en
Feedback
በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም

በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም

Open in Telegram

እንኳን ወደበእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም በደህና መጡ! ═══════ ══ ═══════ ➛በዚ ቻናል ላይ ድንቅ ድንቅ ስራዎች ይቀረባሉ

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም

Channel በእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም (@bewketuseyum) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 727 subscribers, ranking 6 913 in the Religion & Spirituality category and 2 667 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 727 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -92 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እንኳን ወደበእውቀቱ ስዩም እና ሌሎችም በደህና መጡ! ═══════ ══ ═══════ ➛በዚ ቻናል ላይ ድንቅ ድንቅ ስራዎች ይቀረባሉ

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

12 727
Subscribers
-424 hours
-117 days
-9230 days
Posts Archive
ሰዎችን በቀላሉ ልታስነቅልባቸው የምትችልባቸው መልሶች! ➮እንደዚህ በላቸው፦
"ማንም አልጠየቀህም" ሲሉህ "ማንም ካልጠየቀኝ ለምን ሰማኸኝ?" በላቸው
➮እንደኔ አይነት ሰው ድጋሚ አታገኝም" ሲሉህ
"እኔም ፍላጎቴ እሱ ነው!" በላቸው
➮አስቀያሚ ነህ" ሲሉህ
"ተሳክቶልኛላ። ዛሬ አንተን መምሰል ፈልጌ ነበር" በላቸው
➮ሕይወትህ ያሳዝናል" ሲሉህ
"አንተ ስላለህበት ነዋ" በላቸው
➮ እጠላሃለሁ ሲሉህ
"ጥላቻ ሕመም ነው። እግዜር ይማርህ" በላቸው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bewketuseyum @bewketuseyum ━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━

አንተ ሰበበኛ አቅምህን እየገደሉት ያሉ 5 ሰበቦችን እንካ፦
➮ለጂም የሚሆን ገንዘብ የለኝም! ፑሽ አፕ ግን አያስከፍልም። ➮ ነገሮች ሲረጋጉ እጀምራለሁ ካላረጋጋኻቸው መቼም አይረጋጉም። ➮ማንም አያግዘኝም ብዙ ሰው ራሱን አግዞ እንጂ ታግዞ አልደረሰም። ➮ዛሬ ምንም አይነት መነቃቃት አይሰማኝም መነቃቃት የሚመጣው በመጀመር ነው። ➮አንድ ቀን ይሄን ስራ እሰራዋለሁ ከዛሬ የተሻለ ቀን የለም። ➮ ነገ አደርገዋለሁ ነገ የሚባል ቀን የለም። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bewketuseyum @bewketuseyum ━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━

➮ማንም እንደ እናትህ አይወድህም! ፍቅረኛ፣ ጓደኛ፣ አሰሪ ሁሉም ጥቅም ያያሉ።ፍትሐዊ የሚባል ነገር የለም የሌለ ነገር ስትፈልግ የሚገባህ አትጣ
➮ትክክለኛዋ ሴት ለከፍታህ የምትደግፍህ ናት። ፍቅር እንዳያውርህ ተጠንቀቅ!
አያቶችህ ከምታስበው በላይ አዋቂ ናቸው። ኋላ ቀር ብለህ ኋላ እንዳትቀር መማር ያለብህን ተማር!የወሲብ ፊልም ሰይጣን ነው። እያሳሳቀና ርካሽ ደስታ እየሰጠ ያሰምጥሃል ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bewketuseyum @bewketuseyum ━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━

