en
Feedback
Ethiopia Studio 🇪🇹

Ethiopia Studio 🇪🇹

Open in Telegram

አስመሳይ ሆኖ ስኬታማ ከመሆን ራሱን ሆኑ መወደቅ መልካም ነው ⁉️

Show more
902
Subscribers
-124 hours
-67 days
-630 days
Posts Archive
🌟ዛሬ ማመስገን ምፈልገው ሰው አለ ( @User ) ኢሄ ልጅ እኛ free file ስንለቅ like, share  በማድረግ የሚያበረታታን እንቁ ቤተሰባችን ነው አመስግኑልኝ🙏🙏🙏 like

ቶሎ ለማገኘት ከባዱ የቱ ነው ?
Anonymous voting

ቶሎ ለማገኘት ከባዱ የቱ ነው ?
Anonymous voting

⬆⬆⬆⬆ ይቀጥላል ቆየት ብሎ ታድያ የሞባይል ስልክ መጠቀም ፈልገው ነገር ግን የቤት ካርታ የሌላቸው ባለሃብቶች ቅር መሰኘታቸውን የተረዳው ቴሌ የቤት ካርታ ላላቸው የተመዘገቡ ባለሃብቶች ስልክ ሰጥቶ እንደጨረሰ ካርታ ለሌላቸው መስመር ፈላጊዎች 50 ሺህ ብር በማስያዝ ሲም ካርድ መውሰድ እንደሚችሉ አስታወቀ። በጥቂት ወራት እድሚው የሞባይል ስልክን  አስፈላጊነቱን የተረዱ ሰዎች በርከት በማለታቸው 50 ሺ ብር አስይዞ ሞባይል የሚወስደው የ አዲስ አበባ ባለሃብት ተበራከተ። በዚያን ጊዜ የሞባይል አገልግሎት የሚሰራው በ 100KM ራዲየስ  ብቻ ነበረና የሞባይል ስልክ ብቸኛ መናሃሪያ አዲስ አበባ ከተማ ብቻ ነበረች። ( ከአዲስ አበባ ከመቶ ኪሎ ሜትር በላይ ከራቀ  ሞባይሉ አይሰራም።) 🤔 ከዚህ በሁዋላ ቴሌ ለብዙ ወራት ሲም ካርድ መሸጥ አቁሞ ላሉት ጥቂት ባለሞባይሎች አገልገሎቱን ለማዳረስ ኔት ወርክ በማስፋፋት ስራ ላይ ተጠምዶ ከቆየ በሁዋላ ከአዲስ ማስታወቂያ ጋር ብቅ አለ። ቴሌ በአዲሱ ማስታወቂያው ብዛት ያላቸውን  ሲም ካርዶች ያለምንም ማስያዣ በቀበሌ መታወቂያ ብቻ መስጠት ሊጀምር እንደሆነና በተጨማሪም የሞባይል ተጠቃሚው ቴሌ በብቸኝነት ከሚሸጠው ኤሪክሰን ስልክ ውጭ በፈለገው ስልክ መጠቀም እንደሚችል  ገልጾ ምዝገባ ጀመረ።   በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች አገልግሎቱን ለማገኘት በመመዝገባቸውም ሲም ካርድ ለማገኘት ከ6 ወር እስከ አንድ አመት  መጠበቅ ግድ ነበር  ። በዚህ ወቅት የሲምካርድ ዋጋ ከአምስት ሺህ ብር ወርዶ 550 ብር ከዚያም 440 ብር፣ 365 ብር፣ 169 ብር ይሸጥ ነበር። ይህን ተከትሎም የሞባይል ቀፎዎች በግለሰብ ሱቆች ውስጥ መሸጥ ጀመሩ ። ዛሬ ላይ ሁሉ ነገር ቀላል ሆኖ ከየትኛውም ሱቅ ልንገዛው የምንችል እቃ ከመሆኑ በፊት ሲም ካርድ ተመዝገበው ደርሷቸው የቀፎ መግዣ ካጡ ሰዎች ሲሙን በወር ከ70 እስከ 100 ብር መከራየት ይቻልም ነበር ። እናንተስ መጀመሪያ የያዛችሁት ስልክ ምን አይነት ነበር? ለመጀመሪያ ቀን ስልክ ስታወጡ የነበራችሁ ስሜት? በመጀመሪያ ቀን የት ደወላችሁ? ከሞባይል ጋር በተያያዘ ያጋጠማችሁ?

