en
Feedback
መምህር ፍቅረ የባህል መድኃኒት ቅመማ ፫

መምህር ፍቅረ የባህል መድኃኒት ቅመማ ፫

Open in Telegram

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው። ይደውሉልኝ ☎️0972907243

Show more
976
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1730 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
August '25
August '25
+20
in 0 channels
July '25
+29
in 0 channels
Get PRO
June '25
+21
in 1 channels
Get PRO
May '25
+30
in 0 channels
Get PRO
April '25
+25
in 0 channels
Get PRO
March '25
+22
in 0 channels
Get PRO
February '25
+47
in 0 channels
Get PRO
January '25
+40
in 0 channels
Get PRO
December '24
+42
in 0 channels
Get PRO
November '24
+25
in 0 channels
Get PRO
October '24
+46
in 0 channels
Get PRO
September '24
+40
in 0 channels
Get PRO
August '24
+52
in 0 channels
Get PRO
July '24
+68
in 0 channels
Get PRO
June '24
+21
in 0 channels
Get PRO
May '24
+37
in 0 channels
Get PRO
April '24
+34
in 0 channels
Get PRO
March '24
+57
in 0 channels
Get PRO
February '24
+32
in 0 channels
Get PRO
January '24
+32
in 0 channels
Get PRO
December '23
+51
in 0 channels
Get PRO
November '23
+64
in 0 channels
Get PRO
October '23
+44
in 0 channels
Get PRO
September '23
+42
in 0 channels
Get PRO
August '23
+20
in 0 channels
Get PRO
July '23
+32
in 0 channels
Get PRO
June '23
+26
in 0 channels
Get PRO
May '23
+49
in 0 channels
Get PRO
April '23
+34
in 0 channels
Get PRO
March '23
+44
in 0 channels
Get PRO
February '23
+37
in 0 channels
Get PRO
January '23
+65
in 0 channels
Get PRO
December '22
+126
in 0 channels
Get PRO
November '22
+139
in 0 channels
Get PRO
October '22
+54
in 0 channels
Get PRO
September '22
+71
in 0 channels
Get PRO
August '22
+105
in 0 channels
Get PRO
July '22
+60
in 0 channels
Get PRO
June '22
+94
in 0 channels
Get PRO
May '22
+99
in 0 channels
Get PRO
April '22
+208
in 0 channels
Get PRO
March '22
+162
in 0 channels
Get PRO
February '22
+49
in 0 channels
Get PRO
January '22
+121
in 0 channels
Get PRO
December '21
+84
in 0 channels
Get PRO
November '21
+75
in 0 channels
Get PRO
October '21
+130
in 0 channels
Get PRO
September '21
+166
in 0 channels
Get PRO
August '21
+137
in 0 channels
Get PRO
July '21
+89
in 0 channels
Get PRO
June '21
+161
in 0 channels
Get PRO
May '21
+412
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
31 August+2
30 August+1
29 August0
28 August+2
27 August+2
26 August0
25 August0
24 August+1
23 August+1
22 August0
21 August+3
20 August0
19 August0
18 August0
17 August0
16 August0
15 August+1
14 August0
13 August0
12 August+1
11 August+1
10 August+1
09 August+1
08 August0
07 August0
06 August0
05 August+1
04 August0
03 August+1
02 August0
Channel Posts
2
!መፍትሔ ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ! ውለሽ ለተዋለበት ሰው! .............የአቶች ሥር................ ከሰባት ቦታ የአቶች ሥር ዕጸ አንገሥን ሰባት ሰባት ጊዜ ደግመን ቆፍረን ነቅለን። አድቅቀን፣ወቅጠን፣ ነፍተን፣ በነጭ ማር ለውሰን ለሰባት ቀን ጧት ጧት በአንድ የሾርባ ምንኪያ መዋጥ። በሰው ክፋት ውለሽ የተተበተባቹ ያላቹ እንደሆን በተለይ በሆድ የገባ ውለሽ ከሆነ ምልክቱ በፍጥነት ያሳያችኃል። ሞክሩት እና ለውጡን አሳውቁኝ። መልካም መፍትሔ ነው አቶች ታላቅ ዕጽ ናት የዘመድ ምትክ ናት። ህጻናት ቶንሲል ሲታመሙም የቅጠሉ ውኃ ለ 3 ቀን ጧት ጧት በትንሽዋ ማንካ ቢሰጥዋቸው ይድናሉ።
192
3
ይህ ቀለበት፦ ህልቀተ ሰለሞን እየተባለ ይጠራል። ወይንም የሰለሞን ቀለበት ይባላል...የተለያዪ ጠልሰም ወይንም ምልክት ያለባቸው ቀለበቶች ቢኖሩም ቀሉ....ባለ ሥድስት ኮኮብ ቀለበት ግን ሰለሞን ጥበ
ይህ ቀለበት፦ ህልቀተ ሰለሞን እየተባለ ይጠራል። ወይንም የሰለሞን ቀለበት ይባላል...የተለያዪ ጠልሰም ወይንም ምልክት ያለባቸው ቀለበቶች ቢኖሩም ቀሉ....ባለ ሥድስት ኮኮብ ቀለበት ግን ሰለሞን ጥበብ ሲያከናውንበት የነበረ ከፈጣሪው የተሰጠው ጥበብ እንደሆነ ይነገራል። እዚህ ሀገራችን ውስጥ ኢትዮጵያም የሰለሞን ጥበብ መሰረት በማድረግ የተለያዪ የእጅ ቀለበቶች በማሰራት የተለያዪ የጥበብ ክንዋኔዎችን ይከውናል። ለምሣሌ በቀለበት ላይ የተለያዪ የእግዚአብሔር ህቡዕ ስም በመድገም እና ህቡዕስም ቀለበቱ ውስጥ በማጻፍ...አስደማሚ ግርማሞገስ ሊሰራበት ይችላል። ለሹመት ለግርማ ሞገስ ለፍቅረ ሰብእ ለ ነገረ በትን(በዙርያት ተንኮል ለሚያስብ ማስወገጃ) እና ለ አቃቤ ርእስ...ሊሰራበት ይችላል። ውድ ቤተሰብ ይህ ጥበብ ከጥንቆላ የፀዳ ጥበብ ነው። እነዚህን የመሳሰሉ መፍትሔዎች ለምትፈልጉ በው�ስጥ መስመር ያናግሩን እና ወደማ መፍትሔው እንግባ። ግርማ ሞገስ!