​​◦◉◉◎ ገበያ ሲመች ◉◎◉◦ ገበያ ሲመች የማይሠራ ኢሞራላዊ ሥራ የለም። ገበያ ሲመች ሀገረ ይሸጣል ህሊና ይሸጣል መሬት ይሸጣል ቅርስ ይሸጣል ስም ይሸጣል ባህል ይሸጣል ፍትህ ይሸጣል አካል ይሸጣል ሙያ ይሸጣል ሰርተፍኬት ይሸጣል ክህነት ይሸጣል እምነት ምን የማይሸጥ ነገር አለ ። አንዳንዶች ለመኖር ህሊናን መሸጥ የሚያዋጣ ከመሰላቸው ከመሸጥ ወደ ኋላ አይሉም። ገበያ ካመቸ ህሊናን ይሸጡታል። መመዘኛቸው ትክክል ነው አይደለም ሞራላዊ ነው አይደለም እውነት ነው አይደለም ህጋዊ ነው አይደለም የሚለው ሢይሆን ያዋጣል ወይስ አያዋጣም የሚለው ብቻ ነው። እንደዚ አይነት ሰዎች የሚሞቱለት አቋም ሐሳብ ርእዮተ አለም መስመር እምነት መረንነት እየራይ የላቸውም። እንኳንስ ሀሣባቸውን እና አቋማቸውን የሚያዋጣ ሆኖ ካገኙ የትውልድ ቦታውን ብሄረሰባቸውና ልጆቻቸውን ጭምር ለመቀየር ዝግጁ ናቸው። ትናት አዎቷቸው ጎጃም ተወልደው እንደሆን የዛሬውን ገበያ አይተው ጎንደር ሊወለዱ ይችላሉ። ጎንደር በመወለዳቸው የረከሰ ከመሰላቸው ትግራይ ወይም ኦሮሞ ወላይታ ሱማሌ ወይንም ጉራጌ የሚሆኑት ከዚያ ማህበረሰብ ስለተወለዱ ወይንም እዚያ ስላደጉ ያለበለዚያም ቋንቋውን ስለሚናገሩ አይደለምያዋጣል ወይስ አያዋጣም ነዎ? ገበያው ካመቸ ማንነት ይቸበቸባል*ከ ኑ ሀገሬን እናዋልዳት የተወሰደ*ከዳንኤል ክብረት ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟

◦◉◉◎ምትሀተ መስኮት◉◎◉◦ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➢ በጣም ጣፍጭ ወግ ናት አድሚጧት! ከዘነበ ወላ አጣፍጦና አሳምሮ የቀረበው አንዱዓለም ተስፋዬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን የምንምግዜ ተወዳጅ የሆነው የናተው ቻናል! ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟

✝ መልካም የትንሳኤ በዓል ✝
✝ መልካም የትንሳኤ በዓል ✝

+5
የልቤ_ወዳጅ_የሰዉ_ዘር_ልጅበመሪራስ_አማን_በላይ_.pdf33.58 MB

​​"አይደለም ምኞቴ" አይደለም ምኞቴ.... ለምለም አንገትሽ ላይ፣ ክንዶቼን መጠምጠም ዳሌሽ ላይ መንሳፈፍ፣ ጭንሽ ማሃል መስጠም እይደለም ምኞቴ ከንፈርሽን ማለብ፣ ቀሚስሽን መግለብ ከገላሽ ቆርሼ፣ ገላየን መቀለብ ደረትሽን ማለም፣ ጡትሽን መሳለም በቁንጅናሽ ጅረት፣ ገነቴን ማለምለም አላማየ አይደለም። ምኞቴን ልንገርሽ? ካለሺበት ቦታ፣ ቀልቤን ማሰማራት ወትሮ ካንቺ ጋራ፣ ቡና መጠራራት ሰላም መገባበዝ፣ ትዝታ መጋራት የጨለመ ፊቴን፣ ባይንሽ ጮራ ማድመቅ በቃላትሽ መስከን፣ በሳቅሽ መጠመቅ በጎ መንፈስሽን፣ ካይንሽ ላይ መሻማት ርጋታሽን ማጥመድ፣ ዝምታሽን መስማት። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bewketuseyum @bewketuseyum ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟➟

🚩🚩🚩🚩🚩 🚩-🚩🚩🚩 🤭እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል🤭 🫐🍭🚗🦌🧤☃️❤️🚩❄️🧦🎁⭐️🔴
🚩🚩🚩🚩🚩 🚩-🚩🚩🚩 🤭እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል🤭 🫐🍭🚗🦌🧤☃️❤️🚩❄️🧦🎁⭐️🔴

➛➛➛[የሎጋው ሺቦ ታሪክ ](https://t.me/joinchat/AAAAAElP2KEkzA-0PwO0ZQ) ➛➛➛ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ እጅግ በጣም ገራሚ ወግ ናት አድምጧት! ➮ ከበእውቀቱ ስዩም ፅሁፍ ላይ የሎጋው ሺቦ ታሪክ የሚለውን እንሆ ➮ አጣፍጦና አሳምሮ ያቀረበው እራሱ በእውቀቱ ስዩም ነው! ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bewketuseyum @bewketuseyum ━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━

