cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መዝሙረ ዳዊት

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ ☞ @mezmurochh ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Show more
Advertising posts
43 074Subscribers
+9724 hours
+3617 days
+98430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
⁉️ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል  ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል ነው። በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል) ቤተ ክርስቲያን ከሕግ በላይ ናት‼️ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው ማለት ምን ማለት ነው⁉️ ሕግ መቼ ተመሠረተ⁉️ ለምንስ ተመሠረተ ⁉️      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel
2850Loading...
02
🔵✞ የኢትዮጵያይቱ ንግስት ህንደኬ ጃንደረባ ስሙ ማን ይባላል? ✞                 👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲             █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
3630Loading...
03
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
4170Loading...
04
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
6050Loading...
05
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
3670Loading...
06
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
5940Loading...
07
እንኳን ለልደታ ማርያም በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳቹ እያልን በዓለ ልደቷን በደጇ በልደታ ማርያም ማክበር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይችን ቦታ በዓለ ልደቷን በዚች ቦታ እናክብር እዚች ገዳም ሲመጡ በዛው አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን ገዳም አይተው ይመለሳሉ ግንቦት 1ልደታ ማርያምን ምድረከብድ ገዳም በመገኘትያክብሯት። ከ2መኪና በላይ ሰዉ አይመጣም ጭር ያለ ነዉ።እንደ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ በዐለ ንግስ ከየቦታዉ እንደሚሰባሰብ ሰዉ አይመጣም። ስለሆነም እዛ ቦታ ላይ  የእመቤታችን ልደት ሲከበር ግን ከ2 እስከ 3 መኪና ቢመጣ ነዉ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደተባለዉ የአባታችን የእረፍት ቦታ ተሳልመዉ በረከቶትን አፍሰዉ በእመቤታችን ተባከርከዉ በበረከት ተንበሽብሸዉ ወደ ቤትዎ ይመለሳሉ። ሼር በማድረግ ተባበሩን። አድራሻ ምድረከብድ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወ ልደታ ማርያም አንድነት ገዳም
3861Loading...
08

3260Loading...
09
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓ ሰለ ንስሐ ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡ ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️ ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️ ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡ ❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።                  👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
4080Loading...
10
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
5160Loading...
11
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔      ሊቀ-መዘምራን ይልማ ሀይሉ              ናና የምስጋና ጌታ   ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:             💚@mezmurochh💚                💛@mezmurochh💛                ❤@mezmurochh❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2 13311Loading...
12
✞ ና ና የምስጋና ጌታ ና ና የምስጋና ጌታ ናና የምህረት ጌታ ማዳንህ ተገኝታለችና ሰላምህ ተገኝታለችና እየሩሳሌም ሆይ ምስጋና ጨምሪ መለከትን ንፊ ነጋሪት ጎስሚ ሰላምሽ ታውጇል መዳንሽም ቀርቧ ጌታሊጎበኝሽ ከበራፍሽ ቆሟል ያልታደልሽው ሀገር ጌርጌሲዮን ሆይ ለምን ተቃወምሽው አምላክሽን ስታይ የከተማውን በር መዝጊያውን ቆልፈሽ ከሩቅ የሸኘሽው ሲመጣ ሰላምሽ የቢታንያድንጋይ አንደበት አውጥቶ ምስጋና ጨመረ አምላኩን ለይቶ ሳርና ቅጠሉ ዘንባባው ሰገደ ፍጥረት ሊያመሰግን አምላኩን ወደደ ህጻን ሽማግሌው ምስጋና ሲያቀርቡ ተቆልፎ ነበር ፈሪሳዊልቡ ዛሬም በምስጋና ልባችን ይለወጥ ሆሳና ጌታ ይመላለስበት                 መዝሙር     ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥    ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮    ✥     💚 @mezmurochh 💚    ✥    ✥     💛 @mezmurochh 💛    ✥    ✥     ❤ @mezmurochh ❤    ✥    ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
1 93314Loading...
13
Media files
3 16411Loading...
