Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
Best analytics service

Add your telegram channel for

 • get advanced analytics
 • get more advertisers
 • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

audience statistics Amazing_God

This is a channel that give Tanks to the lord,for he fills our life with good  tings.   @agape_deep_love  
1990
~32
~0
16.08%
Telegram general rating
Globally
4 410 422place
of 5 344 902
518place
of 578

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

  Data loading is in progress

  Time
  Growth
  Total
  Events
  Reposts
  Mentions
  Posts
  Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
  43
  0
  .........ከባለፈው የቀጠለ 2,መሰናከልና የክፋት መልስ መመለስ ፍቅር የሚቀዘቅዝበት ምክኒያት ለፍቅራችን መልስን መጠበቅ ነው፡፡ ለፍቅር ድርጊታችን  ከምንወደው ሰው መልስ የምንጠብቅ ከሆንን አንዳንዴ መልካም መልስ ስለማናገኝ ይፍጠንም ይዘግይም ፍቅር መቀዝቀዙ አይቀሬ ነው፡፡ ፍቅር እንካ በእንካ ጉዳይ አይደለም፡፡ ፍቅር የመስጠት የመባረክ የማንሳትና የመጥቀም ጉዳይ ነው፡፡ ፍቅር እንዲያው ለመስጠት ብሎ የመስጠት ጉዳይ እንጂ መልስን ጠብቆ የመስጠት ጉዳይ አይደለም፡፡ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? የማቴዎስ ወንጌል 5፡46-47 ፍቅር እግዚአብሄር ለሌላው ሰው እኛ ውስጥ ያስቀመጠውን መልካምነት በታማኝነት የማስጠት ጉዳይ ነው፡፡ ፍቅር ደጋግ መጋቢነት ነው፡፡ ፍቅር ንግድ አይደለም፡፡ ፍቅር ስጦታ መስጠት ነው፡፡ ፍቅር ሌላውን የተመረቀ እድለኛ ማድረግ ነው፡፡ ይቀጥላል..........
  Show more ...
  18
  0
  ..........ከባለፈው የቀጠለ 1,ስንፍናና አለመትጋት ፍቅርን ሊያጠፉ የሚመጡ ብዙ ውሆች ስላሉ ፍቅር እንዳይጠፋ ትጋት ይጠይቃል፡፡ ፍቅር ከተተወ ይጠፋል፡፡ ፍቅር እንክብካቤ ካልተደረገለት ይበላሻል፡፡ እንደእሳት ፍቅር ካልቆሰቆሱትና ካላቀጣጠሉት ይከስማል፡፡ ፍቅር እንደችግኝ ማዳበሪያ ካላደረጉለት ውሃ ካላጠጡትና ካልኮተኮቱት ይደርቃል፡፡ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። ወደ ዕብራውያን 10፡24-25 ፍቅር ሌላውን በመረዳት ራስን ከሚወዱት ሰው ጋር ማስተባበር ነው፡፡ ፍቅር የምንወደውን ሰው ማጥናትና መረዳት ይጠይቃል፡፡ የምንወደውን ሰው ለመረዳት መነጋገር መወያየት ይጠይቃል፡፡ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። ወደ ዕብራውያን 10፡25 ፍቅር ራስን በምንወደው ሰው ቦታ አስቀምጦ ነገሮችን ካለአድልዎ ማየት ይጠይቃል፡፡ የምንወደውን ሰው ለመረዳት ጊዜ መስጠት ይጠይቃል፡፡ የምንወደውን ሰው ለመረዳት ጥረት ይጠይቃል:: 2,መሰናከልና የክፋት መልስ መመለስ ይቀጥላል...........