180
4
📌ውድ እና የተከበራችሁ ጥበብን በጥብቅ የምትሹ የዚህ ድህረ-ገጽ ቤተሰቦች ሆይ ፌስቡክ ላይ ቶሎ ቶሎ ያለመግባቴ ምስጢሩ ሽርፍራፊ ፍራንክ ፍለጋ የድሕረ-ገጻችን  ተመሳሳይ ስም ይዘው ብዙ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ መሆኑን በመረዳቴ ማስተካከል ያለብኝ ጉዳይ ስለነበረ ነው። 📌እንዲሁም የተሻለ እና ንጥር ያለ እውቀት ለማቀበል እዲሁም ለመማማር ታሳቢ በማድረግ እንደሆነ እንድትረዱት እሻለው። 📌ይህንን እውቀት እንዲስፋፋ እንዲሁም ትውልድ በአበው ጥበብ ይታደስ ዘንድ የምትሹ ሁሉ ሼር እና ላይክ ማድረግን አንዳትረሱ። ♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ✅⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ✅🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ✅አድራሻ አፋር ክልል ሎጊያ ነው ✅ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/Rekikyebahl ✅ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0972907243
194
5
+1
No text...
167
6
📌ውድ እና የተከበራችሁ ጥበብን በጥብቅ የምትሹ የዚህ ድህረ-ገጽ ቤተሰቦች ሆይ ፌስቡክ ላይ ቶሎ ቶሎ ያለመግባቴ ምስጢሩ ሽርፍራፊ ፍራንክ ፍለጋ የድሕረ-ገጻችን ተመሳሳይ ስም ይዘው ብዙ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ መሆኑን በመረዳቴ ማስተካከል ያለብኝ ጉዳይ ስለነበረ ነው። 📌እንዲሁም የተሻለ እና ንጥር ያለ እውቀት ለማቀበል እዲሁም ለመማማር ታሳቢ በማድረግ እንደሆነ እንድትረዱት እሻለው። 📌ይህንን እውቀት እንዲስፋፋ እንዲሁም ትውልድ በአበው ጥበብ ይታደስ ዘንድ የምትሹ ሁሉ ሼር እና ላይክ ማድረግን አንዳትረሱ። መልካም እውቀት! ሻሎም ነኝ! ♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። #ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ደውለው ያማክሩን። ☎️0911274140 ☎️0929922070 መልእክት ለማስቀመጥ https://t.me/Shalomso የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ 🌿ዕጽ የሐዩ ወዕጽ ይቀትል!🌿
1
7
♥አሰርኩሽ❤️ ♥ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ! ♥ፍቅር ለሕዝበ ኢትዮጵያ! ♥ጥዒና ለሕዝበ ለሕዝበ ኢትዮጵያ ! #ዛሬ ስለ አንዲት መልካም ዕጽ ዘርፈ ብዙ ጥቅም የማጋራችሁ ይሆናል። #ጾሙን፣በዓሉን ፣ሕማማቱን፣ ምክንያት በማድረግ ረዘም ላለ ጊዜ በመጥፋቴ እጅጉን ይቅርታ። 🌿አሰርኩሽ/ተበተብኩሽ🌿 #ለሰላቢ መከላከያ #ለእብድ ውሻ ንክሻ #ለእባብ ንክሻ #ለመንስኤ እስኪት(ድክመተ ወሲብ) #ለጨብጥ #ለከብት እርባታ #ለሁሉም ቁስል #ለግርማ ሞገስ #ለደም ፍታት #ለሰው መውድድ እና የመሳሰሉት በርካታ ጥቅሞች የምትውል ድንቅ ዕጽ ናት። 🌿አሰርኩሽ በምስሉ ላይ እንደምትታየው ሐረግ መሳይ አንድ ዘለላ ቅርንጫፍ ላይ 5 ቅጠል ያላት ሴቴ እና ወንዴ በመባል የምትጠራው ከዛፍ ላይ እየተንጠለጠለች ዕጽ ናት። አሰርኩሽ ቆላማ እና ወይና ደጋማ አከባቢ በብዛት ከቁጥቋጦ የማትጠፋ ዕጽ ናት። ~እጽዋትነትዋ ትንሽ ሥሯ የመርዛማነት ባህሪ ያላት ሲሆን በማር ስትወሰድ እጅግ በጣም በትንሹ እንዲሆን ይመከራል። ♦ዕጽ የሐዩ ወዕጽ ይቀትል!