14
​​✞ ሆሳእና_ለወልደ_ዳዊት ሆሳዕና /2/ ለወልደ ዳዊት/2/ አባቶች እናቶች ህፃናት በሙሉ/2/ ለዓለም መድኀኒት ሆሳእና በሉ/2/ በአህያዋ ጀርባ አምላክ ቁጭ አለና/2/ አሳየ ለህዝቡ ታላቁን ትህትና/2/ ቤተ መቅደስ ገብቶ የሰላሙ ዳኛ/2/ ይውጡ ብሎ አዘዘ ሌባና ቀማኛ/2/ አንቺ ኢየሩሳሌም በጣም ደስ ይበልሽ/2/ ንጉስ በአህያ ላይ ይኸው መጣልሽ/2/       ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥           💚 @mezmurochh 💚           💛 @mezmurochh 💛           ❤ @mezmurochh ❤             ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
10Loading...
15
Media files
210Loading...
16
🌴🌴🌴  ​​ሆሳዕና 🌴🌴🌴 ➢ ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መገቢያ ዋዜማ ነው። ➢  ሆሣዕና አስቀድሞ ካለው ረቡዕ ጀምሮ የሚታሰብ ታላቅ የቤተክርስቲያን የበዓል ቀን እንደሆነ ይታወቃል።  ይህን ስም በዚሁ ሰንበትና በዋዜማዎቹ ዕለታት የሚዘመረው ጾመ ድጓ ‘ሆሣዕና በአርያም’’ ‘ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት’’ ‘ዕለተ ሆሣዕናሁ አርዓየ… ‘ ወዘተ. በማለት ሆሣዕና የሚለውን ቃል ቅዱስ ያሬድና ሌሎችም አባቶች በየቦታው እየጠቀሱና እየተዘመረለት በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ኢየሩሳሌም የገባበትን ሁኔታ እየተረከ ስለሚዘምር ይህ ሰንበት በጌትነትና በክብር በውዳሴና ቅዳሴ ሆሣዕና በአርአያም እየተባለ በሽማግሌዎችና በሕፃናት አንደበት በድንጋዮችም ልሳን ሳይቀር እየተመሰገነ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በከብር ሲገባ ለሰጣቸው ለተቀደሰ ሰላሙና ፍቅሩ መታሰቢያ ሆኖ የተሰጠ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ሌላ ቀን እንደ ተራ ሰው ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ይገባ ነበር ። ➢ በዚህ ቀን ግን የአይሁድ ንጉሥ ሆኖ በክብር ገባ፡፡ ከቢታንያ ተነሥቶ ደብረ ዘይት ሲደርስ ከሐዋርያቱ ሁለቱን በቤተፋጌ ሰው ተቀምጦባት የማያውቅ ውርንጭላ እንዲያመጡለት ላካቸው፡፡ “በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሒዱ በዚያን ጊዜም የታሰረችን አህያ ውርንጫም ከእርሷ ጋር ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁም አምጡልኝ፡፡ ማንም አንዳች ቢላችሁ ለጌታ ያስፈልጉታል በሉ" አላቸው ፡፡ ማቴ.21፡1-17 ወደ ቤተፋጌም ሄደው አህያዪቱን አገኙአት፡፡ ሲፈቱአትም ሳለ ባለቤቶቹ መጡባቸውና አስቆሟቸው፡፡ እነርሱም ኢየሱስ እንደፈለጋት ነገሩአቸው፡፡ ባለቤቶቹ ይህንን ሲያውቁ ተውአቸው፡፡ ሐዋርያትም የአህያዪቱን ውርንጭላ ፈትተው ወደ ኢየሱስ ወሰዱ፡፡ አጠገቡም ሲደርሱ ልብሳቸውን በአህያዪቱ ውርንጭላ ላይ አንጥፈው ኢየሱስን አስቀመጡት፡፡ 🌴 በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው  ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15)   🌴  የዘንባባ_ዝንጣፊ፡- ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡   📚 ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው( 📚 ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው 📚 ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው 📚 ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው 📚 ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡ 🌿 የቴምር_ዛፍ_ዝንጣፊ፡- የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 📚  የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 📚 የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ አካል አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው። 📚 የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው። 🌿 የወይራ_ዛፍ_ዝንጣፊ፡- የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡ 📚 የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 📚 ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 📚 በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና። በዓሉን በዓለ ክብር በዓለ ፍስሐ ያድርግልን፡፡ ከመጣብን መቅሰፍት መከራ እሱ በሀይል በስልጣኑ ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። ፍቅርን ሰላምን ያድለን መልካም በዓል።       ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔              🌴  ​​ሆሳዕና 🌴               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:            💚 @mezmurochh 💚               💛 @mezmurochh 💛               ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:         ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2 54829Loading...