ሞባይል ስልክ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ አገልግሎቱን ለማግኘት ያስፈልጉ የነበሩት አስገራሚ መስፈርቶች (ከWasihune Tesfaye የFacebook ገፅ የተወሰደ) ግንቦት 9, 1991 ዓ.ም ቴሌ ለወራት
ሞባይል ስልክ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ አገልግሎቱን ለማግኘት ያስፈልጉ የነበሩት አስገራሚ መስፈርቶች (ከWasihune Tesfaye የFacebook ገፅ የተወሰደ) ግንቦት 9, 1991 ዓ.ም ቴሌ  ለወራት ሲያስተዋውቅ የከረመውን የሞባይል  ስልክ አገልግሎት መስጠት የሚጀምርበት ቀን ነበር። እና በዚያን እለት ግንዛቤው የነበራቸው ባለሃብቶች ለኢትዮጵያ አዲስ የሆነውን ሞባይል ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ወደ ቴሌ ቢሮዎች በጠዋት መምጣት ጀምረዋል። በቢሮው መግቢያ ላይ አንድ ማስታወቂያ ተለጥፏል። ሲም ካርድ ለመውሰድ ሲመጡ ኦሪጅናል እና ኮፒ የመኖሪያ ቤት ካርታ ይዘው መምጣት እንዳለባቸውና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን የቤት ካርታቸውን ማስያዝ እንዳለባቸው የሚገልጽ ማስታወቂያ ። በነገሩ የተስማሙና ቀድመው መረጃውን ያገኙ ሰዎች የቤት ካርታቸውን እያስያዙ ለሲም ካርዱና ቴሌ በብቸኝነት ያስመጣው የነበረውን ይህን በፎቶው የሚታየውን  ትልቅ የኢሪክሰን ቀፎ 5ሺ ብር አካባቢ እየከፈሉ መውሰድ ጀመሩ። የዚያኑ እለትም የመጀመሪያዎቹ ባለሞባይሎች በአዲስ አበባ ከተማ ይታዩ ጀመር። እነዚህ ጥቂት የከተማችን ባለሞባይሎች በሱሪያቸው ቀበቶ ላይ በታሰረ የቆዳ  ቦርሳ ያንጠለጠሉትን ትልቅ ሞባይል እያየ ማን ያልተገረመ ነበር። በነገራችን ላይ ከነዚህ ቴሌ ከሚያስመጣቸው ስልኮች ውጭ በሌላ ቀፎ መጠቀም ፈፅሞ የተከለከለ ሲሆን በኢትዮጵያ ብቸኛው የሞባይል ቀፎ ሻጭ ቴሌ ብቻ ነበር ።

