Talk Ethiopia | ቶክ ኢትዮጵያ
Open in Telegram
በዋነኝነት በፌስቡክ የማጋራቸውን ጽሑፎች እና ላይቭ ቪዲዮዎች ባልተቋረጠና ሌሎች ፖስቶችን በማይቀላቅል መልኩ ለማድረስ የተቋቋመ ነው። ድረገጽ [ https://www.talkethiopia.com ] ፌስቡክ ገጽ [ fb.me/isuchisu ] ዩቲውብ ቻነል [ bit.ly/SubscribeToIsaac ] ትዊተር [ twitter.com/isuchisu ]
Show more2 542
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🍁 [ 3 ደቂቃ ] የከተማ ልማት ላይ ብዙ አስተዋፅዖ የነበራቸው ፊታውራሪ ተ/ኃዋርያት | ሙሐመድአወል ሐጎስ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔗 https://youtu.be/ZhyUL7lQ1yM
🍁 [ 8 ደቂቃ ] በኢትዮጵያ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ የነበረው ድባብ | ሙሐመድአወል ሐጎስ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔗 https://youtu.be/krf9hDUUpa8
🔴 ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ቶክ ኢትዮጵያ ላይ "ኦቶባዮግራፊ፡ የሕይወቴ ታሪክ" የተሰኘው የፊታውራሪ ተክለ ኃዋርያት ተ/ማርያም ግለ ታሪክ መጽሐፍ ዳሰሳ በአንትሮፖሎጂ ምሁር ሙሐመድአወል ሐጎስ ይቀርባል። ልክ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ እንገናኝ!
.
#TalkEthiopiaLive
🍁 [ 3 ደቂቃ ] ታሪክ "ውዝግብ አያሻውም" ተብሎ የሚዘጋ አጀንዳ አይደለም | ሙሐመድአወል ሐጎስ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔗 https://youtu.be/EaUB2QvClBg
🍁 [ 4 ደቂቃ ] ዓድዋ ላይ የተፈጸሙ ነውሮችን ማውሳት የዓድዋን ክብር አይቀንስም | ሙሐመድአወል ሐጎስ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔗 https://youtu.be/59q2-k4sJ7U
🍁 [ 3 ደቂቃ ] ታሪክ ምንድነው? | ሣይንሱ ለታሪክ ያስቀመጣቸው መመዘኛዎች | ሙሐመድአወል ሐጎስ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔗 https://youtu.be/k3br17akhIg
🚩 ዓድዋ የብሄራዊ ኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ድል የሆነውን ያክል በታሪክና ትርክት ውጥረቶቻችን ውስጥም የራሱን ቦታ ይዞ ኖሯል። ዓድዋን እንደምን እንዘክረው? ከአንትሮፖሎጂ ምሁሩ ሙሐመድ አወል ሐጎስ ጋር ተወያይተናል።
.
🥎 Enjoy! | Like | Share | Subscribe👇
.
📚 [ https://youtu.be/cH7X8-n0MjE ]
.
#ዓድዋ #ምኒልክ #የታሪክውዝግብ #ኢትዮጵያ #ቶክኢትዮጵያ
🍁 ዓድዋ ከምኒልክ ከልት የተላቀቀባቸው 3 መንገዶች | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
https://youtu.be/4alXEnJBlSI
🍁 [ 7 ደቂቃ ] ሰሜን ኮሪያና ደቡብ ኮሪያ ለምን በኢኮኖሚ አራምባና ቆቦ ሆኑ? | ሙሐመድአወል ሐጎስ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔗 https://youtu.be/exUY3Z-pbn8
🍁 [ 5 ደቂቃ ] በቅኝ ግዛታዊ ብዝበዛ ዕድገታቸውን የመሠረቱት የምዕራቡ አገራት | ሙሐመድአወል ሐጎስ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ቶክ ኢትዮጵያ ]
🔗 https://youtu.be/w1oBwekZEWM
