በንያስ መልቲ ሚዲያ
የተለያዩ ምርትና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ግጥሞችን መጣጥፎችንና የህይወት ክህሎት የልምድ ልውውጥ ይደረግበታል። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለማንኛውም አስተያዬአስተያዬት 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Erknew
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
❤ኢዲ ሙባረክ❤
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እናቶቼ,አባቶቼ,እህት..ወንድሞቼ በሙሉ እንኳን 1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም,በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን እያለኩ በዓሉን ስናከብር በተለመደው ኢትዮጵያዊነት በአብሮነትና በመቻቻል, በመከባበር እንድሁም የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ መሆን አለበት እያልኩ የሐይማኖት ልዩነት ውበት እንጅ የግጭት መነሻ ሊሆን እንደማይችል ለሴሬኞች እኩይ ሴራ መክሸፍ የሁሉም ዜጋ ድርሻ በመሆኑ በበዓሉ በመጠራራት በዓሉን በዓብሮነት ማሳለፍ እንደሚገባ መልዕክቴን ለማስተላለፍ እወዳለሁ መልካም በዓል ።
ኢዲ ሙባረክ❤❤❤❤
እርቅነው አማረ (በንያስ መልቲ ሚዲያና ፕሮሞሽን)
አሶሳ 23/08/2014 ዓ.ም
2200
Show all...
ቅምሻ ወቅታዊ...
ጠ/ሚ አብይ አህመድ የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ የግምባታ ሒደት ጎበኙ#አሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ቀጥሏል ተባለ
2000
Watch "የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና" on YouTube
https://youtu.be/7FMYppOtLKk
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክቶየፈተናዎች ኤጀንሲ እና የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ፍጥጫ
49430
Show all...
ሰበር ዜና
ጆባይደን ስልጣናቸውን አስረከቡ በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ እንዲገደል ቦታ ያመቻቸችው ግለሰብ
800