እርስዎ ተሰርቀው፣ ራስዎ በህግ እንዳይጠየቁ....... *** አይበለውና እርስዎ የተንቀሳቃሽ ስልክ ተሰርቀው ራስዎ የህግ ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ የተንቀሳቃሽ ስልክዎ ቢሰረቅ እ
እርስዎ ተሰርቀው፣ ራስዎ በህግ እንዳይጠየቁ....... *** አይበለውና እርስዎ የተንቀሳቃሽ ስልክ ተሰርቀው ራስዎ የህግ ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ የተንቀሳቃሽ ስልክዎ ቢሰረቅ እና እርስዎ አስፈላጊውን እርምጃ በአፋጣኝ ሳይወስዱ ቀርተው ዘራፊዎቹ  በስልክዎ  የሞባይል ባንኪንግ/ሲቢኢ ብር አገልግሎት ተጠቅመው ሂሳብዎን ለተለያየ የወንጀል ድርጊት ቢጠቀሙበት፣ ወንጀሉን እርስዎ እንደፈፀሙት ስለሚታሰብ የህግ ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ምን ማድረግ አለብዎት?🤔 👉 የተንቀሳቃሽ ስልክዎ ሲጠፋብዎ በአስቸኳይ ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ወደ 951 የጥሪ ማዕከል በመደወል የሞባይል ባንኪንግ / ሲቢኢ ብር አገልግሎት እንዲቋረጥ ያስደርጉ፤ ለፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት ያድርጉ፣ እንዲሁም በቴሌኮም አቅራቢው ድርጅት መስመሩ እንዲዘጋ ያስደርጉ፡፡ 👉 የሚስጢር ቁጥርዎን  በስልክዎ አይመዝግቡ፣ በወረቀት ወይም በማስታወሻ ደብተር ላይ አይፃፉ፣ በአጠቃላይ ለሌላ ሰው አያሳዩ ወይም በቀላሉ በሚታይበት ቦታ ላይ አያስቀምጡ፤ 👉 የተንቀሳቃሽ ስልክዎን በተቻለ መጠን ለሌላ ሰው አይስጡ (አያውሱ)፡፡ ነገር ግን ለሌላ ሰው የሚሰጡ ወይም የሚቀይሩ ከሆነ ግን ስልኩ ላይ ያለውን የዲጂታል ባንክ አገልግሎት መጠቀሚያ መተግበሪያ እና ሌሎች የግል መረጃዎን የያዙ ጽሑፎችንና ኢሜሎችን ያጥፉ፤ 👉ግብይትዎን በሚያካሂዱበት ጊዜ ችግር ቢያጋጥምዎ ከሚመለከታችው የባንኩ ሠራተኞች ውጪ የማንንም እገዛ አይጠይቁ፤ 👉የሚስጢር ቁጥርዎን በየጊዜው ይቀያይሩ፤ 👉ተከታታይ የሆኑ ወይም የስልክ ቁጥርዎን የመጨረሻ ዲጂቶች ማንኛውም የግል መረጃ ለምሳሌ  የልደት ቀን የሚስጥር ቁጥር አድርገው አይጠቀሙ 👉በስልክ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎን አይስጡ፡፡ Source:- CBE Official. https://t.me/Atubers1

#Ad አዲስ የተጀመረ የ online ስራ ነው ገና አሁን ነው የተጀመረው ወላሂ ፍጠኑ ታመሰግኑኛላችሁ 🤑🤑 https://www.sodiameps.com/?invitation_code=7B376

እመኑኝ ቶሎ ብላቹ ተመዝገቡ እና 300 Birr ብቻ Deposit ትላንት ነው የጀመረው 150 እዛው Withdraw ሳይዘጋ ቶሎ በሉ https://www.wistron.store/?rf=918

ስለተመዘገባችሁ ብቻ 100 ብር ይሰጣችኋል ፍጠኑ👉https://www.clean-spark1987.com/#/pages/reset/reset?inviteCode=33151981

በየቀኑ የ100 ካርድ የሚሰጣችሁ አፕ ነው  በዚህ ሊንክ 👉 https://mpaisa.b4a.app/?uid=adPdfs4A3k ገብታችሁ ዳዉንሎድ በማድርግ sign up አድርጉ ።

በየቀኑ የ100 ካርድ የሚሰጣችሁ አፕ ነው በዚህ ሊንክ 👉 https://mpaisa.b4a.app/?uid=adPdfs4A3k ገብታችሁ ዳዉንሎድ በማድርግ sign up አድርጉ ።