  Show more ...
  33
  0
  የብዙ ሰዎች ፍቅር የሚቀዘቅዝባቸው ሶስቱ ዋና ዋና ምክኒያቶች ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። የማቴዎስ ወንጌል 24፡12-13 ፍቅር ታላቅ ሃብት ነው፡፡ የፍቅር ህይወት ታላቅ ስብእና ነው፡፡ ፍቅር ክብር ነው፡፡ ፍቅር ውበት ነው፡፡ ኢየሱስን እንደ አዳኛችን የተቀበልን ሁሉ ከእግዚአብሄር በመወለዳችን የእግዚአብሄር ፍቅር በእኛ ውስጥ አለ፡፡ የመውደድ እምቅ ጉልብት ቢኖረንም ይህ በውስጣችን የተጠራቀወመውን ጊልበት አውጥቶ ለብዙዎች በረከት ለማድርግ የሚያስፈልጉ ነገሮች አሉ፡፡ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። ወደ ሮሜ ሰዎች 5፡5 ፍቅር መታወቂያችንና ክብራችን ነው፡፡ ፍቅር ሃብታችንና መገለጫችን ነው፡፡ ለፍቅር ተወልደናል፡፡ ሰው ፍቅር ከሌለው የተፈጠረበተን አላማ የሳተ ከንቱ ሰው ነው፡፡ ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡1 ፍቅር ምንም ያህል የከበረ ቢሆንም ፈተና አለበት፡፡ የፍቅርን ፈተና ያላለፉ ሰዎች ፍቅራቸው ትቀዘቅዛለች፡፡ ፍቅር ቅፅበታዊ አይደለም፡፡ ፍቅር ከትትልና እንክብካቤ የሚፈልግ ነገር ነው፡፡ ፍቅር ዝም ብሎ ከተተወ ፍቅርን ሊያቀዘቅዙ የሚችሉ ብዙ ነገሮች ስላሉ ፍቅር ይቀዘቅዛል፡፡ ፍቅር ግን እንዳይቀዘቅዝ እንዲያውም እየጋለና እየጨመረ እንዲሄድ ለማድረግ እነዚህን ፍቅርን የሚያቀዘቅዙትንና የወይንም ቦታችንን የሚያጠፉትን ጥቃቅን ቀበሮዎች ከህይወታችን መሰለልና ማጥፋት አለብን፡፡ ወይናችን አብቦአልና የወይናችንን ቦታ የሚያጠፉትን ቀበሮች፥ ጥቃቅኑን ቀበሮች አጥምዳችሁ ያዙልን። መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 2፡15 1,ስንፍናና አለመትጋት ይቀጥላል.........
  Show more ...
  37
  0
  1ኛ ጴጥሮስ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በሰው ዘንድ ወደ ተናቀው፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ወደ ተመረጠውና ክቡር ወደ ሆነው ወደዚህ ሕያው ድንጋይ እየቀረባችሁ፣ ⁵ እናንተ ደግሞ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕት ታቀርቡ ዘንድ፣ ቅዱሳን ካህናት ለመሆን እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ትሠራላችሁ። ⁶ ምክንያቱም በመጽሐፍ እንዲህ ተብሎ ተጽፎአልና፤ “እነሆ፤ የተመረጠና ክቡር የማእዘን ድንጋይ፣ በጽዮን አኖራለሁ፤ በእርሱም የሚያምን፣ ከቶ አያፍርም።” ⁷ እንግዲህ ለእናንተ ለምታምኑት ይህ ድንጋይ ክቡር ነው፤ ለማያምኑት ግን፣ “ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ።” ⁸ ደግሞም፣ “ሰዎችን የሚያሰናክል፣ የሚጥላቸውም ዐለት ሆነ።” የሚሰናከሉት ቃሉን ባለመታዘዛቸው ነው፤ የተመደቡት ለዚህ ነውና። Good morning Ppl😊
  Show more ...
  37
  1
  ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ³ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤ Good morning Ppl😊
  39
  0

