አርቢ ላይፒዚች
➛ ኮፐንሀግ
ቻምፒየንስ ሊግ ለ16ቱ ጥሎ ድልድል ማለፍ ሰኞ ይወጣል
🍊ዛሬ የሚደረጉ የኢሮፓ ሊግ የመጨረሻ ዙር የምድብ ጨዋታዎች :-
2:45 || ባየር ሊቨርኩሰን ከ ሞልዴ
2:45 || ላስክ ከ ቱሉዝ
2:45 || ፓንታናኪዎስ ከ ማካቢ ሀይፋ
2:45 || ኳርባግ ከ ሀከን
2:45 || ሬንስ ከ ቪላሪያ
2:45 || ሮማ ከ ሸሪፍ
2:45 || ስላቪያ ፓራጉዌ ከ ሰርቬት
2:45 || ዩንየን ግሎስ ከ ሊቨርፑል
5:00 || አያክስ ከ አቴንስ
5:00 || ሊሚሎስ ከ ስፓርታ ፓራጉዌ
5:00 || ብራይተን ከ ማርሴል
5:00 || ኦሎምፒኮስ ከ ባካ ቶፖላ
5:00 || ክዝስቶቹዋ ከ አትላንታ
5:00 || ሬያል ቢትስ ከ ሬንጀርስ
5:00 || ስፖርቲንግ ከ ስቱርም ግራዝ
5:00 || ዌስትሀም ከ ፍራይበርግ
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዎች !
02:45 | ፒኤስቪ ከ አርሰናል
02:45 | ሌንስ ከ ሴቪያ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | ሳልዝበርግ ከ ቤኔፊካ
05:00 | ናፖሊ ከ ብራጋ
05:00 | ዩኒየን በርሊን ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | ኮፐንሀቨን ከ ጋላታሳራይ
05:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ባየር ሙኒክ
ሊቨርፑል የሊጉ መሪ ሆኗል
አርሰናል ምሽት 2:30 ከ አስቶንቪላ ይጫወታል
መሃመድ ሳላህ 150 የፕሪሚየር ሊግ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው አፈሪካዊ ተጫዋች መሆን ችሏል!🔥
🇪🇬👑
✅|| ሞ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት ያስቆጠራቸውን ግቦች 200 ማድረስ ችሏል!
በፕሪሚየር ሊግ፦150
በቻምፒየንስ ሊግ፦41
በ FA ካፕ፦ 5
በአውሮፓ ሊግ፦3
በ EFL ካፕ፦ 1
Liverpool Legend. 🤌✨
🏴 አስራ ስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !
⌚️ ተጠናቀቀ
ክሪስትያል ፓላስ 1-2 ሊቨርፑል
⚽️ ማቴታ 57' ⚽️ ሳላህ 77'
⚽️ ኢሊዮት 91
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟:
የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ እጩዎች ይፋ ሆነዋል 🧤🌍⤵️
🇲🇦 ያሲን ቦኖ
🇨🇲 አንድሬ ኦናና
🇪🇬 መሀመድ ኤልሻናዊ
ማን ማሸነፍ አለበት ትላላችሁ ? 🤔
OFFICIAL! በ CAF የአመቱ ምርጥ ብሄራዊ ቡድን ሦስቱ እጩ ሀገራት!
🇲🇦ሞሮኮ
🇸🇳ሴኔጋል
🇬🇲ጋምቢያ
የትኛዋ ሀገር ሽልማቱን ማሸነፍ ይገባታል ብለው ያስባሉ?
OFFICIAL! ለ 2023 የአፍሪካ ምርጥ ተጨዋቾች ሶስቱ የመጨረሻ እጩዎች!
🇪🇬ሞሃመድ ሳላህ
🇲🇦አክራፍ ሃኪሚ
🇳🇬ቪክቶር ኦሲምሄን
🏴የ16ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር
➛ የቴሌግራም ና ዩቲዪብ ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/Ebrahimsportpage
https://youtube.com/channel/UCod67iogM238kvc4TEzVFQw
ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ
02:45 | ላዚዮ ከ ሴልቲክ
02:45 | ሻካታር ዶኔስክ ከ ሮያል አንትወርፕ
05:00 | ፌይኖርድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ኤስ ሚላን ከ ዶርቱመንድ
05:00 | ፒኤስጂ ከ ኒውካስትል
05:00 | ማንቸስተር ሲቲ ከ ሌብዚሽ
05:00 | ያንግ ቦይስ ከ ክሬቭና ዝቬዝዳ
05:00 | ባርሴሎና ከ ፖርቶ
▪️ || በመጀመሪያ 15 ጨዋታቸው ለሪያል ማድሪድ ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ተጫዋቾች :
🏴 ጁድ ቤሊንግሃም (14)
🇵🇹 ክሪስቲያኖ ሮናልዶ (13)
🇦🇷 አልፍሬዶ ዴስቲፋኖ (13)
🇪🇸 ፕሩደን (13)
Jude on the 🔝 🔥
OFFICIAL
አል ኢትሀድ ፋቢንሆ ታቫሬዝን ከሊቨርፑል በ3 አመት ኮንትራት አስፈርመዋል!
አንድ ሚሊዮን የወጣበት የመጀመሪያው ተጫዋች !
በታሪክ ወደ ድሮ ተመልሰን የታሪክ ውዱ ተጫዋች የነበረውን ሰው እንመልከት።
ትላንት ይፋ በተደረገ ዜና በአንድ ወቅት የዓለማችን ውዱ ተጫዋች የነበረው የቀድሞ የእንግሊዝ አጥቂ ትሬቨር ፍራንሲስ በ69 አመቱ በስፔን የልብ ህመም አጋጥሞት ከዚህ አለም በሞት ተለየ።
እ.ኤ.አ. በ1979 ከበርሚንግሃም ሲቲ በብሪያን ክሎው ወደሚሰለጥነው ኖቲንግሃም ፎረስት ሲዘዋወር በብሪታንያ የመጀመሪያው የ1ሚ.ፓ የወጣበት እግር ኳስ ተጫዋች ሆነ።
ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ሁለት የአውሮፓ ዋንጫዎችን ማሸነፍም ችሏል።
ፍራንሲስ በአሰልጣኝነት ስራ ከመጀመሩ በፊት 12 ጎሎችን በማስቆጠር 52 የእንግሊዝ ጨዋታዎችን አሸንፏል።
(Zenasoccer)
ትላንት የተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
🌎 በሴቶች አለም ዋንጫ!
ጣሊያን 1-0 አርጀንቲና
ጀርመን 6-0 ሞሮኮ
ብራዚል 4-0 ፓናማ
🤝 በክለቦች አቋም መፈተሻ ጨዋታ!
➜ ሊቨርፑል 4-4 ግሬተርፉርት
➜ ናፖሊ 1-1 SPAL