🔸 ዕጽ ያድናል ይገድላልም!እኛ ደግሞ ዕጽ ለተለያየ በሽታ ለማዳኛነት እንድንጠቀምበት በተሰጠን መሰረት የዕጽዋት ባህሪ፣ ዓይነት፣መልክ፣መጠን፣በመለየት የተለያዩ ፈውሶችን እንዲሰጡ ይሆናሉ። ♦እንዲሁም የዕጽዋት ኃይል ፈጣሪ በሰጣቸው የማዳን ፀጋ ከተለያዩ የአጋንንት ሴራ እንደመፍትሔ ሁነው ያገለግላሉ። ይህንን ስላችሁ አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚል ሰው አይጠፋም። እውነት ነው።ገናናው ልዑል እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው። ♦ግን ደግሞ አንድ ሰው ታሞ ወደ ዘመናዊ ሕክምና ሲሄድ ከተለያዩ ንጥረ ነገሮች፣ ከተለያዩ እጽዋቶች ፣ከተለያዩ የእንስሳት ቅሪቶች፣ ከተለያዩ መአድኖች፣የተዘጋጀው ክኒን፣በመርፌ የሚሰጡ መድኃኒቶች፣የሚቀቡ መድኃኒቶች፣ወዘተ አንጠቀምም ይህ የኢየሱስ አይደለም አንጠቀምም እንደማትሉ ሁሉ። ♦ይህንንም ድንቅ የአባቶቻችን ተፈጥሮን ያመረተችው ተፈጥሮአዊ ከሆኑት ዕጽዎቶች የሚዘጋጅ የመድኃኒቶች ሁሉ መጀመርያ ዘመናዊ መድኃኒቶችን ጠፍጥፎ ወደ ከፍታ ያደረሰ የአባቶች እውቀት ነውና! ልብ ብለን እናጢነው!!! ♥ወደ ጉዳዬ ስገባ የአሰርኩሽ ገቢር እንደሚከተለው አጠር አድርጌ አቀርብላችሁ ዘንድ ሻትኩኝ!!! #🌿የአሰርኩሽ /ተበተብኩሽ አቆራረጥ እና ገቢሮችዋ!🌿 ~በቅድምያ ዕጽዋን ከመቁረጥዎት በፊት ንፁህ ለመሆን ይሞክሩ ከዛ በመቀጠል ጧት ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ዕጽዋ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ የዕጽዋት ማንገሻ ጸሎት ሰባት ጊዜ በላይዋ ላይ በመጸለይ በወይራ አንካሴ ቆፍረው በቀንድ ካራ ለመቁረጥ ሲዘጋጁ ዓለምን በፈጠረ አምላካችንን ስም እየገዘቱ የተባለችውን ዓይነት ፈውስ ትሰጥ ዘንድ በቢላዋ በመቁረጥ ለተባለው ዓይነት ሙያ ማዋል ነው። . #ዕፀ አንግስ አልያም የእጽዋት ማንገሻ ከዚህ በፊት ስለላኩላችሁ ወርዳችሁ ፈልጉት። ♥የአሰርኩሽ/ተበተብኩሽ ገቢሮች!♥️ 🔸ለሰላቢ መመለሻ፦ #ሰላቢ ማለት የተለያዩ ክፉ መናፍስቶች በሰው የተላኩ በዓይነ ጥላ፣በዛር መልኩም ቤታችን የገቡ አጋንንቶች የሚሰሩት ክፉ ስራ ነው። ስራቸውም፦ወጥ ማበላሸት፣ለእንጀራ የተቦካ ሊጥ ማበላሸት፣እንጀራ መሻገት፣የእህል በረከት ማጣት፣የብራችን በረከት ማጣት፣እንስሳቶች ምርታቸው መቀነስ፣እንደ ወተት...ወዘተ ናቸው። #የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸውም ይስተካከላል። 🔸ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦ #ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብኩሽ ስር በተባለው መሰረት በመቆፈር በ ትንሿ ጣት ለክተህ አድቅቀህ ፈጭተህ በማንኛውም ሰዓት በግማሽ ሌትር የላም ወተት ጋር በማቀላቀል ይጠጡ። 🔸ለእባብ ንክሻ፦ #ለማንኛውም እባብ ንክሻ መከላከያ ገና ዕጿ ስትቆርጥ ዕጽ አንግስን ጸልየህ ከጨረስክ በኃላ ዕቀብኒ እም ሕምዘ ከይሲ (ለእከሌ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አወገዝኩኪ ብለህ ቁረጥ።በጣትህ ዓጽቅ ከትበህ በአንገትህ እሰር እንዘ ትሐውር ኃበ ሐቅል! 