17
https://yt.psee.ly/5vfs4q
8031Loading...
18
🔴✞ የህግ ሁሉ ፍፃሜ ምንድን ነው ✞     
9831Loading...
19
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
5160Loading...
20
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
6020Loading...
21
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ። ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት        👇👇👇 https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
4401Loading...
22
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
3680Loading...
23
📜💚💛❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንወቅ💚💛❤️📜
1310Loading...
24
✝☞ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንወቅ ☞እንረዳ ☞እንማማር ♥♥♥♥♥♥ OPEN የሚለውን በመንካት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንጎብኝ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐w🔺‌‌
1770Loading...
25
Media files
3 34410Loading...
26
👉 አብርሂ ጽዮን ወተፈሥሒ እስመ ናሁ በጽሐ ብርሃንኪ ሆሣዕና በአርያም ለወልደ ዳዊት 👉      ጾመ ድጓ ዘሆሣዕና ✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🌿🌿🌿 እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በስላም አደረሳችሁ አደረስን 🌾🌾🌾 ✝ የቅዳሴ ምንባባት ✝ ዕብ ም ፱ ቁ ፲፩-ፍ.ም ፩ ጴጥ ም ፬ ቁ ፩-፲፪ ግብ.ሐዋ ም ፳፰ ቁ ፲፩-ፍ.ም ✝ ምስባክ ✝ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐት በእንተ ጸላዒ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ 🙏 ትርጉም 🙏 ከህፃናት ከሚጠቡ ልጅ አፍህ ምስጋናና አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት      መዝ ፰-፪             8   2 ✝ ወንጌል ✝ ዮሐ ም ፭ ቁ ፲፩-፴፩            5     11  31 ✝ ቅዳሴ ✝ ዘጎርጎርዮስ ዘኑሲስ( ሆሳዕና በአርያም) " የካህናት አለቃ ወደ መጋረጃ ውስጥ በገባ ጊዜ በጸሎት ቤት የተደረገውን ድንቅ ነገር ታዩ ዘንድ ኑ፤ሁሉም መለኮትን የምትሸሸግ ኀሊናትንም ሁሉ የምታሰውር ናት ይሏታል የአጋዕዝትና የመናፍስት ጌታ በተዋረደ አህያ ግልግል ተቀምጦ ወደ ርሰዋ ገባ "      ቅዳሴ ጐርጐርዮስ ዘኑሲስ                ም ፩ ቁ ፵፭                     1    45 ✝ በሆሳዕና ዕለት በአራቱ ማዕዘን ምስባኮች እና ወንጌል ✝ 🙏 መዝሙር ዘምፅዋድ አርእዩ ፍኖቶ 🙏 በስተ ምዕራብ 🌿ምስባክ 🌿 ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውሰተ ጽዮን ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ 🌴 ትርጉም 🌴 በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ በአሕዛብ መካከል አደራረጉን ንገሩ ደማቸው የሚመራመር እርሱ አስቦአልና    መዝ ፱-፲፩           9   11 ✝ ወንጌል ✝ ማቴ ም ፳፩ ቁ ፩ -፲፯            21      1  17 🙏 መዝሙር ሰመያ አብርሃም 🙏 🌴 በስተ ደቡብ 🌴 ምስባክ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ባረክናሙ እም ቤተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአ አስተርአየ ለነ 🌾 ትርጉም 🌾 በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን     መዝ ፻፲፯ -፳፮            117   26 🌴 ወንጌል 🌿 ሉቃ ም ፲፱ ቁ ፩ -፲፩           19     1    11 🙏 መዝሙር ወትቤ ጽዮን🙏 🌴በስተ ምስራቅ 🌴 ምስባክ እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ እምጽዮን ሥነ ሰብሐቲሁ እግዚአብሔርሰ ገሃድ ይመጽእ 🌿 ትርጉም 🌿 ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ  ምድር ጠራት ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል      መዝ ፵፱-፪             49   2 🌿 ወንጌል 🌿 ማር ም ፲፩ ቁ ፩ -፲            11     1  10 🌴 መዝሙር ባረኮ ያዕቆብ 🌴 🌿 በስተ ሰሜን 🌿 ምስባክ ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር ሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን እስመ አጽንዐ መናግሰተ ኖኃቲኪ 🌴 ትርጉም 🌿 ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሔር አመስግኚ ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በዩ የደጆችሽን መወርወሪያ አጽንቷልና       መዝ ፻፵፯-፩               147  1 🌴ወንጌል ዮሐ ም ፲፪ ቁ ፲፪ -፲፭            12     12   15 ✝ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ይማረን ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ምልጇዋ አይለየን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድን በዓሉን በዓለ በረከት በዓለ ምህረት ያድርግልን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም ያድርሰን ለሃገራችን ስላም እንፀልይ ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ✝ 🌿🌿🌿 መልካም የሆሳዕና በዓል 🌴🌴🌴🌴 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔                   ✧ ምስባክ ✧               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:            💚 @mezmurochh 💚               💛 @mezmurochh 💛               ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:         ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3 31327Loading...
