cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🦋LR🖤 f.r.i.e.n.d.s🦋

IN DIS CHANNEL U CAN GET 💎🌟QUOTE ❤ 💎🌟MUSIC 🎶📯 💎🌟VIDEO 📼 💎🌟VINE & PRANK 😂 💎🌟PIC COMPETITION 📦 💎🌟TWERK VIDEO 🔞 💎🌟ALL IN ONE CHANNEL💎🌟 JOIN OUR CHANNEL @GESETION CROSS👉 @LIDUAAA @REDUAAAAAA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
389
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Temelsenal❤️
Show all...
ለጊዜያችን ያለን ዋጋ! ጌዜያችን ላይ ያለን አቋም ምን ያህል ደረጃ ላይ ነው ? አንድ ባልዲ ውሀ ለመሙላት ስንጀምር ከጠብታ ፍሳሾች እንደሆነ ሁሉ እያንዳንዷ ደቂቃ ህይወታችንን ለመሙላት ወሳኝ መሰረት መሆኗን ተገንዝበነዋል? መልካም ረቡዕ ተመኘን 🙏 @musicmixlover የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
Show all...
አሁን ጀምር! ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም! ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው! የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @musicmixlover የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Show all...
Show all...
Lightroom Tips With Editor Faruk

Lightroom ኖሯቹ አጠቃቀሙ ግራ ለገባቹ እኔ አለሁላቹ ምርጥ ምርጥ ኤዲቲንግ Tutorial በEditor Faruk ከናንተ ሚጠበቀው Join ብቻ

Photo unavailableShow in Telegram
🔥9;10 አልበም እኔነቴን ያንፀባረኩበት ነው። በተጨማሪም የታዘብኩትን፣ የወደድኩትን፣ እዚህ ምድር ከመጣሁበት ቀን አንስቶ አሁን እስካለሁበት ያገጠመኝ ውጣውረድ የገለፅኩበት ሊወደስ የሚገባውን ያወደስኩበት የማይገባውን ደግሞ ልክልኩን በሙዚቃዬ የተናገርኩበት አልበም ነው። 🔥አልበሙ መጠሪያው 9;10 የሆነበት ምክንያት * 9 ማለት ወደዚ ምድር የመጣሁበት ወር ሲሆን * 10 ደግሞ ቀኑ ነው GENERALLY ስናደርገው "ግንቦት 10" ይሆናል 🔥ስሙትና ያላቹን ሀሳብ አስተያየት COMMENT ላይ አስቀምጡልኝ። https://t.me/djrukli09 https://t.me/djrukli09 https://t.me/djrukli09
Show all...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
Repost from Ŧəmû møøđ😎
Photo unavailableShow in Telegram
Cetemechachu like argulgn ena share argulgn plssss ebacachu @musicmixlover Cross @savage21t
Show all...
00:21
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram