cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Blackness's beaut

Blackness's beaut ኪያ ሳቅታዋ ጥርት ያልኩ ሀበሻዊ ጥቁር ነኝ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
172
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️ 3
🤣 3
ይቅርታ ከማለት አላውቅም ሰንፌ እኔ አልበደልኩትም ክፋ አሎጣም ካፌ በማላውቀው ነገር ተቀይሞኝ ሄዷል መልሱት ካራቀ ልቤ ይወደዋል
Show all...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ (ምኔ ነህ??)🤔 ልጠይቅህ አለሜ ግራ የገባኝን ልመልስ ፈልጌ ያወዛገበኝን ልጠይቅህ እና መልስ አገኝለት ያጨናነቀኝን መፍትሔ አበጅለት ለኔ አንተ ምንድነህ❓እኔስ ላንተ ማነኝ❓ ምንስ ይፈጠራል ብታገኝ ብታጣኝ መመለስ ከብዶህ እኔን ከጠየከኝ መልሽልኝ ብለህ አጥብቀህ ከያዝከኝ እንግዲህ ስማኛ አድምጠኝ ከልብህ አንተ ካላወከው በቃ እኔው ልንገርህ እኔ አንተን ሳገኝህ ሳቅፍህ እኮ ሱሴ ወደ ደስታአለም ትነጉዳለች ነብሴ እኔ አንተን ሳገኝህ ሁሉን እፈታለሁ ያስከፋኝንም ሰው ይቅር እለዋለሁ ላስጨነቀኝ ነገር መፍትሄ አገኛለሁ የፈለኩትንም ሁሉን አደርጋለሁ እኔ አንተን ሳገኝህ ሁሉም ይቀርና ደስተኛ እሆናለሁ እና የኔ ደስታ አንተ ለኔ ማነህ❓ ለምንድነዉ ከሰው ከሁሉ የተለየህ መልሱን አላውቀውም ለኔ ምን እንደሆንክ እንደሚመስለኝ ግን ደስታዬ ብቻ ነክ ገጣሚ ፦Z የታሜዋ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ !! ➢➢
Show all...

❤️ 1
🙏 2
እንኳን በሰላም በጤና አደረሳቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የነገ ሰው ይበለንንን💒💒💒
Show all...
❤️ 2
😘 1
🤣 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.