🔸ለድከመተ ወሲብ(ለመንስኤ እስኪት)፦ #የብልቱ ሴሎች በመድኃኒት፣ በስኳር፣ በግፊት፣በመዳከም ብልት አለመነሳት ችግር ለፈጠረበት ሰው የሚሆን። ~የአሰርኩሽ ሥር፤የወንዴ ቃጫ ሥር፣ ሁለቱም ከሰባት ከሰባት ቦታ በወይራ ዛብያ ቆፍረህ ሥሩን በንጽህና ቀጥቅጠህ ሁለቱም አንድ ላይ ቀላቅለህ በ አንድ ማሰሮ ውስጥ ከ ግማሽ ኪሎ ጥሬ ምሥር ጋር በደንብ ቀቅለህ መረቁን ጧት ጧት ለ 3 ቀን ያክል መጠጣት ነው። የእጽዋቱ መጠን ከሁለቱም 6 የሾርባ ማንኪያ ይጠቀሙ። 🔸ለግርማ ሞገስ፤ለሰው ፍቅር፦ #የአሰርኩሽ ሥር ከዚህ በፊት በላኩላችሁ የደላሹት ገቢር አቆራረጥ መሰረት በመቁረጥ ለሚሹት ሁሉ መፍትሔ ትሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም አወግዘህ ነቀህ በጣትህ ዓጽቅ ለክተህ በዓረብ ቆዳ በመከተብ ከኪስ ወይም ከአንገትህ ሥር አንጠልጥል። ይህንኑ ገቢር ለንግድም ይሆናል። ጠጅ ለሚነግድ ሰው ከመሸታው እቃ ስር በሰምዕ ጠቅልለህ ቅበር።አልሸጥ ብሎ የገረገረው እንዲሸጥ ይሆናል። #የደላሹት ገቢር ከዚህ ቀደም ስለላኩላችሁ ወደታች ወረድ ብለው ለማየት ሞክሩ። 🔸ላም እና ጥጃዋ አልዋደድ ቢሉ፦ #ላሚቱ ጥጃዋን ብትጠላ የአሰርኩሽ ሥር በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሰህ ጥጃዋን እና ላሟን ቀባ እጅጉን ይዋደዳሉ። 🔸የጨብጥ መፍትሔ፦ #የአሠርኩሽ ሥር፤የመቅመቆ ሥር፤የዘረጭ ፍሬ እነዚህ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ ከሶስቱም በመለካት በንፁህ ማር በመለወስ ጧት በባዶ ሆድ ለሶስት ቀን መዋጥ ነው። መሻርያው፦የገብስ ጠላ ጠጣ ወይም የደሮ ወጥ ብላ ትድናለህ። 🔸ለደም ፍታት(የወር አበባ ለሚበዛባቸው) #የአሰርኩሽ ሥር ለ 3 ቀናት ያክል በመቀነት አድርጋ ወገቧን አስራ ትሰንብት ድጋሚ አይመለስባትም። ትድኅን! 🔸ለከብት እርባታ፦ #የአሠርኩሽ ሥር ምሰህ አምጥተህ በትክል ድንጋይ ቀጥቅጠህ በዕለት ውኃ በጥብጠህ የከብቶቹ በረት በማለዳ ለ 3 ቀን እርጭ ከብቶቹንም በአሞሌ ጨው ቀላቅለህ በትንሹ አስልሳቸው። 🔸ለማንኛውም አሰፈሪ ቁስል፦ #የአሰርኩሽ ሥር ቆፍረህ አድርቀህ ደቁሰህ ከቁስሉ ላይ እስኪድን ድረስ መነስነስ ነው። ፍቱን ነው። 🔸ለዓይነጥላ ለፍርሃት፤በፈተና ጊዜ ለሚጃጁ፦ #የአሠርኩሽ ሥር፤የሐረግ ሬሳ ሥር፤የቀበርቾ ሥር ለየብቻ አድርቀው እኩል በማቀላቀል ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ተሸፋፍነው ለ 7 ቀን ይታጠኑ። 📌ይህ ድንቅ የአሰርኩሽ ጥበብ ከድንቅ አባቶቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲዋረድ ቆይቶ እኛ ዘንድ ደረሰ እኔ ደግሞ ወደ ብዙኃን ሕዝብ ይደርስ ዘንድ በእንዲህ መልኩ ከተብኩት። ድንቅ ነው። 📌ይህንን ዓይነት እውቀት ለማግኘት ሊቃውንቶች ያውቁታል ምን ያህል ደጅ እንደሚጸናበት፤ ምን ያህል ውጣ ውረድ እንዳለው፤ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፈልበት። የአሁኑ ዘመን ትውልድ ግን ዕድለኛ ነው ባይ ነኝ። ምክንያቱም በየቤቱ ሁኖ ብዙ ጥበብ ይቀስም ዘንድ ምቹ ነውና። 📌በየሊቃውንቱ፤ በየአከባቢው፤ ብዙ የአስርኩሽ ገቢር ይኖራል። መልካም እና ቅን እሳቤ ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በኮሜንት ሥር ተጨማሪ ጥቅሞቿ ለብዙኃኑ ሕዝብ ማካፈል ይችላል።
1
8
+2
No text...
