cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Loved pic & gif

send Comments & videos to => @Aman_235 ╯▅╰ ╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼ ▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭ ╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ ▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ ▕▕╋▏╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯ ▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭ ╱▂▂▂▂▂ #history♥ #pic♥ #gif♥ #vine♥ join &share @giff_lover Creator @Aman_235

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 390
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​ እኔ ማነኝ ? የቱ ጽድቃችን ነው የቱ ልዕልና ቅቡሎች ያረገን ሳናውቅ ልግስና፣ የቱ ጽድቃችን ነው ከሰማይ የሳበህ ምንስ አይነት ፍቅር ሞትን ያሳሰበህ? እግሮቼን ልታጥበኝ እውን እኔ ማነኝ? ከመአት ይልቅ ፍቅር የተገባኝ ምህረት ያሰበኝ እውን እኔ ማነኝ? ረክሼ ሳለው ቅዱሱን ስጋህን ክቡሩን ያንተን ደም፣ በሞትህ ትንሳኤ ህይወትን ዘለአለም..... ልቀበል የተገባኝ እውን እኔ ማነኝ? @devo_fun @devo_fun ••●◉Join us share◉●••
Show all...
Show all...
Broken hearts 💔🥀💔🥀

Welcome to this chnnel👏😍🥳 ezi chnnel lay Zefn 🎤 Eyobaye pic❤️ Teks 😂 Couple pic💏 Poem📃✍️ Share and join Cross @Broken_heartssssss Any Comment👇 @kukiiiiiiiiiiiiiiiiii

።።።።።። እኔ እወድሀለው ።።።።። ማታን በጨረቃ ፤ ቀንን ፀሀይ አርገው፣ ውበት ከሚለኩት በወረቀት ስለው፣ የእውነት ልንገርህ ... እኔ ወድሀለው። አላገኝህ ነገር ርቀት ቢገድበኝ፣ ወይ አልተውህ ነገር ፍቅርህ ቢያሸንፈኝ፤ ምንም ቢሆን አለሁ.... በምን አልባት ተስፋ ግዜን እየቀጨው፣ ይሆናልን ትቼ አይሆንን ቀዝፌው፣ በፍቅር ደሴት ላይ ጎጆዬን ዘግቼው፣ እጥፍ እየሰመጥኩ እኔ እወድዳለው፤ አንተም በቃ ውደደኝ እውነቱ ይሄ ነው። ታድያ ስናፍቅህ .... መና ቀርቶ ህልሜ ሀሎ ውዴ በለኝ፣ ድምፅህን ሰምቼ ቀልቤ እንዲረጋልኝ። ታውቃለህ መውደዴ........ መሽቶ በጨረቃ ላገኝህ እሻለው፣ ነግቶም ከፀሀይ ጋር አንተን እጋራለው፣ ግን ይሄም ተስፋ ነው፣ ያልተቋጨ ህልም ነው፣ ማይዘገን ጉም ነው፣ ውዴ ያም ሆነ ይህ እኔ እወድሀለው። ገጣሚ ብሩክታዊት ተስፋዬ (የእሙዬ ልጅ) @giff_lover
Show all...
💢የነፍስ ልዋጭ "...ምን ያህል ወደድከኝ?..." - ብለሽ ስትጠይቂኝ፣ ምን ብዬ ልመልስ- የፍቅሬ መጠኑ... "..የምድርን አሸዋ - በእፍኜ የመስፈር፣ የሰማይን ከዋክብት- በጣቶቼ የመቁጠር፣ የአውሎ ነፋስን - በክንዴ የመመተር..." - ያህል ነው የሆንብኝ! ውዴ ጥያቄሽን.. የፍቅሬን ብርታቱን... መመለስ ተስኖኝ- ተጣብቀው ቢቀሩ- ቃላት በምላሴ፣ በልቤ ያለውን... ልብሽ ይረዳ ዘንድ ... ላ'ፍታ - ለደቂቃ- መለወጥ አማረኝ- ነፍስሽን በነፍሴ! @giff_lover
Show all...
🙏እንኳን ወደ Offical RIDE BIRR ቦት በደህና መጡ. በRide Birr ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ! ♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ 🔻ራይድን ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/Ride_br_Bot?start=r0296154597
Show all...
Ride Birr

✅Withdraw Channel Join And See Success Proofs✅

https://t.me/joinchat/AAAAAFdoFEM5rVBqYkoyDA

አሁን በደረሰን መረጃ ደብረ ፂሆን መያዙን ሰምተናል ከናንተ ሚጠበቀው ጆይን ብሎ 🙏ማየት ብቻ ማርያምን ደብረ ፂሆን ተይዟል🙏
Show all...
🙏OPEN🙏
✏️በእጅ የተሣሉ የሀገር ውስጥ ሥዕሎችን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ .....✏️በአጭር ጊዜ ውስጥ ሥዕል መሣል ለምትፈልጉ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ .........✏️ትልቁ የኢትዮጵያ የሥዕል ቻናል ነው። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ......... .✏️በ ፍቃደኝነት ተቀላቀሉን ➖➖➖➖➖➖➖➖ ..................✏️ሥዕል
Show all...
✏️🖼የእርሳስ ሰዕል✏️🖼
✏️🌷የእስክብሪቶ ስዕል✏️🌷
🖼ፎቶ ለማሳል🖼
✅📝ART PROFILE PIC📝✅
👀VIEW CHANNAL👀
9.49 KB
ሰበር ዜና ከነገ ጀምሮ አዳዲስ የግንኙነት ደንቦች አሉ ፡፡ ሁሉም ጥሪዎች ይመዘገባሉ ሁሉም የስልክ ጥሪ ቀረጻዎች ተቀምጠዋል ዋትስአፕ ቁጥጥር ይደረግበታል ትዊተር ቁጥጥር ይደረግበታል ፌስቡክ ቁጥጥር ይደረግበታል ቴሌግራም ቁጥጥር ይደረግበታል ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች እና መድረኮች ክትትል ይደረግባቸዋል ለማያውቁ አሳውቁ ፡፡ የእርስዎ መሣሪያዎች ከአገልግሎት ስርዓቶች ጋር ተገናኝተዋል። አላስፈላጊ መልዕክቶችን ላለመላክ ይጠንቀቁ ስለዚህ ጉዳይ ለልጆችዎ ፣ ለዘመዶችዎ እና ለጓደኞችዎ ያሳውቁ ማንኛውንም ልጥፎች ወይም ቪዲዮዎች ወዘተ አያስተላልፉ ፣ ስለ መንግስት / ጠ / ሚኒስትር ወዘተ ፖለቲካ / ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ይቀበላሉ ፡፡ ፖሊስ ..የሳይበር ወንጀል ተብሎ የተሰየመ ማሳወቂያ አውጥቷል ... እርምጃ ይወሰዳል ... ዝም ብለው አይሰረዙ ... ለጓደኞችዎ እና ለሌሎችም ያሳውቁ። በማንኛውም የፖለቲካ እና የሃይማኖት ክርክር ላይ ማንኛውንም ኤም.ኤስ.ጂ መፃፍ ወይም ማስተላለፍ አሁን ወንጀል ነው .... ያለ ማዘዣ ማሰር ... የቡድን አስተዳዳሪ በጥልቅ ችግር ውስጥ ሊገኝ ስለሚችል ይህ በጣም ከባድ ነው ፣ plz ለሁሉም ቡድኖቻችን እና ለግለሰባዊ አባላት እንዲታወቅ ያድርጉ ፡፡ አላስፈላጊ መልዕክቶችን ላለመላክ ይጠንቀቁ ፡፡ ጥንቃቄ ለማድረግ ስለዚህ ጉዳይ ለሁሉም ያሳውቁ ፡፡ እባክዎን ያጋሩ; በጣም እውነት ነው ፡፡ ቡድኖች እባካችሁ ተጠንቀቁ ፡፡ Please forward @giff_lover @giff_lover
Show all...
✤Join❣️Love Quotes❣️
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.