cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Orto-graphy vibes🎷✌🏽

@Natiafroti, squar has 4 ends, triangle has 3 ends, star has 5 ends... But our channel is like a circle it doesn't have any ends✌🏾

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
238
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንኳን ደስ አላችሁ የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች የቦሌ ሰሚት መንበረ ስብሐት ቅ/ልደታ ለማርያም ሕንፃ ቤተክርስቲያን ግንቦት 30/2013 ዓ.ም በብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት ተባርኮ ሰኔ 1/2013 ዓ.ም ቅዳሴ ቤቱ ይከበራልና እርስዎም በዚህ ታሪካዊ የቤተክርስቲያኗ የምረቃ ቀን ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን ስለ ሰራው ድንቅ ስራ እንዲያመሰግኑ ከነቤተሰብዎ ተጋብዘዋል ይህንን መልዕክት ላልሰሙት በማሰማትና በየ ግሩፑ ሼር እና ፖስት በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎትን ይወጡ!!!!!!!
Show all...
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" •✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚 💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛 ❤️ •✥• @Z_TEWODROS •✥•❤
Show all...
Like plss bini yam🙏🙏🙏
Show all...
Show all...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

👉 በሀገረ ቬንዙዌላ የሚገኝ አንድ አስገራሚ እስር ቤት አለ በዚ እስር ቤት ውስጥ ለታራሚዎች ተብሎ የተሰራ Nightclub ይገኛል ፡፡ ሀሙስ ምሽቱን በሙሉ በመቀወጥ ነው አርብን የሚያነጉት 😄🤩 https://t.me/joinchat/SrO9y9Jou5kAif-m 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
Show all...
ለ Hayuti አድርሱልኝ 🙏 #yuti_nass #yonzima #ethiopian #ethiopian_tik_tok #fyp #foryoupage

Dagi Mikë (@dm_ethio_editor) has created a short video on TikTok with music original sound. | ለ Hayuti አድርሱልኝ 🙏 #yuti_nass #yonzima #ethiopian #ethiopian_tik_tok #fyp #foryoupage