cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CTL: Generation of Glory

Channel The Lightening™ we shall seek thee with all of our heart and we shall find thee oh God✍ Jer 29:13 ★Holy spirit, our everything★ #ETHIO_REVIVAL #Season_of_Glory @ElaCJ7 @ephitiyesermons @kathrynkhulman @LF_HG @the_annointing

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
594
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

God is the greatest artist ever 😍❤️🌟 Ecclesiastes 3:11 « He has made everything beautiful in its time. » @Army_of_the_Lord ✨🪐
Show all...
YOUTH ON FIRE🔥 በክርስቶስ ፍፁማን ሆነናል #SEER_SAYMEN ይህን ስፅፍላችሁ ደስ እያለኝ ነው 😊 ምክንያቱም ክርስቶስ የሰራልንን ስራ እንደማወቅ የመሰለ ነገር ስለሌለ ነው። ኢየሱስ ክርሰቶስ በፅድቅ እና በቅድስና ፍፁማን አድርጎናል ፤እንከን አልባ ነን በፅድቃችን እና በቅድስና ህይወታችን ላይ ስህተት የለብንም። ይህንን ስንል ግን በራሳችን ጥረት እና አቅም የመጣ አይደለም። ከኢየሱስ ፍፁም ፍቅር የተነሳ እንጂ 😍😍 ሀሌሉያ ዕብራውያን 10:12-14 እርሱ ግን ስለ ሀጥያት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል። አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና። ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ለኃጥያት የሚያስፈልገውን ከፍተኛውን መስዋእት አቅርቧል፡፡ በዚህ በአንድ መስዋእት እኛን ለዘላለም ፍጹማን አደረገን! ለዘላለም ፍጹም፣ ቅዱስ እና ሙሉ አድርጎናል፡፡ ምን አይነት እውነት ነው፤ 2ኛ ቆሮንቶስ 5፡21 “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” ይላል፡፡ ራሳችሁን ጻድቅና ፍጹም እንዳልሆነ አድርጋችሁ አትመልከቱ፡፡ በክርስቶስ ፍፁማን ናችሁ፡፡ እናንተን የወለዳችሁ ፍጹም ስለሆነ፣ እናንተም ፍጹማን ናችሁ፡፡ ዕብራውያን 2፡11 እንዲህ ይላል፡- “የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሁሉ ከአንድ ናቸውና…”፡፡ እናንተ እንደ እርሱ ናችሁ፡፡ 1ኛ ዮሐንስ 4፡17 እንዲህ ይላል፡- “እርሱ እንዳለ እኛ ደግሞ እንዲሁ በዚህ ዓለም ነንና።”፡፡ አንድ ህጻን ሲወለድ ልክ እንደ ወላጆቹ ፍጹም ሰው ነው፡፡ ነገር ግን ህጻኑ ሙሉ በሙሉ የሰውን ህይወት ይኖር ዘንድ በእውቀት፣ በሰውነት ማደግ መሰልጠን ያስፈልገዋል፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ “ቅዱሳን…ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ” ሲል ይህንን ለማለት ነው፡፡ እናንተ አስቀድማችሁ የእግዚአብሄር ጽድቅ አላችሁ፣ ናችሁም። ነገር ግን የእግዚአብሔርን ቃል በመንፈስ ቅዱስ ስትማሩ የጽድቅን ህይወት እየሰለጠናችሁ ትሄዳላችሁ ማለት ነው፤ በክርስቶስ ፀድቃችኋል ! በክርስቶስ ተቀድሳችኋል! በክርስቶስ ፍፁማን ናችሁ! ከእኔ ጋር ተናገሩ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ጽድቅ ነኝ፣ ተቀድሻለሁ ከእርሱም ጋር ህብረት አለኝ፤ በህይወት እገዛለሁ። በፅድቅ ፍሬ አፈራለሁ። አሜን ኢየሱስ ይወድሃል Share💯share💯share💯 ወዳጆቻችሁን ጋብዙ @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 SHALOM
Show all...
ኢየሱስ ዛሬም በስራ ላይ ነው share 🔹share🔹 share @youthforfire @youthforfire @youthforfire JESUS LOVES YOU
Show all...
ምስክርነቱ ቀጥሏል በየትኛውም በሽታ እና እስራት ውስጥ ያላችሁ ኑ እና አብረን እንፀልይ ኢየሱስ የነፍስም የስጋም ፈውስ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው። @youthforfire1 @youthforfire1
Show all...
God can give you a peace that doesn’t make sense to the world around you. 🕊❤️ @Army_of_the_Lord 🔥🔥
Show all...
YOUTH ON FIRE 🔥🔥 አዲስ #ነፍስ ለክርስቶስ #በሀዋሳ ከተማ ባለፈው ቅዳሜ በሀዋሳ YOUTH ON FIRE GOSPEL team ባደረግነው በመጀመሪያ የወንጌል ጉዞ በአጠቅላይ #15 (#አስራ_አምስት) ሰዎች #ጌታን ተቀብለዋል። እነሱም በቀጥታ የደህንነት ትምህርት መማር ጀምረዋል ክብር ለጌታ ይሁን። አሁንም መቀላቀል ትችላላችሁ @youthonfireGospleteam @youthonfireGospelteam ኢየሱስን ሰብከነው የማይቀበል ሰው የለም ሊኖርም አይችልም። #Hawassa_Gospel_movement #SEER_SAYMEN SHALOM