  ፍቅርህ አይሎብኝ.mp3

  38
  0

  የኢየሱስ መንገድ.mp3

  43
  0
  Good morning Ppl😊

  ፈልጌህ.mp3

  11
  0
  1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል። Good morning Ppl😊
  26
  0

  ውብ ነህ.mp3

  32
  2
  When ever you're crying or feeling sad just remember this Bible verse I WILL RESCUE YOU; I WILL PROTECT YOU; I WILL BE WITH YOU IN TROUBLE ----------PSALM 91:14---------- Good morning Ppl😊
  37
  0
  ዘዳግም 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። ⁶ እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። Good morning Ppl😊
  34
  1
  This is How God describes a Godly woman - Generous “Being enriched in every thing to all bountifulness, which causeth through us thanksgiving to God.” 2 Corinthians 9:11 - Dependent “But he answered and said, It is written, Man shall not live by bread alone, but by every word that proceedeth out of the mouth of God.” Matthew 4:4 - Humble “But he giveth more grace. Wherefore he saith, God resisteth the proud, but giveth grace unto the humble.” James 4:6 - Speaks truth “But speaking the truth in love, may grow up into him in all things, which is the head, even Christ:” Ephesians 4:15 - wisdom Proverbs 31 - Dressing modest “And, behold, there met him a woman with the attire of an harlot, and subtil of heart.” Proverbs 7:10 - Patience “Rejoicing in hope; patient in tribulation; continuing instant in prayer;” Romans 12:12 - Strength “Therefore, my beloved brethren, be ye stedfast, unmoveable, always abounding in the work of the Lord, forasmuch as ye know that your labour is not in vain in the Lord.” 1 Corinthians 15:58 - Forgiveness & compassion. “Blessed are the merciful: for they shall obtain mercy.” Matthew 5:7 - Bravery “Be strong and of a good courage, fear not, nor be afraid of them: for the LORD thy God, he it is that doth go with thee; he will not fail thee, nor forsake thee.” Deuteronomy 31:6 Good morning 😊
  Show more ...
  38
  0
  " የአባቴ ብልጠት" ታሪኩ እውነተኛ ቢሆንም ሥነጽሑፋዊ በሆነ መንገድ ቀርቧል አንድ ቀን ወደ ትምህርት ቤት እየሄድኩኝ መንገድ ላይ አስገራሚና አስተማሪ ነገር ገጠመኝ ለሊቱን ዘንቦ ስለ ነበረ(የድሬ ዝናብ) መሬቱ አሸዋማ ቢሆንም አልፎ አልፎ ከጭቃ ጋር እየታገልኩ ስሄድ ሁለት ጎልማሳ ሰዎች ከፊት ለፊቴ ይሄዱ ነበር ። አንደኛው ሁለት ትንንሽ ልጆች ይዛል ልጆቹም ከፊት እየሮጡ አስቸገሩ አባታቸው "ተው ትወድቃላችሁ እኔ ልያዛችሁ" ቢላቸውም አሻፈረኝ አሉ ከዚያ አባትየው ትንሽ አሰላስሎ ለጋደኛው "አሁን እንዴት እደምይዛቸው ተመልከት" አለው ከዚያ አባትየው እየተንገዳገደ "ልወድቅ ነው ልጆቼ ያዙኝ" ብሎ ጭኸ ልጆቹም በፍጥነት አንዱ የግራ እጁን ሌላኛው የቀኝ እጁን ያዙት እርሱም ጠበቅ አርጎ ያዛቸውና ልጆቼ እንዳልወድቅ እጄን አትልቀቁኝ አላቸው እነርሱም እሺ አባዬ አሉት ይሄኔ አባትየው ዞር ብሎ ለጓደኛው አየህ እንዴት እንደያዝኩቸው ትወድቃላችሁ ልያዛችሁ ብላቸው አንወድቅም ብለው ይወድቃሉ ያዙኝ ብላቸው ግን እንይዘዋለን ብለው ይያዛሉ አለው ልያዛችሁ ብዬ ከማልይዛቸው ያዙን ብዬ ብይዛቸው ይሻልል አለው። በጣም ገረመኝ የአባትየው ብልጠት የሰማዩ አባቴን አስታወሰኝ የልጆቹ መረዳት አባታቸውን መያዛቸው ነው እውነቱ ግን እነሱ በአባታቸው መያዛቸው ነው። አገልግሉኝ ያለን ለካ ሊያገለግለን ፈልጎ ነው! ዘምሩልኝ ያለን ለካ ሊባርከን ፈለጎ ነው! ስጡኝ ያለን ለካ ሊሰጠን ፈልጎ ነው! እንጂማ የትኛውን ጉድለቱን ልንሟላ የትኛውን ደካሙን ለናግዝ " እርሱም ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ አይገለገልም።" (የሐዋርያት ሥራ 17:25) ለካ የሳምራዊቷን ሴት ውሃ አጠጪን ያላት እንደተጠማች አውቆ የህይወትን ውሀ ሊያጠጣት ነው ለካ "ውሀ አጠጪን ብሎ ውሃ የሚጠጣ የአባት ብልጠት" " ኢየሱስ መልሶ።... ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።" (የዮሐንስ ወንጌል 4:10) እሷማ ምንታርግ ምድራዊ ውሃ የሚለምን ሰማያዊ ውሃ ያጠጣኛል ብላ እንዴት ትጠርጥር የአባቷ ብልጠት አልገባትም "ሊያጠጣ ሲፈልጎ አጠጡኝ እንደሚል " እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን ከባርነት ቤት ሲያወጣ ያለውን ተመልከቱ " እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው። ወደ ፈርዖን ግባ እንዲህም በለው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።"(ኦሪት ዘጸአት 8:1) የእውነት ግን እስራኤል ነው እግዚአብሔርን ያገለገለው ወይስ እግዚአብሔር ነው የእስራኤልን ያገለገለው? ማነው መና ከሰማይ ያወረደው? ማነው ደመና ጋርዶ የእሳት አምድ ዘርግቶ ያገለገለው? ማነው በምድረ በዳ ከነክፉ አመላቸው እንደ ንስር በክንፍ የተሸከማቸው? እግዚአብሔር ነው። እነሱማ አስመረሩት እንኩዋን ሊያገለግሉት። ታገለግሉኛላችሁ ብሎ አውጥጦ እራሱ አገለገላቸው ። የአባቴ ብልጠት አገልግሉኝ እያለ ማገልገሉ፤ አክብሩኝ ያለ ማክበሩ፤ ስጡኝ እያለ መስጠቱ ነው። እኔ በአባቴ ብልጠት ተገርሚያለሁ እናንተስ?
  Show more ...
  34
  1
  “የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።” — ማቴዎስ 5፥7 “ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል።” — ያዕቆብ 2፥13
  28
  0
  በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን። ወደ ሮሜ ሰዎች 14 : 8
  28
  1
  መዝሙር 125 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው። ² ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።
  34
  0

