Data loading is in progress
ላይ እየሆነ ያለውን ነገር እንደ አንድ ተራ ሞት እያያቹት ከሆነ በጣም ተሳስታቿል፤ከሚባለው በላይ የእናቶች፣ ያባቶች፣ የህፃናትና የወጣቶች ደም እንደ ውሀ እየፈሰሰ ነው እንዲም እየሆነ እኛ ጌታ እናውቀዋለን የምንለው ክርስቲያኖች በወሬና ሌሎች ላይ ጣትን በመቀሰር ተጠምደን ክርስቶስ ከሰጠን ስራ ፈቀቅ ብለን ያንቀላፋን ይመስለኛል፤ ብዙዎቻችን ለሚሆነው ነገር ተጠያቂው መንግስት ወይም የሀገሪቷ ባለስልጣኖች ይመስሉናል ነገር ግን ሰማይ ለዚህ ሁሉ ደም መፍሰስ ተጠያቂ የሚያደርገው ቤተ-ክርስቲያንን ነው፤