266
9
(የሴት ቀስት አስደናቂ የጤና ጥቅሞች) >>>ይህን መረጃ ሰምቶ የማይደነቅ ሰው የለም። >>ለማመን የሚከብድ ዕጅግ ጠቃሚ የሆነ የጤና መረጃ። >>እጅግ ድንቅ የሆነው የሴት ቀስት ዕፅ/ተክል። >>እልፍ አዕላፋት የሆኑ በሽታዎችን ዕንደሚከላከል የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ። >>የሴት ቀስትን ለመድኃኒትነት ከጥንት ጀምሮ አባቶቻችን ሲጠቀሙበት ዕንደነበረ የተለያዩ መዛግብቶች ያስረዳሉ። >>አሁን ደግሞ ዘመናዊው ሳይንስ ፊቱን ወደሴት ቀስት በማዞር የዓለማችን ቁጥር 1 ገዳይ የሚባሉትን ዕንደካንሠርና ደምግፊትን ሣይቀር ማዳን ዕንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል። >>ከጭንቀት ዕስከስንፈተወሲብ >>ከኩላሊት-- ዕስከ ቡግር እንዲሁም ሌሎችንም የበሽታ ዓይነቶች ዕንዴት ዕንደሚከላከል ትንሽ መረጃ ላካፍላችሁ። >>በቀጥታ ወደመረጃው ዕንደሚከተለው ልግባ >> >>የሴት ቀስት ዝቅተኛ ካሎሪንና የተለያዩ ጠቃሚ ንጥረነገሮችን የያዘ ሲሆን >>ከነዚህ ውስጥም >>ፕሮቲን >>ፋት >>ፋይቨር >ባይታሚን ቢ ፋይፍ >>ቢ ሲክስ >>ቢናይን >ባይታሚን ሲ >ባይታሚን ኤ >>ባይታሚን ኬ >ፖታሲየም >>ፎስፈረስ >ባይታሚን ዓይ >> ዕንዲሁም ዓይረን ዚንክና ሌሎችንም ጠቃሚ ንጥረነገሮችን ይዟል። >>>ቀጥሎ የሴት ቀስት የሚሰጣቸውን የጤና በረከቶች ዕንደሚከተለው የማቀርብላችሁ ይሆናል። >>1ኛ ለኩላሊት ጤንነት ይረዳል። >>በ2,010 በምዕራብ ህንድ በተደረገው ሜዲካል ጆርናል ላይ ዕንደታተመው የሴት ቀስት በሰውነት ውስጥ የሚገኝ ጨውንና ጎጂ ፈሳሾችን ለማስወጣት ይረዳል። >>>በተለይ በዕብጠትና በደም ግፊት ለሚሰቃዩ ሰዎች ዕጅግ ወሣኝ ነው ። >>ከኩላሊት ውስጥም መርዛማ ንጥረነገሮችን ጠጠሮችን ለማስዎገድም ይረዳል። >>በዚህም በኩላሊት ጠጠር ለሚሠቃዩ ሰዎች የሴት ቀስትን በመጠቀም ዕፎይታን መላበስ ይቻላል። >>2ኛ ቡግርን ይከላከላል። የተለያዩ ጥናቶች ዕንደሚጠቁሙት >> በባይታሚን ሲ የተሞላውን የሴት ቀስት ቆዳችሁን ከተቀባችሁት ቡግርን ማድያትን ችፌንና መሠል ቆዳችሁ ላይ የሚወጡ ባዕድ ነገሮችን ማሥወገድ ትችላላችሁ ። >>ስለዚህ የፊት ቆዳችሁን የሚያበላሹትን ለማስወገድ ያለምንም ጥርጥር የሴት ቀስትን ትጠቀሙ ዘንድ ምክራችን ነው። >>>3ኛ ስንፈተወሲብን ይከላከላል። >>የሴት ቀስት ያልጋ ላይ ቆይታን ለማርዘም ተወዳዳሪ የሌለው ፍቱን የዕፅ ዓይነት ነው። >>ይሔም ሊሆን የቻለው መሥጋና ይድረሰውና በባይታሚን ቢ ሲክስ ምክንያት ነው። >>ዕንዲሁም ፎሌት ስሜትን ከፍ በማድረግና በማነቃቃት ይታወቃል። >>በተጨማሪም ባይታሚን ኢ የሴክስ ሆርሞኖችን በማነቃቃት ይታወቃል። >>በሴቶች ውስጥ ኢስትሮጅንን በወንዶች ውስጥ ደግሞ ቴስቴስትሮንን ዕንዲነቃቃ ያደርጋል። >>ስለዚህ በተለይ የስንፈተ ወሲብ ችግር ያለባችሁ ሰዎች የሴት ቀስትን ትጠቀሙ ዘንድ ምክራችን ነው። >>4ኛ የምግብ ልመትን ያቀላጥፋል። >>>የሴት ቀስት በአሠር ፋይበርና በውሃ የበለፀገ ነው። >>ዕኒህ ሁለቱም ደግሞ ለምግብ መፈጨት/ልመት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። >>5ኛ የመርሣት በሽታን ይከላከላል። >>የሴት ቀስት ባይታሚን ሲ ንና ኢን ይዟል። >>ዕኒህ ሁለት ባይታሚኖች ደግሞ የአልዛመር /የመርሣት በሽታን ለመከላከል የሚያግዙ ናቸው። >>ስለዚህ ንቁና ቀልጣፋ ዓይምሮ ዕንዲኖራችሁ የሴት ቀስት ከቤታችሁ አካባቢ እንዳይጠፋ ዕንመክራችኋለን። >>6ኛ ካንሠርን ይከላከላል። >>መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገ በካንሠር ዙሪያ ጥናት የሚያረግ ተቋም ዕንደገለፀው የሴት ቀስት ካንሠርን በከፍተኛ ሁኔታ ይከላከላል። >>በሴት ቀስት ውስጥ የሚገኙት ንጥረ ነገሮች በካንሠር የተጠቁትን ሴሎች በመግደል ወደጤናማው ሴል ዕንዳይስፋፉ ይከላከላል። >>በተጨማሪም በካንሠር የመጋለጥ ዕድልን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሣል። >>7ኛ ድብርትና ጭንቀትን ያባርራል። >>የሴትቀስት በፎሌት የተሞላ ስለሆነ መንፈሣችሁን ያድሳል። >>ከጭንቀትና ድብርት ጋር በተያያዘ ተመራማሪዎች ዕንደገለፁት ከፍተኛ ጭንቀት /ድብርት የሚያጠቃቸው ሰዎች የፎሌትና ባይታሚን ቢ ቶይልፍ ዕጥረት ይታይባቸዋል። >>ዕንዲሁም የሴት ቀስት ከፍተኛ የሆነ ትራይፖቶባን የተሰኘ አነቃቂ አሚኖ አሲድ ይዟል። >>ይህ አሚኖ አሲድ ድብርትን በማራቅ መንፈስን ያድሳል። >>8ኛ ለአጥንት ጥንካሬና ለደም ጥራት ይረዳል። >>የሴት ቀስት በቫይታሚን ኬ የተሞላ ነው። >>አጠቃቀም >>ከተለያዩ አረንጓዴ አትክልቶች ጋር አብሮ መውሰድም ይቻላል። >>ባይታሚን ኬ ደግሞ ለአጥንት ጥንካሬና ለጤናማ የደም ፍሰት ጉልህ ሚና ይጫዎታል:: >>የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የፌስቡክ ፔጃችን ተከታታዮች የሆናችሁ የሴት ቀስት የጎንዮሽ ጉዳት የለውም። >>በሴት ቀስት ላይ የተሰሩ የተለያዩ ጥናቶች ዕንደሚያመለክቱት ከሆነ ቀን በቀን ብትመገቡትም ዕንኳን ምንም ጉዳት የለውም። >>ምን አልባት አንዳንድ ሰዎች ላይ የምግብ አላርጅ ያለባቸው ላይ ከሆነና ሽንታችሁን ስትሸኑ ጠረን ካመጣ ብቻ ነው የማትጠቀሙት ። >>ሲጠቀለል የሴት ቀስት ከጥንት ጀምሮ ዕስከዛሬ በባህላዊውም ሆነ በዘመናዊ ህክምና ዘርፈብዙ ጠቀሜታዎችን ሲለግሥ ቆይቷል። >>እየለገሰም ይገኛል። >>>በጓሯችን ዕንደአረም ዕየበቀለ ጥቅሙን ሣናውቅ በተለያዩ በሽታዎች ዕየተሠቃየን መፍትሔው ለራቀን ይህ ወሣኝ መረጃ ያነቃናል ብየ አስባለሁ። >>ይህ መረጃ ምናልባት ለአንዱ ጓደኛችሁ እጅግ አስፈላጊ ሊሆን ስለሚችል በየግሩፖች ላይ ሼር ብታደርጉት በጣም ደስ ይለናል። 💟በቅንነት ሼር በማድረግ እናዳርስ!! #SHARE #SHARE #SHARE ተጠቅመንም ምስክር እንሁን! ፈውሳችን በእጃችን እንያዝ! #የቀደምት አባቶቻችን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። 💟የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጻሕፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ገጽ ይዳሰሳሉ ⏩# ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ ✅⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ✅🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ  እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ✅አድራሻ አፋር ክልል ሎጊያ ነው ✅ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ https://t.me/Rekikyebahl ✅ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0972907243
257
10
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ስለ ቀና ምስክርነታችሁ ክበሩልኝ:: 🙏🏾ምስክርነቱ ጥበብን ለፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር እንጂ ለኔ አይደለምና !
