cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

#Nomore 🙄

📍Location : .... 🎓Occupation :✍️ Junior blogger ⭐️Goal: .... Classified 🕯Characteristics: Honest, Anonymous, optimistic... and will add more "every saint has a past and every sinner has a future.... aastu student has neither😡" @The_Nomorebot

Show more
Ethiopia10 670The language is not specifiedHumor & Entertainment11 869
Advertising posts
264
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤡My reaction to this year Exit exam (Coc) model .... run run @The_Nomore @The_Nomorebot
Show all...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
🫶መጥተናል መጥተናል... ዘመድ ጥየቃ ብለውናል። 😿በረዶ ዝናቡ ሁሉ አንገላታን ፥ ለወገን ደራሽ ወገን ነው። ¶ለማንኛውም በበር ስር ጨርቅ ወረቀት የምትወትፉ ... እረፉ!! እንግዳ መቀበል ያገር ነው። ¶ለጊዜው ጾታ መደብ ሳንመርጥ አብረን ... በAASTU የመደመር ትውልድ ለመመስረት ስንል ብርድ ልብስ ውስጥ .. ቦርሳ ውስጥ ... ሎከር ውስጥ አንሶላ ላይ እናንተን በድንገቴ ፈንጠዝያ (🤗Surprise) በፍቅረ አቅፈን እንቀበላለን። 💀 በAASTU የተሳቢ እንስሳት ኅብረት የእባብ ተወካይ እንዳስተላለፉት። ©video credit: Aastu software department channel @The_Nomore @The_Nomorebot
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Department ቢሮ ጉዳይ ኖሮብህ ልታስጨርስ ስትሔድ ዲኑ ወይም ኃላፊው be like ... እልም ሹልክ ሹልክልክ 💀 (ባዶ ወንበር) @The_Nomore @The_Nomorebot
Show all...
#Gugut Podcast #1 ¶The cyber-Girl ¶єℓѕнα∂αι (ኤልሻዳይ) 📍A girl that eliminates the reality of girls and coding. 📍እዚሁ ጎረቤት AAIT የተማረች፤ 📍Campus ሳትመረቅ ለውጭ ሀገር ድርጅት ውጪ ሀገር ድረስ ሄዳ የሰራች የምትሰራ 📍የተለየ background ሳይኖራት እንደሚቻል ያሳየች ይድረስ 🔞18 ዓመት አልፏቸውም፥ በaffirmative actionም ሆነ በኮታ software ገብተው, አሁንም አልችልም እና ሞኝ ሞኝ ለሚያጫውታቸው አቅማቸውንም በራሳቸው ላይም መተማመን ለሌላቸው ምስኪን እኅቶቻችን (🤗ስም አልጠራም) 👉 https://youtu.be/F2IYe2I2GHM @The_Nomore @The_Nomorebot
Show all...
ከ 5 ኪሎ ወደ Amazon

Elshadai is a Software engineering student at AAIT. We have discussed about how she managed to become a developer for one of the biggest company in the world. ኤልሻዳይ በ AAIT የሶፍትዌር ምህንድስና ተማሪ ስትሆን፣ በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ኩባንያዎች አንዱ በሆነው አማዞን እንዴት ልትቀጠር እንደቻለች ተወያይተናል። Gugut is an entertainment/educational podcast which is focused on discussing different perspectives on technology, philosophy and day-to-day lives of everyday people. Follow us here Instagram:

https://www.instagram.com/gugutpodcast/

TIkTok:

https://www.tiktok.com/@gugutpodcast

Telegram:

https://t.me/gugutpodcast

Telegram Fan Page:

https://t.me/gugutpodcastfanpage

Anchor:

https://anchor.fm/gugut

spotify:

https://open.spotify.com/show/3NTPFr3pazZX4wSgQOZv2g

Photo unavailableShow in Telegram
#ቁም_ነገር #1.ዳግም #2.ዳግም #3.ናሆም ይባላሉ። የቀድሞ የAASTU ተማሪዎች የነበሩ ምሩቃን ናቸው። እና ምን ይሁን? እነዚህ ጀለሶች ... ብዙ ተስፋ የማይሰጥ ሁኔታ ላይ ላለን በNegative Realisim ለተጠቃን (🙄እንደዛ የሚባል ነገር አለ? ... ሃዬ አያሳስብም እኔም ተስፋ አለኝ ለማለት ያስችሉናል። እኮ እንዴት? 🤓Gugut Podcast :- የሚል YouTube, Spotify, ተራኪ app, እና መሰል ነገሮች ላይ የሚንቀሳቀስ ሚጢጥዬ ሚዳያ ነገር አላቸው። 📍Almost ከ3 ዓመት በላይ ሆኗቸዋል። 📍Really ከእኛ ሕይወት ጋር match የሚያደርግ life ያላቸው በእድሜ የሚቀርቡንን Outstanding personnel ያቅርቡበታል። 📍ማንም ካሜራ ያገኘ ሁሉ irrelevant የሆነ ነገር እየቀረጸ በtiktok እና በyoutube እየተለፋደደብን ከተመለከትን አይቀር ... የሚከተሉተን ብንመለከት it would be great. I will going to recommend you some videos. And for Today i want you to share these videos. And we would win Financial Independence ... እጅ ለእጅ ተያይዘን 😁 So ከዛሬ ጀምሮ my best 5 እልክላቹሃለው። 🎯we begin from number 5 @The_Nomore @The_Nomorebot
Show all...
Nobody: 😎አንዱ ጀለስ : ይመጣና ግራፊክስ ዲዛይነር ሆኛለው ... በቃ online ሥራ ልሰራ ነው ብሎ ሰክሶህ ... ተደመህ ሥራህን አሳይኝ ስትለው His work be like : 😔🤦‍♂
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙄 አቤቱ በኢንጅነሪንግ ሙያ ለመኖር ቢከብድም ግን i have a dream ....  በራሴ ሰርቼ ካምፓኒ መስርቼ ፥ ትልልቅ ፕሮጀክት ተኮናትርቼ ፥ ትልልቅ ግባብዳ mall ከፍቼ ከዛ በጣም boss ሆኜ ... ይሄንን ካባ እንደምለብስ btw ... ☺️ Gucci እና supreme ኖማዬ ይሔ የእኔ patent ይሆናል እያሉኝ ነው ለማለት ይከብደኛል። የእለት እንጀራዬን ስጠኝ የሚለው ጸሎት ከጥቂት ጊዜ በኋላ fantasy መመኘት ስለሚሆንብን የሳምንት አልያም የወር እንጀራ አታሳጣኝ ማለት መጀመራችን ነው። ☺️ እውይ እውሹ እንጀራ @The_Nomore @The_Nomorebot
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"ታላቁ ጥበብ" "ሱሪ በአንገቱ / ሱሪ በአንገቷ" የተባለው የኢትዮጵያውያን ንግግር ነው። 🥺እኛ ኢትዮጵያውያን ባሕላችንን እየተዘረፍን በጥበባችን ብዙ ሚሊየን እያጣንበት እንገኛለን። ☺️ይህንን ልብስ ከፈለጉ በስልካችን ይደውሉልን ያሉበት ድረስ መጥተን፥ በሚያስፈልጎት ዐይነት እና መጠን የተጠናወቶትን ጋኔን ለማስወጣት በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ጸበል እንወስድዎታለን። 😁 Most is Sarcasm .... good to be back Peace ነው ቤተሰብ @The_Nomore @The_Nomorebot
Show all...
⚠️የዘንድሮ የዓድዋ በዓል ላይ የተደረገው ታላቁ የምእራባውያን ሴራ ሰላም ክቡራት እና ክቡራን! ይሔ የኖማዬ ጽሑፍ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ጥንታዊ፣ የሁሉ የበላይ፣ የጥበብ ሁሉ ምንጭ፣ የታላላቅ የሰው ልጆች ጥበብ መገኛ መሆኗ ይታወቃል። ነገር ግን ከሰሞኑ በዓድዋ ኢትዮጵያን ሊቀራመት የፈለገው ፋሽስት ፈረንጅ ዳግመኛ ታላቅ የኢትዮጵያን ጥበብ ዘርፎ በሚሊየኖች አግኝቶበታል። ነገሩ እንዲህ ነው ፥ አንቱ ጉምቱ የተባሉ ምእራባውያን የጋርመንት እና ቴክስታይል ኢንጅነሮችና የፋሽን ምድፍ ባለሙያዎች አንድ ትልቅ የኢትዮጵያውያን የቃል የፊደል ምሥጢር ካለበት ብሒል የሚከተለውን ፈልስፈዋል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...