  ብሩህ ቀን.mp3

  48
  0
  ሆሴዕ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱም የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው፤ የመታሰቢያው ስም እግዚአብሔር ነው። ⁷ ስለዚህ ወደ አምላክህ ተመለስ፤ ምሕረትንና ፍርድን ጠብቅ፥ ዘወትርም በአምላክህ ታመን። Good morning 😊
  45
  0
  “ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።” — ዕብራውያን 11፥6 Good morning
  58
  0
  How God describe a Godly Friendship -Faith “Faithful are the wounds of a friend; but the kisses of an enemy are deceitful.” Proverbs 27:6 -Wise “He that walketh with wise men shall be wise: but a companion of fools shall be destroyed.” Proverbs 13:20 -With out Anger “Make no friendship with an angry man; and with a furious man thou shalt not go:” Proverbs 22:24 -Helping each other “For if they fall, the one will lift up his fellow: but woe to him that is alone when he falleth; for he hath not another to help him up.” Ecclesiastes 4:10 -Kindness “Wherefore by their fruits ye shall know them.” Matthew 7:20 -Forgiveness “Blessed are the merciful: for they shall obtain mercy.” Matthew 5:7 -Loving at all time “A friend loveth at all times, and a brother is born for adversity.” Proverbs 17:17 Good morning 😍
  Show more ...
  56
  1
  How God describe a Godly Friendship -Faith “Faithful are the wounds of a friend; but the kisses of an enemy are deceitful.” Proverbs 27:6 -Wise “He that walketh with wise men shall be wise: but a companion of fools shall be destroyed.” Proverbs 13:20 -With out Anger “Make no friendship with an angry man; and with a furious man thou shalt not go:” Proverbs 22:24 -Helping each other “For if they fall, the one will lift up his fellow: but woe to him that is alone when he falleth; for he hath not another to help him up.” Ecclesiastes 4:10 -Kindness “Wherefore by their fruits ye shall know them.” Matthew 7:20 -Forgiveness “Blessed are the merciful: for they shall obtain mercy.” Matthew 5:7 -Loving at all time “A friend loveth at all times, and a brother is born for adversity.” Proverbs 17:17 Good morning 😍
  Show more ...
  4
  0
  https://www.youtube.com/watch?v=XUoB8LPUFA4
  “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” 1ኛ ጢሞ 1፥15
  37
  0
  “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 ሉቃስ 2 10 እነሆ÷ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን ታላቅ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ 11 እነሆ፥ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃን ተወልዶላችኋል ፤ ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው ። 12 ለእናንተም ምልክቱ እዲህ ነው ፦ ሕፃን አውራ ጣቱን ታስሮ ፥በጨርቅም ተጠቅልሎ በበረት ውስጥ ተኝቶ ታገኛላችሁ:: ማቴ 2፥11 “ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።” 🌷🌷እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን በዓል ይሁንላችሁ🌷🌷 enkun adersachehu 😍😍
  Show more ...
  37
  0
  “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58 Good morning 😍
  32
  0

  GOD_ONLY_KNOWS_Timbaland_Remix_for_KING_&_COUNTRY_&_ECOSMITH128k.m4a

  9
  1
  “ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።” — መዝሙር 55፥22 እንዴት አመሻችሁ 😍
  11
  0

  1689_%E1%8A%A5%E1%88%A9%E1%89%85_%E1%8A%A5%E1%88%A9%E1%89%85_Far.m4a

  19
  0
  ዘዳግም 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ነገር ግን እግዚአብሔር ያደረጋትን ታላቂቱን ሥራ ሁሉ ዓይኖቻችሁ አይተዋል። ⁸-⁹ እንግዲህ እንድትጠነክሩ፥ ትወርሱአትም ዘንድ ወደምትሻገሩባት ምድር እንድትገቡ እንድትወርሱአትም፥ እግዚአብሔርም ለእነርሱና ለዘራቸው ይሰጣት ዘንድ በማለላቸው ወተትና ማርም በምታፈስሰው ምድር ዕድሜአችሁ እንዲረዝም፥ ዛሬ ለእናንተ የማዝዘውን ትእዛዝ ሁሉ ጠብቁ። Good morning 😍
  19
  0
  Last updated: 03.07.22
  Privacy Policy Telemetrio