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ስለ ቀና ምስክርነታችሁ ክበሩልኝ:: 🙏🏾ምስክርነቱ ጥበብን ለፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር እንጂ ለኔ አይደለምና !
370
11
No text...
369
12
ይህ ዕፅዋት እንሥላል ይባላል። እንስላል እንደሚታየው ከግንዱ ወፈር ብሎ ቅጠሎቹ ቀጠን ብለው ዘርዘር ያሉ ናቸው። እንሥላል በገጠርማ አከባቢ ከ ሀበሻ አረቂ በመቀላቀል ለማድመቅያ ይጠቀሙበታል። ከዛም አልፎ ለተለያዩ የባህል ህክምናዎችም ይውላል። ከነሱም አንዱ ስንጠቅስ በወሲብ ጊዜ ቶሎ ለሚረኩ ወይንም ለሚጨርሱ ዋነኛ ጊዚያዊ መፍትሔ ነው። አጠቃቀሙም እንደሚከተለው ነው፦የእንስላል ስር በአውራ ጣት ልክ ማዘጋጀት በውኃ በደምብ አጥቦ ከ ወሲብ አንድ ሰአት በፊት እስክያልቅ ደረስ በደምብ ማላመጥ እና ውኃ ውኃውን መዋጥ ልጣጩ ግን መትፋት ሲሆን ...ሌላ አማራጭ ደግሞ ለ 3 ሰአታት ያክል እንደሞሟጫ እየተጠቀሙ መቆየት ከዛ በኃላ እርካታዎን ያጣጥሙ። ምንጭ ከዕፀ ደብዳቤ ተሞክሮ ተግባር ላይ የዋለ:: ማስታወሻ...መፍትሔው ጊዜያዊ ቻ ነው። ዘለቄታዊ መፍትሔ የምትሹ ካላቹ በውስጥ መስመር አናግሩን። መፍትሔ ሥራይ ጸረ ማናፍስት! መልካም ጊዜ።
413
13
+2
No text...
532
14
የጭቁኝ ተክል ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ ጭቁኝ በደንብ ከተያዘ እስከ 3ሜትር ከፍታ ሊያድግ ይችላል ።ተክሉ ብዙ ቅጠሎች ያሉት ሲሆን በይበልጥ ሞቃታማ አካባቢዎች ላይ ያድጋል ።ተክሉ ከፍተኛ የሆነ የህክምና ይዘት አለው።በዋናነት የሚከተሉት ሽታዎች ለማከም ይረዳል ። ፨የወባን በሽታ ለማከምከቻይና ጭቁኝ የሚዘጋጅ ሻይ ዉጤታማ እንደሆነ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ። ፨ለመተንፈሻ አካል በሽታ ፦ደረቅ ጭቁኝ ቅጠል የፈላ ዉሀ ዉስጥ ጨምሮ በእንፋሎቱ መታጠን። ፨ቢልሃርዚያ፦በአንጀት እና በፊኛ ውስጥ ያሉትን የተውሳኮች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳቸዋል። ፨የአፍ ውስጥ ፈንገስ በሽታ፦ቀኑን ሙሉ የየ ጭቁኝ ቅጠልን ማኘክ ለልጆችማር መጨመር ይቻላል። ፨ለሆድ ውስጥ ትል፦የጭቁኝ ሻይ ለ12ቀን ይጠጡ ፍቱን መድሀኒት ነው ። ፨ለካንሰር ህመም ፦ጭቁኝ ለአንዳንድ የካንሰር አይነቶች ህክምና ሊጠቅም እንደሚችል አንዳንድ ጥናቶች ያመለክታሉ ። ፨ለኤድስ ህሙማን አጋዥ መድሀኒት ፦ለአንድ ኩባያ የተፈላ ውሃ በአንድ የሻይ ማንኪያ ላይ ቅጠሉን መጨመር ከ15ደቂቃ በኋላ አጥልሎ በየቀኑ ጠዋት ሻዩን መጠጣት ። ፨ለእከክ፦በታጠበው ቅጠል ሰውነትን መቀባት ነገር ግን አለርጂ ሊያመጣ ይችላል ። ፨ለእባጭ፦ለ20ደቂቃ በትንሽ ውሀ ቅጠሉን መቀቀል እና ቁስሉ ላይ ማድረግ ነው ። 🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴 መልካም ጤንነት
475
15
#ሰላም እንሆ ዛሬ ደግሞ #ስለቤተሰብ የዛር መንፈስ እናያለን። ልብ ብለው ያንብቡ። #የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ ቁርኝት! #የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደን ወደን ከ ፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደንጉስ አክብረን የምናዋሃደው መንፈስ ሲሆን። #የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። #የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። #የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የየእለቱ የሰው ልጅ እንቅስቃሴ አብረው ስያከናውኑ ወዳልሆነ መንገድ ሲመሩ ሃገርንም ስያተራምሱ የሚኖሩ መናፍስት ናቸው። #የዛር መናፍስቶ የተለያየ ነገድ ሲኖራቸው በየአከባቢው እና በየሀገሩ የተለያዩ ስሞችን እራሳቸውን በሚገልጽ መንገድ በመጠራት ሲመለኩ ይኖራሉ። #የዛር መናፍስት የዓይነጥላ እና የመተት ምልክትን በመላበስ ራሳቸውን ደብቀው የሰው ልጅን በጥርጣሬ ከወዳጅ ዘመዶቹ እንዲጋጭ የማድረግ ብቃትም አላቸው። #የዛር መናፍስት በተለያዩ የጥበብ ሰዎች በተለያዩ አባዎራዎች በተለያዩ ባልቴቶች እንዲሁም በተለያዩ ህጻናቶች በመቆራኘት ስራቸውን ስያከናውኑ ይኖራሉ። #የዛር መናፍስት በ ተለያዩ መንገዶች ካልተገሰጹ እንዲሁም ካልተወገዱ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ሊቃውንት ያትታሉ። #የዛር መናፍስት ወደው ፈቅደው ላመለክዋቸው ሰዎች እና ልጆቻቸውን ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸውን በማመዘን ለተለያዩ አካላዊ እና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። #የዛር መናፍስት በሰዎች ዘንድ በመላክም ሌሎች ሰዎችን የማጥቃት ክህሎትም አላቸው። ይህ ማለት ጉዳዩ አድርግልኝ ላድርግልህ ነውና!