27
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
1410Loading...
28
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
3040Loading...
29
🟢ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 40ቀንና አርባ ሌሊት የጾመበት ገዳም ምን በመባል ይታወቃል ?!
3480Loading...
30
🧗የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ - ከትናንት እስከ ዛሬ      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂ በግሩም እና በተወዳጅ ዘማሪያን ይቀርባል ከታች ባለው ሊንክ ሰብስክራቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
3850Loading...
31
Media files
3 3822Loading...
32
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔 ሊቀ-መዘምራን ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለው ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: 💚@mezmurochh💚 💛@mezmurochh💛 ❤@mezmurochh❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3 29531Loading...
33
✞ ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ በማደሪያው ገብቼ እሰግድለታለሁ ኤልሻዳይ ነው ጌታ ሁሉን ቻይ ይፈጸማል አምናለሁ የልቤ ጉዳይ (፪) ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህጻናቱ ሆሳእና ልበለው ሰግጄ በፊቱ ምንም ባዶ ብሆን እውቀት ቢጎድለኝ ለስሙ ልዘምር ከልካይም የለኝ (፪) አዝ___ አምላኬ በፊትህ ቃል አለብኝ እኔ ቋንቋዬ መዝሙር ነው ያንተ እንደመሆኔ በአሚናዳብ ደጃፍ በቅድመ ታቦቱ ያ የክብርህ ኡደት ጠራኝ ማህሌቱ (፪) አዝ___ የህይወት ትርጉሜ አንተ ነህ ደስታዬ ስምህን ማገልገል ክብሬ ነው ስራዬ ለታመነው ጌታ ምስክር የሆኑ ከብረው ተመለሱ ለበረከት ሆኑ (፪) አዝ___ መነሻዬ አንተ ነህ ጉልበቴና ክብሬ መድረሻዬም አንተ መደምደሚያ ቅጥሬ በጽዮን ተራራ ስትገለጽ ያኔ ነጩን ልብስ አልብሰህ አስነሳኝ ለቅኔ (፪)               ሊቀ-መዘምራን          ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮    ✥ 💚 @mezmurochh 💚   ✥    ✥ 💛 @mezmurochh 💛   ✥    ✥ ❤ @mezmurochh ❤   ✥    ╰══•❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3 52056Loading...
34
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
6320Loading...
35
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
4190Loading...
36
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
2790Loading...
37
✝☞ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንወቅ ☞እንረዳ ☞እንማማር ♥♥♥♥♥♥ OPEN የሚለውን በመንካት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንጎብኝ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐w🔺‌‌
5050Loading...
38
📜💚💛❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንወቅ💚💛❤️📜
6340Loading...
39
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
7290Loading...
⁉️ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል  ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል ነው። በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል) ቤተ ክርስቲያን ከሕግ በላይ ናት‼️ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው ማለት ምን ማለት ነው⁉️ ሕግ መቼ ተመሠረተ⁉️ ለምንስ ተመሠረተ ⁉️      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel
Show all...
❤️ተፈስሒ ኦድንግል❤️
📚ሕግ መቼ ተመሠረተ ⁉️
📢ድምፀ ተዋህዶ📢
📔ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት📔
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
Show all...
❤️ተፈስሒ ኦድንግል❤️
✅JOIN✅
Show all...
🔐ክፈት🔐
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
Show all...
❤️ተፈስሒ ኦድንግል❤️
✅JOIN✅
Show all...
🔐ክፈት🔐
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓ ሰለ ንስሐ ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡ ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️ ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️ ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡ ❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።                  👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show all...
ንስሐ እንዴት እንግባ❓
ንስሐ ለመግባት ምን ያስፈልጋል❓
Show all...
🔐ክፈት🔐