┈┈┈◦○◌◎ሰባተኛው መልአክ ◎◌○◦┈┈┈ ❈ ደራሲ ፦ ስብሀት ገ/እግዜአብሔር ❈ format ፦ #pdf ➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bewketuseyum~ @bewketuseyum ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟

✥●◈◎ውሽማዬ ናት◎◈●◦ ➢በተወዳጁ ገጣሚ በእውቀቱ ስዩም ጣፋጭ ወግ ናት አድሚጧት! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bewketuseyum~ @bewketuseyum ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟

ምን የቃና የድሮ ፊልም ማየት ይፈልጋሉ ?
ምን የቃና የድሮ ፊልም ማየት ይፈልጋሉ ?

የደም አይነቶን እና ኮከቦን ለማወቅ የተወለዱበትን ወር ይምረጡ ❗️

ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርብበት ልዩ ቻናል እነሆ ተቀላቀሉን። 👇👇👇👇👇👇👇👇
የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርብበት ልዩ ቻናል እነሆ ተቀላቀሉን። 👇👇👇👇👇👇👇👇

ጦቢያ ላይ የምታውቁት ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) የተቀነጫጨቡ ቀልዶችን ለማግኘት ተመራጭ ቻናል አቅርበንላችኋል አሁኑኑ JOIN በማለት መቀላቀል ይቻላል። https://t.me/joinchat/AAA
ጦቢያ ላይ የምታውቁት ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) የተቀነጫጨቡ ቀልዶችን ለማግኘት ተመራጭ ቻናል አቅርበንላችኋል አሁኑኑ JOIN በማለት መቀላቀል ይቻላል። https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA

የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም ፆታዎን 🌹🌹 መርጠው JOIN ይበሉ ☞   ➊  ❤️❣ለወንዶች ብቻ JOIN ☞   ➋  ❤️❣ለሴቶች  ብቻ  JOIN 👉      ሁሉም ባንድ ላይ •♥

ፈሪሃን እባላለሁ። ዲኔን አጥባቂ ልጅ ነበርኩ። 11ኛ ክፍል ስደርስ ግን ነገሮች ግልብጥብጥ አሉ..ምን መሰላችሁ ባልጠበቅኩትና ባልገመትኩት ሁኔታ ከካፊር ፍቅር ያዘኝ። ቴዲ ይባላል የባጃጅ ሹፌር ነዉ.. የፈለገዉን ለማግኘት ሲል ፍፁም ማንነቱን ቀይሮ ነበር የቀረበኝ...አስተዋይነቱ..ለሴት ልጅ ያለዉ እንክብካቤና የዋህነቱ በፍቅሩ እንድወድቅ አደረገኝ። አበድኩለት ልዩነታችንን ሁሉ እረሳሁት። ጁመአ(አርብ) እለት ከቲቶሪያል መልስ በባጃጁ ወደ ቤት እያደረሰኝ ሳለ ደንገት ወደ ሌላ ቅያስ ታጠፈ..ምንድነዉ አልኩት ዛሬ እንኳን ቤቴን አይልኝ ብዬኮ ነው አለኝ ፈገግ ብሎ ደስ ባይለኝም አልተቃወምኩትም..ቤቱ ደርሰን ከፍተን ገባን እቺን ትመስላለች እንግዲህ ቤቴ ለወደፊት ግን ትልቅ ቤት ይኖረናል በብዙ ልጆች እነከበባለን የኔ ዉድ ካንቺ ጋር ትልቅ ህልም አለኝ እያለ አነሆለለኝ..ወዲያው ከንፈሬ ላይ ተጣብቆ ትንፋሽ አስኪያጥረኝ ሳመኝ።ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳምኩ ፍርሃትና ደሰታ ተሰማኝ...በድጋሜ ሳመኝ ይባስ ብሎ የተከናነብኩበትን ክሪም አነሳና አንገቴን...see more

 ●●◦አመፅ በአሜሪካን ◦●● ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➮ከበእውቀቱ ስዩምበጣም ደስ የሚትል ደስ ወግ ናት አድምጧት! ➮ ከሽርፍራፊ ገፆችጋር በመተባበር የቀረብ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bewketuseyum~ @bewketuseyum ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