በገቡት ቃል መሰረት የተለያዩ እንስሳት በመስዋዕትነት በማቅረብ ጠላታቸውን እንድያጠቃላቸው በታዘዙበት ቅጽበት የተላከበት ሰው በጸሎት እና በሕገ እግዚአብሔር ያልጸና እንደሆነ በዛር መናፍስት የመጠቃት እድሉ እጅግ ሰፊ ነው። #የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግር፦ ፦ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ፦በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ፦የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀሰ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ፦ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ፦ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ፦ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ፦በስኳር፣በደም ግፊት ፣በሪህ በመመሰል የክኒን ሱሰኛ አድርገው ሲጫወቱብን ይኖራሉ። ፦ራስ ህመም፣በአስም፣በመካንነት ችግር ይፈጥራሉ በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ማስቃም ፣ጫት ፣ቡና ማሰኘት ፣የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። #የዛር መናፍስት እንዴት ከእኛ ዘንድ ማራቅ እንችላለን? #በመጀመርያ ወደ ቤተ አምልኳችን በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ጸሎት ማድረግ ። ከዚህ ቀጥለን #ኮከባችንን በማስቆጠር ትክክለኛውን የዛር መንፈስ ስም ማወቅ እና መፍትሔ በመውሰድ ማስለቀቅ ይችላሉ፡፡
453
16
+1
No text...
454
17
No text...
374
18
⏯#የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ ✅የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) ✅ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል ) ✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል ✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል ✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ✅ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል ✅ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል ✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል ✅ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል ✅ የማህፀን እጢ ያመጣል ✅ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል) 👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን 👉 መጥፎ የአፍ ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✅#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ✅#ከስራ መባረር ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ⏩በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት ⏩#መፍትሔ ✅#የቀረጥ ተቀጽላ ✅#የሴት ቀስት ሥር ✅#የዋርካ ተቀጽላ ✅#የቄስ በደጀ ሥር ✅#የወይራ ሥር #አዘገጃጀት ➡️ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ። ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። 🙏ከየትኛውም እምናትጋ አያጋጭም ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ https://t.me/Rekikyebahl ማማከር ለምትፈልጉ ይደውሉ ☎️0972907243
346
19
+1
No text...
293
20
🙏🏾ለመካን ሴት🙏🏾 🙏ልጅ ለከለከላት ሴት :: 🙏 ✔️የገራም ጥንጁት ሥር አንድ የስኳር ማንኪያ ✔️የቀጠጥና ሥር አንድ የሾርባ ማንኪያ ✔️የቱልት ሥር በስኳር ማንኪያ 👉እነዚህን እጽዋቶች በንጽህና አድርቀው ወግጠው በደንብ ነፍተው ከላይ በተቀመጠው መጠን ለክተው አንድ ላይ ቀላቅለው ከግማሽ ሊትር የወተት አጏት ጋር ቀላቅለው ጧት በባዶ ሆድ መጠጣት:: ይህ ድርጊት በሳምንት ለአንድ ጊዜ ለሶስት ሳምንት ይጠቀሙ:: ይህ እንደተጠቀሙ እስከ 9 ሰዓት ይፁሙ:: በዛር መናፍስት በዓይነጥላ የተዘጋ ማህፀን ይከፈታል:: እግዚአብሔርም ፍሬ ታፈሩ ዘንድ ይፈቅዳል:: 👉 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
291