Show all...
YOUTH ON FIRE🔥 መንፈስቅዱስ በስራ ላይ BY #SEER_SAYMEN ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ (ትንቢተ እዩኤል 2፡28) መፅሀፍ ቅዱስ በ1ኛ ቆሮንቶስ 12፡3 ላይ እንዲህ ይላል፡- “…በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር። ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።” በመንፈስ ቅዱስ ካልተሳበ በስተቀር ማንም የጌታ እየሱስን ጌትነት በህይወቱ ሊመሰክር ወይንም እግዚአብሄርን ለማገልገል ሊወስን አይችልም (ሮሜ 10፡8)፡፡ “…በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።” ቃሉን በልባችሁ የሚያኖረው መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ አንድ ሰው በህይወቱ የጌታን ጌትነት ካወጀበት ጊዜ ጀምሮ፣ በእሱ ወይም በእሷ ህይወት ውስጥ አስቀድሞ እየሰራ ያለው መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሰው ሁሉ በወንጌል ለማመን መንፈስ ቅዱስ እንደሚያስፈልገው በማወቅ ከላይ ባለው ጥቅሳችን ላይ ያለውን እንዲህ ብሏል፤ “መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ …” በሥጋ ለባሽ ሁሉ” የሚለውን የተሰመረበትን ቃል አስተውሉ፡፡ በተሟላው የአይሁድ መፅሀፍ ቅዱስ ትርጓሜ በበለጠ ይገልፀዋል፡፡ እንዲህ ይላል፡- “ከዚህ በኋላ መንፈሴን በሰው ዘር ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ ወንድ እና ሴት ልጆቻችሁ ትንቢትን ይናገራሉ፡፡” (የተሟላው የአይሁድ መጽሃፍ ቅዱስ 3:1) ፡፡ በዚህ በአይሁድ መጽሀፍ ቅዱስ ትርጉም “በሥጋ ለባሽ ሁሉ” የሚለው ትክክለኛ ትርጉም የሰው ዘር በሙሉ ማለት ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ በሰው ዘር ላይ ሁሉ ፈሷል፤ ዛሬ ማንኛውም ሰው ወንጌልን ሰምቶ ሊቀበለው የሚችለው ከዚህ የተነሳ ነው፡፡ በሐዋሪያት መፅሀፍ 2 ላይ ብዙ አይሁዶች ከተለያየ ሀገራት በዓለ ሀምሳን ለማክበር እንደመጡ ይነግረናል (የሐዋርያት ስራ 2፡9-12 አንብቡ)፡፡ ጴጥሮስ ሲያገለግላቸው ሶስት ሺህ የሚያክሉት ክርስቶስን ተቀበሉ፡፡ በቀጣይ ጊዜ ሲያገለግል አምስት ሺህ የሚያክሉ ሰዎች ክርስቶን ተቀበሉ (የሐዋርያት ስራ 4፡4)፡፡ ብዙም ሳይቆይ በእየሩሳሌም በርካታ አማኞች ነበሩ፤ ለምን? በኢዮኤል 2፡28 እንደተገባው የተስፋ ቃል፤ መንፈስ ቅዱስ በሁሉም ሰው ላይ ፈሷል፡፡ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን፡፡ ወንጌል የምንሰብከውም ለዚህ ነው፤ ምክንያም ሁሉም ሰው የእግዚአብሄርን ቃል ለመቀበል ብቃት አለው፡፡ መንፈስ ቅዱስ በሀጥያት ዓለምን እየፈረደ እና ሰዎችንም ወደ ፅድቅ እየመራ፤ በአለም ዙሪያ እየሰራ ነው፡፡ ኢየሱስ ጌታ ነው እኛም ተነስተን በስልጣን መራመድ አለብን ወንጌል ተሰቶናል የገባንን እውነት ይዘን ዝም አንልም ሀ ሌ ሉ ያ 📣ከእኔ ጋር ተናገሩ 🔥🔥እኔ ከእግዚአብሄር ጋር እስራለሁ፤ እጅግ ብዙ ነፍሳትን አድናለሁ ወንጌልን የሰበኩት ሁሉ ይድናል መንፈስ ቅዱስ የተናገርኩትን በሰው ልብ ያፀናል። ተ ፈ ፀ መ #SEER_SAYMEN @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 #stay_connected 🙏 SHALOM
Show all...
Prophet TB Joshua your so different your character, healing, Deliverance, miracles, prophecy are so supernatural and I always says that your my Elijah and you left but I believe that I am your Elisha and I will continue to destroy the kingdom of Darkness and win souls by the power of the holy spirit. I received the double portion of the anointing. #prophet_TB_Joshua #My_Elijah #love_you My Dad Prophet TB Joshua we will meet at the Rapture. #SEER_SAYMEN This is my message. @youthforfire1 @youthforfire1
Show all...
“I have fought an excellent fight. I have finished my full course with all my might and I’ve kept my heart full of faith.”“There’s a crown of righteousness waiting in heaven for me, and I know that my Lord will reward me on his day of righteous judgment. And this crown is not only waiting for me, but for all who love and long for his unveiling.” 2 Timothy 4:7-8 TPT