en
Feedback
ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

Open in Telegram

በዚህ ቻናል 👇👇👇 => አስቂኝ ኮሜንቶች => Meme => አስቂኝ Video #Join & #Share ለተጨማሪ አገልግሎት ለ comment croos => @Bro_4_u Admin x Creater ✨✨=> @in_box_me

Show more
4 283
Subscribers
No data24 hours
+337 days
+20530 days
Posts Archive
ከ father ጋር አብራቹ ሆናቹ  GF 📞ደውላ እያናገርካት .... አፈቅርሃለው የኔ ማር ❤ ስትልክ ... እዚህም እንደዛው ነው ባይገርምሽ። 😂😂😂

አንድ ቻይናዊ ከሚስቱ ጋር ይጨቃጨቃል "ኮንቾሰረዮ" አላት እሷም " ሲኮታኪኒሺ" ብላ መለሰችለት ባልየው ተቆጥቶ '' ቶካንጂ ሮካሲዮ ቸኦሺኒ" አላት እሷም እያለቀሰች "ኒኪ ሶቺያኦሲ'' አለችው እንደሚገባው ሰው ዝም ብላችሁ ታነበላችሁ ለማንኛውም ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባችሁም።😂 መልካም ቀን🙏

በአብዛኞቻችሁ ምርጫ መሰረት ቻናሉን ወደ ድሮ ስሙ ቀይረነዋል ከአሁን በኃላ እናንተን ፈታ የማድረግ ስራ ብቻ የምንሰራ ይሆናል😊ቤተሰቦቼ ሼር ሼር አድርጉ

Vote 👇👇👇Or Comment 👇
Anonymous voting

ቤተሰቦቼ❤️ በውስጥ መስመር ብዙ መልዕክት እየገባልኝ ነው። ቻናሉን ለምን ቀየርክ ምናምን የሚሉ...እና እኔም ሳስበው የተመቻቹ አይመስለኝም😐ብዙ ሰው Left እያረገ ነው So ከስር Vote በመስጠት አብዛኛውን Vote ያገኘውን እናደርጋለን👇

የዛሬ የ1 ሚልየን ሳይፈር ኮድ FIAT F: ••-• (dot dot dash dot) I: •• (dot dot) A: •- (dot dash) T: - (dash)

የዛሬ የ5 ሚልየን የሃምስተር ኮምቦ ☝ 1. licence Europe - Legal 2. staking - Market 3. Quarterfinals are coming - Special
የዛሬ የ5 ሚልየን የሃምስተር ኮምቦ ☝ 1. licence Europe - Legal 2. staking - Market 3. Quarterfinals are coming - Special

ታፕስዋፕ ሊስት ሊደረግ ሶስት አካባቢ ቀን ቀረው ስትል 10 ታስኮችን ሲያዘጋጅልህ 😭😓
ታፕስዋፕ ሊስት ሊደረግ ሶስት አካባቢ ቀን ቀረው ስትል 10 ታስኮችን ሲያዘጋጅልህ 😭😓

ONLINE ስራ አለኝ ብሎህ ብዙ ገንዘብ ያበደርከዉ ሰዉዬ ስራዉ HAMSTER እንደሆነ ስታዉቅ😡🤬
ONLINE ስራ አለኝ ብሎህ ብዙ ገንዘብ ያበደርከዉ ሰዉዬ ስራዉ HAMSTER እንደሆነ ስታዉቅ😡🤬

Guys ሼር በማድረግ ቻናሉን እናድምቀው #share👇👇👇 @Airdrop_memes @Airdrop_memes

የዚ ቻናል ዋና አላማ እናንተን ፈታ ማድረግ ሲሆን አንዳንድ real የሆኑ Airdrop'ochn, ብዙ ሰው ማያቃቸው ግን በጣም ብር ሚሰራባቸውን ለመጠቆም እሞክራለሁ

ቤተሰቦቼ ተመልሻለሁ በመጥፋቴ ከልብ ይቅርታ🙏🙏❤️ የቻናሉን ስም  ወደ Airdrop meme ቀይረነዋል መቼስ በዚ ሰዓት ስለ Airdrop ማያቅ የለም ስለዚ ብራችንን make እያደረግን እግረመንገዳችንን ፈታ እንበል😚

ቤተሰቦቼ ተመልሻለሁ በመጥፋቴ ከልብ ይቅርታ🙏🙏❤️ የቻናሉን ስም  ወደ Airdrop meme ቀይረነዋል መቼስ በዚ ሰዓት ስለ Airdrop ማያቅ የለም ስለዚ ብራችንን make እያደረግን እግረመንገዳችንን ፈታ እንበል😚

አይጥ🐁 ያጠፋልኛል ብዬ የገዛሁት ድመት🐈 በጠዋት አልጋዬ ላይ ይመጣና እ bro ቁርስ የለም እንዴ 😒

Docter: አቶ ከበደ ያንተ በሽታ ጉበት ነው። መጠጥ ትጠጣለክ እንዴ? Kebe: ካላስቸገርኩህ እሺ😃 😂😂😂

🚨ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ ✔️ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር 🫴 https://t.me/preton_drop_bot?start=6861c33b-b091-4f7b-8b39-dda5116fc1fd 💥በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https://t.me/preton_drop_bot?start=6861c33b-b091-4f7b-8b39-dda5116fc1fd ጆይን ማድረግ ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ። 📌ልክ 1 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 🎄

አንዷን ቀጥሪያት ከ5 ጓደኞቿ ጋር አልመጣችም... . . #My_sister ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝኮ ድንኳን ተክዬ ደግሼ እጠብቃችሁ ነበር😕 😂😂😂

💸✅ቴሌግራም ካመጣቸው አዳዲስ features መካከል ሞክሬው በጣም የወደድኩት ይሄ ነው በsolana wallet የሚመራ ትልቅ ፕሮጀክት ነው may 30 ነው ያልቃል ያሉት አሁንም ጊዜ አላቹ ሞክሩት አትሸወዱ😊 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_923788743

የሰው ልጅ የሚለካው በአለባበሱ ሳይሆን በሜትር ነው፤ የሚመዘነው ደግሞ በሀብት ሳይሆን በሚዛን ነው።😁 እንዴት አደራቹልኝ ቤተሰቦቼ👍